ከመቶ ሺህ ብሩ በስተጀርባ? አነጋጋሪው መላ ፈጣሪ ኢ/ር ቢጃይ ናይከር በልቦና ውቅር Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የመቶ ሺህ ብር ነፃ ፈንድ Interview with Bejai Naiker. 100,000 birr free fund for Entrepreneurs via Facebook
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #EYETA #ወንድማማችነት #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #እይታ #Eyita #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 48

  • @hailemariamkassie6618
    @hailemariamkassie6618 7 หลายเดือนก่อน +2

    bravo! i will attempt it!

  • @dagmtemesgen8747
    @dagmtemesgen8747 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኢ/ር ቢጃይ ናይከር በመጀመርያ ላመሰግን እፈልጋለሁ በመቀጠል እኔም የስራ ሃሳብ አለኝ መኖሪያ ቤቴ በድርጅቶና ከባድ መኪኖች ጋራዥ ባለበት አካባቢ ነው እነዚህ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ምግብ የሚበሉትና ምሳ የሚዝናኑት ቃሊቲ ቶታል ወይም ገላን ኮንዶሚኒየም እየሆዱ በመሆኑ እዚያው በቅርብ ምግብ ቤት በመክፈት ቢጠቀሙ እኔም ተጠቃሚ እሆናለሁ

  • @lydiabooji4983
    @lydiabooji4983 10 หลายเดือนก่อน +6

    Enginer Beji. Great personality. May the Lord God Bless you. Many many success.

  • @YeshiKassaye-nz4ic
    @YeshiKassaye-nz4ic 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ 44 ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ፓንት እና ካልሲ ነው እየሰራሁ የምንተዳደረው ይህንን መቶ ሺ ብር ባገኝ ንግዴን አስፋፋለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 10 หลายเดือนก่อน +5

    Stay blessed man! What an amazing idea for the generation to come

  • @jemberu100
    @jemberu100 10 หลายเดือนก่อน +9

    የሥራ ሰው ለልብስ መች ይጨነቃል:: I love you so much Beji

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 10 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ሀሳብህ ብቻ በቂ። በንግግርህ ውስጥ ቅንና ንፁህ ልብ ፍንትው ብሎ ይታያሉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @keb290
    @keb290 6 หลายเดือนก่อน

    I admire your work, your idea, your kindness and humbleness.
    You are teaching a great lesson to young once and othhers changing the atmosphere of rubbish talking and wrong use of social media.!🙏🏽
    You are generous and wise.
    Keep the good job.
    Thhank you.

  • @MelkamMesele-w5e
    @MelkamMesele-w5e 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልብስ ሳሙና ማምረት እፈልጋለው

  • @ephremtadesse3195
    @ephremtadesse3195 10 หลายเดือนก่อน +1

    This is really awesome!
    Some people are like "the pebble in the pond that creates the ripple for change"!

  • @AberashTeso
    @AberashTeso 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ሰላምና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን።

  • @aberalemma
    @aberalemma 10 หลายเดือนก่อน +9

    ጋዜጠኛ የደስደስ ቢጃይን ማቅረብሽ ጥሩ ነው። ግን የፕሮግራምሽ ርእስ ስህተት ነው። ,"አነጋጋሪ" የሚለው ቃል ተቃርኖን ( negativity) አመልካች ነው። ቢጃይ እየሠራ ያለው፣ በጎና ቀና ጉዳይ እንጂ አነጋጋሪ ጉዳይ አይደለም ። " አነጋጋሪ controversial" የሚለው የቃል አጠቃቀምና አገባብ ስህተት ነው፣ አርሚው ።

