ፓስተሩ ገናን ለምን ያከብራል ...እብደታቸው የተረጋገጠ ሰዎች ታወቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 16 วันที่ผ่านมา +2

    ለመላው ኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አድረሳችሁ ::

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ኣደረሶት እኳን ኣደረሰን መምህራችን🙏

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሀገራቸውን ላይ የመጣውን አስፈሪ ነገር በ ክነ ጥበቡ ይከልልን ወደ እግዚአብሔር እንጩሕ እንጩሕ እንጩሕ ዛሬ ቆመን ሳለ ነገን እንዳናጣው

  • @MezgebuWalelign
    @MezgebuWalelign 16 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምረን።በተለይ መሰረታዊ እውቀት ለሌላቸው የኦርቶዶክስ ልጆች የምትሰጠው ትምህርት ወሳኝ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዮፍታ ሚዲያ እንኳን አደረሰህ ከክፉ እስራት ነፃ ላወጣን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት!

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰዎ መምህር

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @munanali7402
    @munanali7402 16 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እንኳነ አብሮ አደረሰን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 16 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ በጣም ጥሩ እይታ ነው።

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 16 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek wud Wondmachin , Enkuan adereseh. Tsegawun yabzalih🙏

  • @antenehderribew3561
    @antenehderribew3561 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @technotube7812
    @technotube7812 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንካን አደረሰህ

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 14 วันที่ผ่านมา

    Yofta media keep it up❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 15 วันที่ผ่านมา

    እንኳንአደርሰክአሜንእንኳንአብሮአደርሰን❤❤❤❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 16 วันที่ผ่านมา +1

    Memher kalehiweten yasemalen ❤

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ydersewal memhre 😊

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት ተከታዮች ሥርዐቷንና ትውፊቷን ንዋየ ቅድሳቷን መስወዕትነት ክፍል የሚጠብቅና የሚያስጠብቅ ኃይል ሲደራጅና ሲቌቋም ሁሉም ፀረ ኦርቶዶክሳውያን ጥጋቸውን ይይዛሉ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 16 วันที่ผ่านมา +1

    የኔም ጥያቄ😂😂

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 15 วันที่ผ่านมา

    የዮፍታ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ መጋቤ ሃይማኖት ግሩም ከበደ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረስዎ፤በዛሬው መርሐ-ግብር በልዩነት ትውልዱን የሚዋጅ፥መጽሐፍ "አንተ የምትተኛ ንቃ" እንዳለን አውቀው የተኙትን ጭምር የሚያነቃ ምክረ ሀሳብ ስላደረሱን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 16 วันที่ผ่านมา

    ውይ ጼንጤ ግን. ምንድናቸው

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahtot1
    @mahtot1 14 วันที่ผ่านมา

    እሱ ብቻ አይደለም ታህሳስ 28 ሲሆንም እኛ ስናከብርም ያከብራሉ እንጂ

  • @user-xm8qy6th4x
    @user-xm8qy6th4x 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 16 วันที่ผ่านมา +3

    አይማኖት የለሽ የወሸት ጋጋታ ያወቁ መሳዬች መናፍቃን ተከታዬቻቸው ስራ ፈቶችን ያበዙ ተመጋቢ ፍርፋሪ ፈሪሃ እግዚያብሔርን በልብቸው ያላሳደሩ መጨረሻቸው አፈር ያው አፈር .

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 15 วันที่ผ่านมา

    ይህ ነው የበግ ለምድ የሚባለሁ።

  • @adambosat238
    @adambosat238 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን ግራ፣ የገባው፣ እዩ፣ ጩፋን (የወንገል፣ እውቀት ሰሀ፣ ያለበት)
    ሰውን ግራ፣ ያጋባል ፣እራሱ፣ ግራ፣ ተጋብቶ ፣

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 በጣም አብዶ ህዝቡን ያሳብድታል ምድር ጅላንፋ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 15 วันที่ผ่านมา

    አደው ምላይነው ጤንነታቸው😂😂😂😂😂አብደዋል

  • @mahtot1
    @mahtot1 14 วันที่ผ่านมา

    ይህ መነኩሴ ነኝ የሚል ሰው ብቻ አይደለም ሌሎችም ቆብ አድርገው እንዲህ ሲፈነጩ በህግ አለመጠየቋ ነው የሚያበሳጨው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 วันที่ผ่านมา +1

    የመናፋቃን መጫወቻ እንሆን ጉድ ናው የመናፈቁ የአብይ ዘመን ይላየናው የለም

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 16 วันที่ผ่านมา

    አይይይይይይይይይይ እዩ ጬፋ ምን ነካዉ።ሳንታ ክሩዝ ሆነ እኮ። የሚያደርገዉን አያዉቀዉምና ።

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 16 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ የሚገርመኝ፣ እኒ እድመለስ...እያሉ የሚፎክሩ መናፍቃን ፣ እኛ የናንተ መመለስ ጉዳያችን ነው ያላችሁ ማን ነወ?
    ከመጣችሁ ግነ ያባታችሁ ቤት ነው።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 15 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንቶች የሚያከብሩት በምእራቡ የቀን አቆጣጠር ነዉ ለምን በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ያከብራሉ የሚገርመዉ ማመዛዘን ያቃተዉ የእነሱ ተከታይ ነዉ ልብ ይስጣቸዉ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 15 วันที่ผ่านมา

