🔴መሰማት ያለባቸው የተክለማርያም ረዲ ዘፈኖች #2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @danidana9787
    @danidana9787 ปีที่แล้ว +4

    ተክለማርያም ረዲ በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነው።ግን እንደችሎታው ያልታወቀ ነው።ተክልዬ በሰጠኸንም ደስተኞች ነን።እናመሰግናለን

  • @TekluGarbo
    @TekluGarbo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጡ ዘፋኛችን ነህ ተክልዬ አወዳሀለሁ

  • @Talarga-e5j
    @Talarga-e5j 13 วันที่ผ่านมา

    እዝከዛሪ እንደት አልሰማሁትም ገርሞኛል😊😊😊

  • @emutenaw6457
    @emutenaw6457 3 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ በውነት በጣም ስፈልገው የነበረ ሙዚቃ ልጅነቴ እና በዙሪያ የነበሩ ሰወችን አስታወሰኝ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +1

    አላውቀውም የት ነው ያለው ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅነቴን አስታወሰኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @AbusudSeyid
    @AbusudSeyid 2 หลายเดือนก่อน

    Teklemaram Betam Eweddewalehu

  • @zerihunkebedemisahun6031
    @zerihunkebedemisahun6031 2 ปีที่แล้ว +2

    ተክሌ በህይወት አለ የልጅነት ትዝታዬ

    • @ccc-zu9pv
      @ccc-zu9pv 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yes he is still alive and doing well.

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጅነት ትውስታዬ ነበረ:: ፈልጌ, ፈልጌ ነው ያገኘሁት:: አመሰግናለው upload ያረጋችሁት::

  • @שרוןפתגומקונן
    @שרוןפתגומקונן ปีที่แล้ว +1

    ትዝላይ ሀገሬ ወይ ገራዉ ሸተንተረሩ

  • @fghgv4684
    @fghgv4684 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ የ1986 ሙሉን ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏

  • @TekluGarbo
    @TekluGarbo 8 หลายเดือนก่อน

    ተወዳቹ ተክለማርዪም ዘፈን

  • @KebedeWorkiye
    @KebedeWorkiye 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌምኣይረሤ:ሙዚቃ

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 9 หลายเดือนก่อน +1

    He was with roha-
    Band in second album.

  • @bezabheyob6449
    @bezabheyob6449 3 ปีที่แล้ว +2

    I like it so much.specifically gumita ut brings agreat messages in all aspects of my lifetime

  • @jamalfarsho256
    @jamalfarsho256 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian

  • @KaleabAbabeay
    @KaleabAbabeay 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ አባቴ ያልጅነቴን ሁሉን አስታወሰኝ አስለቀሰኝ

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 2 ปีที่แล้ว +2

    የጎንደር ዘፈኑ ልቀቁልን እባካችሁ?🙏

  • @emutenaw6457
    @emutenaw6457 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የዘውዱ ወርቅነህን ፈልጉልን

  • @MobileMobile-m8d
    @MobileMobile-m8d ปีที่แล้ว +2

    Way tezta

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 ปีที่แล้ว +1

    Mert Sew new Teklemariam Ye Linenete Twister Asasebegne

  • @meseretwon1090
    @meseretwon1090 2 ปีที่แล้ว +1

    yachat metachilih yazat yemilewun feligulin please

  • @mahimaha1230
    @mahimaha1230 2 ปีที่แล้ว +1

    Webit game nesh sadula
    Derbabaw gelash yemola
    Yemelewn zefen mesmat felge neber...

  • @semahagnshiferaw3142
    @semahagnshiferaw3142 2 ปีที่แล้ว

    Please send humita single music

  • @yishakabdelkadiryishak0863
    @yishakabdelkadiryishak0863 4 หลายเดือนก่อน

    ለፈላጊዎቹ አድሬሱ እኔጋ አለ

  • @TekluGarbo
    @TekluGarbo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጡ ዘፋኛችን ነህ ተክልዬ አወዳሀለሁ

  • @bezabheyob6449
    @bezabheyob6449 3 ปีที่แล้ว +1

    I like it so much.specifically gumita ut brings agreat messages in all aspects of my lifetime