    • @TwomikoTrading
      @TwomikoTrading 10 หลายเดือนก่อน +1

      Emem. Titlun.sayew dengche neber

    • @Gudaan_Rabi
      @Gudaan_Rabi 10 หลายเดือนก่อน

      አነጋጋሪ የሚለው ቃል በማህበራዊ ሚዲያው ሀሳቡ በብዙዎች የተገዛና ሰሞንኛው አጀንዳ በመሆኑ ነው

    • @aberalemma
      @aberalemma 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@Gudaan_Rabi ስርወ ቃሉ እንዲህ የሚል ፍቺ የሚሰጥ ሳይሆን፣ ተቃርኖ ያለበትን ኃሳብ ለማመላከት የሚውል ነው ። ሶሻል ሚዲያ ይጠቀምበታል ያልከው ፣ ያው በስህተት አግባቡ የሚናኘው እንጂ፣ ትክክል የተጠቀመበት ነው ማለት አይደለም ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@aberalemma
      ቡዳና ምቀኛ ሸረኛና ሌላዉ ሲያገኝ ዓይኑ ደም የሚለብሰ ሕዝብ በበዛበት አገር አሳብህን አቅርብ በእምነት መቶ ሺህ እሰጥሀለሁ ማለቱ በጣም አነጋጋሪ ነዉ
      ብዙ ሰዎች አሉ ያንተን አንድ አይን ለማጥፋት የነሱን ሁለት ዓይን ለማጥፋት ዝጉጁ የሆኑ ሰለዚህ አንድ ፃድቃን በመሐላችን ሲገኝ ለምን አነጋጋሪ አይባልም

  • @YibAy
    @YibAy 7 หลายเดือนก่อน +1

    መልክቴ ይተላለፍ

  • @EtsubedinkAbebe
    @EtsubedinkAbebe 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ አየለች እባላለሁ የልብስ ዲዛይን ተምሬ የስፌት መኪና ና የምከራይበት ባገኝ ሰራለዉ

  • @selammulugeta8471
    @selammulugeta8471 8 หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @workufikre3946
    @workufikre3946 2 หลายเดือนก่อน

    አማካሪህ መሆን እፈልጋለሁ !!

  • @Hkim185
    @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน +2

    በአገራችን ትልቁ ሀብታችን መሬት ነዉ። መንግሰት የእንዱሰትራል ፓርክ ሰርቶብዘ የወጪ አምራቾችን ሰቦል
    አሁንም ለሀገር ዉሰጥ የፈጠራ ሰዎች ትልቅ ዕርዳታ ማረግ የጠበቅበታል የፈጠራ ሰዎች ልክ እንደቤንዚን ልክ እንደወርቅ ልክ እንደመዕድን ትልቅ ሐብታ ምንጮች ናቸዉ
    ሰለዚህ መንግሰት መሬት የእንድሰትሪ መንደር የሚገነባበትን መሬት በነፃ መሰጠት ብቻ ሳይሆን ለ30 ዓመት የታክሰ እፎይታና የኮፒ መብት መሰጠት አለበት
    ይህ ከሆነ መንደሩ ከሲሚንቶ ቆጣቢዉ አሰናቀች ተገጣጣሚ ግድግዳዎችን ከሰራዉ እንጂነር ብርሃኒ ካሳ ጋራ ሆነን መንደሩን እንገነባለን ልክ እንደ እንዱሰትርያል ፓርክ
    ለሰራተኞቹም መንደር ተሰርቶ የጎጆ እንድሰትሪዉ ወደ ምድር ወርዶ መቶ ሺህ የተሸለሙ የፈጠራ ሰዎች አንድ ሼድ ይሰጣቸዋል ሰራቸዉን እንዲሰሩ ኤሌትሪክም እንዳይቆራረጥባቸዉ ሶላር ፖወር ይታገዛሉ አለቀ
    መቼም መቶ ሺህ ሰለማይበቃ ከቴሌ ጋራ በመተባበር ሕብረተሰቡ ከብር ጀምሮ እርዳታ እንዲሰጥ ቢደረግ የፈጠራ ምርቱ መሬት ላይ ይወርድ ነበር
    ከአንድ ሺህ ጀምሮ አክሲዬን ቢገዛ መቶ ሰዎች ብቻ 100,000 ብር ማዋጣት ይችላሉ
    አንድ ሺህ ሰዎች ደግሞ አንድ ሺህ ኢንቨሰት ማረግ ይችላሉ አሰቡት አንድ እናት ቆሎ በቡና መቁያ ቆልታ፤ መሸከሸኩንም በማሸን አርጋ ከእጅ ንኪኪ ዉጭ የሆነ ፈጣንና ርካሸ ቆሎ ማቅረብ ከቻልሸ የት በደረሰ
    ለምንድነዉ እነዚህ በለአንድ ሺህ ብር አክሲዬን ገዢዎች የሚገዙት መንግሰት መሬት በነፃ ይሰጣል ሼድ በተወሰነ ግዜ በነፃ ይገኛል ፣ ታክሰ እፎይታ አለ ሰለዚህ በጣም አትራፊ ይሆናል ሐብትም ለብዙዎች ይከፋፈላል

  • @bayuhbelete5462
    @bayuhbelete5462 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ግሩም ሀሳብ አለኝ አድራሻውን ብትሳውቁኝ፡፡ ይቅርታ፡፡