    አንዱ ፓስተር ክርስቶስ የተወለደበት ቀን አይታወቅም እያለ ያስተምር ነበር እዪ ያዉ ግማሽ ነገር ላይ ስለሆነ ይሆናል ምንም ይልበስ ቀኑን ማክበሩን አትጥላዉ

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 16 วันที่ผ่านมา

    Egzo marene krstos ykere ybelachehu

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 16 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አዝግ የሆነ መሪጌታ ነኝ ባይየሰይጣን አምላኪ ነው ቢመለስም ለጥፋት ነው አባረውት ይሆናል

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 15 วันที่ผ่านมา

    አብይ ስያልፍ ሁሉም ይስተካከላል

  • @ipg3008
    @ipg3008 16 วันที่ผ่านมา

    አዮ ጩፋ ገበያ እንዳይቀዘቅዝበት ነው

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 13 วันที่ผ่านมา

    ደነዙ ይሄን ለማወቅ ኦርቶዶክስ የፃፈችዉን ማንበብ በቂ ነዉ

  • @YitayNigatu-s6w
    @YitayNigatu-s6w 15 วันที่ผ่านมา

    ተቀበሉኝ፣ተቀበሉኝ የሚለው ግራ ቢገባው ነው ። እሱ ሄደ መጣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እስከ አለም ፍፃሜ ትቀጥላለች።

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 14 วันที่ผ่านมา

    እናንተ እራሳችሁ ናችሁ ቦታ ሰታችሁ የምትዘግቡት ምናአገባችሁ? ለሚዲያ ስትሉ መናፍቃን ሲሳደቡ ታሰሙናላችሁ

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 16 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስ ታህሳስ 29 መወለዱን የሚገልፅ አለ እንዴ? ...ብቻ የሚል ዶግማችሁስ?

  • @GenetMekonen-pb5hk
    @GenetMekonen-pb5hk 16 วันที่ผ่านมา

    አየህ ከንግግርህ ለምእመናን ዴንታ የለህም አንድም ነብስ ቢሆን ሊያሳስብህ ይገባ ነበር መልስ ካልክ ለምን መሪጌታ ፅጌ ከሚቀርቡበት መድረክ ላይ ቀርበህ ፊት ለፊት ለምን ህዝቡን አታስተምርም ትክክል አይደለም ካልክ በመጀመርያ በየቤተክርስቲያኑ ያሉትን ደብተራዎች አስወጡ ከዛ አትፍሩ ፊት ለፊት መልስ ስጡ

    • @KaluGeache
      @KaluGeache 16 วันที่ผ่านมา

      እና እሱ ሲመለስ. ኦርቶ ልክ. ናት. ብለን. የምናረጋግጥ አስመሰልከው. እኮ ቢመለስ. ለራሱ እኛ. ማንንም አንከተለም ክርስቶስን እንጂ ለዛ. ነው. አይፎክርብን

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    መቼነው አዲስ ኪዳንን ምትማር? ዮፍታ መ፡ ቅዱስ ለምናነብ ከልብ ነው እምናዝንልህ! አጋንንት ምላስህን ይዞህ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማለህ! ይቅር ይበልህ የክርስቶስን ትምህርት አ፡ኪ፡ በመክዳትህ!!!

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 16 วันที่ผ่านมา

      እኛ መቼ ነው አዲስ ክዳን አንማርም ያልነው? ትምህርቱ በደንብ ሳትምስሩ ሳታዳምጡ ዝምብላቹ አትማሩም ትሉናላችሁ ::

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 16 วันที่ผ่านมา

      እዩ ጩፋ ሲቀልድባችሁ በቀላል አመናቹት::

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt 15 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶማ እየሱስን ጎዳና ላይ አደለም ቤ/ክ ውስጥም አትሰብከውም የት ታቀዋለች።
    ደሞ ስማ ወደ ኦርቶ መቼም አንመለስም(አንመለስም እስር ቤት)

    • @felegeamin
      @felegeamin 15 วันที่ผ่านมา

      እደፈለጉ እየዘለሉ ለመኖር የሚመቻችሁን መርጣችሁ መኖር መብታችሁ ነው። የክርስትና መንገድ ጠባብ መሆኑ ግልፅ ነው። የተመረጡ እንጅ ሁሉም አይሄድበትም።

    • @worldoffun-dh9tt
      @worldoffun-dh9tt 15 วันที่ผ่านมา

      @felegeamin ኧረ ባክህ እሺ ሌላስ የለህም😁😁😁
      ነጠላ ለብሶ በጠዋት ቤ/ክ ማታ ጫትና መጠጥ ይሄ ነው ክርስትና ይሄ ነው ጠባብ መንገድ ብሮ ጠባብ አይምሮ በለው

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    ትዕቢትና ቅናት አይምሮህን የወረሰህ ዮፍታ አዝንልሃለሁ! እስቲ ላስተምርህ ወንጌላውያን በአገራችን ከተጀመረ 100 ዓመት ቢሆን! ኦርቶዶክስ ሁሌም መ፡ ቅዱስ አትስበክ እንጂ ስለ በዓል ሁሌም ስታስተምር ሰው ሁሉ ሰምቷል!