    • @sarasara-rg5tx
      @sarasara-rg5tx 4 หลายเดือนก่อน

      Bejai Nerash belah facebook aleleh

  • @AmanGexe-iv4oq
    @AmanGexe-iv4oq 5 หลายเดือนก่อน

    በሬ እያደለብኩ እየሸጥኩ መጀመሪያ እናቴን መርዳት ነው የምመኝው ልምድ አለኝ

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 10 หลายเดือนก่อน +1

    Very novice and innovative idea. Keep up the good job

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 10 หลายเดือนก่อน

    very good idea to teach generation. The journalist she did great job and knows what to ask

  • @BeyeneJula
    @BeyeneJula 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ይህን ሀሳብ እጋራለሁ መለት አነጋጋሪ መባል የለበትም

  • @ኤርሚያስየጠፋውበግErmiyete
    @ኤርሚያስየጠፋውበግErmiyete 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥህ በትንሹ ሻማ እና ጦፍ ማምረት እፍልጋለሁ

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @fraolshimelis5364
    @fraolshimelis5364 6 หลายเดือนก่อน

    Am also interpreniur plc adress

  • @keriakerkedir3990
    @keriakerkedir3990 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ!!

  • @SemegnewfeteneSemegnewfetene
    @SemegnewfeteneSemegnewfetene 2 หลายเดือนก่อน

    በልብስ እንኳ ራስክን ጠብቀህ(ሽክ ብለህ) አይቸህ አላቅም:: ግን ሀሣብህ(እውቀትህ) ቀድሞ አእምሯችን ስለሚይዘን አይናችን ይጋረዳል:: !!

  • @GezahagnGetachew-wq4rj
    @GezahagnGetachew-wq4rj 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገዛኽኝ እባላለው ስራዬ ትራስና አልጋ ልብስ ነው የምሰራው ገነዘቡ ቢደርሰኝ ለብዙ ሠዎች እተርፋለው

  • @MameTamerat
    @MameTamerat 7 หลายเดือนก่อน

    Bgi selhasabehe hulu egzabehare yebarkhe ena yehen edele bagege tenshe lebes bate alchge esun asadga masrate efalgalhu amsagenalahu

  • @SahadaAsefa
    @SahadaAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    Slme adrash ytenw bag

  • @bayz4918
    @bayz4918 8 หลายเดือนก่อน

    Interesting BDS model

  • @aschalewdesta3414
    @aschalewdesta3414 10 หลายเดือนก่อน

  • @workinehnegash4217
    @workinehnegash4217 7 หลายเดือนก่อน

    Hara silkun sichign iski hasaben ayito indemiredagn irgitegna negn

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 7 หลายเดือนก่อน

    ... ባጭሩ, ቲኒሹ ጋንዲ ነው!

  • @DuchaDilbed
    @DuchaDilbed 6 หลายเดือนก่อน

    አንቴ ትልቅነህ መረሃ አልረሳም አመሲጊናል

    • @DuchaDilbed
      @DuchaDilbed 6 หลายเดือนก่อน

      ሸማነነኝ ኢትዮጵያ ለማሰጤራት ኤክስፐርቶች የሀገር ባህላዊ ጥበብ መላክ አላማዬ

    • @DuchaDilbed
      @DuchaDilbed 6 หลายเดือนก่อน

      አጊቸ ያጣው ሰዉ ነኘ ጊን ከዘሮ ❤ ፌሳሺ ሳሙና አከፋፋይ ሆናሌው

    • @DuchaDilbed
      @DuchaDilbed 6 หลายเดือนก่อน +1

      እራጣ ተበዲሬ ሰላመን አጣዉ ምኒ ይሻላል❤

  • @zinozone2895
    @zinozone2895 10 หลายเดือนก่อน +1

    "አንተ ሰዉ" በጃይ ሶሻል ሚዲያዉ ላይ እባክህ ስራበት ብትችል በሁሉም ላይ FACEBOOK , TH-cam , TIKTOK, INSTAGRAM ... አንተ እንደሚሰብከዉ መፅሐፍ የሚኖረዉን ሰባኪ(ሃይማኖተኛ) ትመስላለህ እና በዛሉ እና ተስፋ በቆረጡ ልቦች ላይ ብርሃን ትፈነጥቃለህ።
    Duresso Abram

  • @YibAy
    @YibAy 7 หลายเดือนก่อน

    መልክቴ ይተላለፍ

  • @MameTamerat
    @MameTamerat 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