    • @martaketema1242
      @martaketema1242 16 วันที่ผ่านมา +2

      ትእቢትም ቅናትም ያለው እናንተ ጋ መስሎኝ ጭራሽ እኛ በእናንተ ልንቀና ታሳፍራለህ አንተ መናፍቅ በኛ ቀንታቹ መሰለኝ ቤተክርስቲያንን ስትሳደቡ ስታንቋሽሹ ምትውሉት ወንጌላቹ ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን መሳደብ አይደል እንዴ ለአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው እንደሚል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ ማን ነው ያሰተማርክ በአላትን ሉተር ነው ሉተርማ ሚራክል መኒ በሰአት ጭማሪ ሰሜት የሰው ትዳር ማፍታት ወዘተ አይደል ቅናት አንጨርጨራቹ ምድር ይሁዳ😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา

      አይ ጩፋ አብዶ ህዝቡን አጨለሉት ምድር ኮተታም ተምታቶባቸዋል 😂😂😂😂😂

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 16 วันที่ผ่านมา

    በግድ ይመጣሉ አንተ የመጥቆራ ልጅ ትወጣለሕ ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት መካከለኛነት አሥታራቂነት ማመን አለባችሑ በየቦታው የተሰገሰገ ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ይዋረዳል ዘመኑ የወንጌል ነው ።

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 16 วันที่ผ่านมา +1

      666 ከመቼ ጀምሮ ነው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምትሰብከው ለራስህ አምልጥ

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ገና እውነቱን ተናገርክ! ኦርቶዶክስ ውጫን ማሳመር፥ ቀሚስ ማርዘም፥ መስቀል መሸከም ውጫዊ ናችሁ!!! ወንጌላውያን ግን ስለ ልብስ መብል አይጨነቁም! ልክ እንደ ኢየሱስ ቃሉን ይዘራሉ፥ አጋንንት፥ያባርራሉ፥ በሽተኞች ይፈውሳሉ፤ ሐዋርያቶቹን ይመስላሉ!!!

    • @martaketema1242
      @martaketema1242 16 วันที่ผ่านมา +1

      መምህሩ የሚለውን አዳምጥ ተማር እውነቱን ለማወቅ መርምር በየአዳራሹ የማንም መጫወቻ አትሁን

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 16 วันที่ผ่านมา

      አይደል? እሱማ ትክክለኛው ክርስትና ነበር እናንተ ግን በክርስቶስ አምኖ የተጠመቀውን ሄዳችሁ ማስጨንቅ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา

      ብጥርቅ ጩፋ እኮ አሻንጉሊት መሰሉ እቃቃ እያጫወታቹ ነው የአሉሚነት አባል መሰሎ😂 የሉተር አሻንጉሊቶች ማን አሳወቀክ ገና መሆኑን ምድር መሃይም ደደብ ጥርቅም እንደ ከብት የምትነዱ እንሰሳዋች ካድያ እንደናንተ ሳር እንጋጥ ከብት ጥርቅም ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @KaluGeache
      @KaluGeache 16 วันที่ผ่านมา

      የትኞቹን ሃዋርያቶች. አረ. በሳቅ. ጭራሽ ምናቸውም ጋር. አትደርሱም ልብ ቅን. ካልሆነ ሳትድን ትሞታለ. ነብሴ. በቃ. የራሳቹ ነገር. ይኑራቹ አታሽቃጡ ከወጣቹ ውጡ

    • @felegeamin
      @felegeamin 15 วันที่ผ่านมา

      የመናፍቅ ወንጌል ተዋህዶን መሳደብ ነው። ደግሞ እራሳችሁን ከሀዋርያት ጋር ስታወዳድሩ አታፍሩም?🙄 የቱ ሀዋርያ ነው መሬት እየተንከባለለ ሰው በማይሰማው በአጋንንት አንደበት አየለፈለፈ ያልሰሩበትን ገንዘብ እንዲወስዱ በአጋንንት አሰራር ገንዘብ በሰው አካውንት እናስገባለን እያለ የትኛው ሀዋርያ ነው እንደዚ የክርስቶስ መልክ የሌለውን ህይወት የኖረው? ኧረ ቢያንስ ከራሳችሁ ጋር ተስማሙ። በቃ እንደስማችሁ ኦርቶዶክስን ከተቃወመላችሁ ሰው ሁሉ የ'ጌታ' ነው? ዳሩ የናንተ ጌታ የጨለማው ንጉስ ስለሆነ አይፈረድባችሁም።