Peace be with you brother Yaredo, I thank Holy Spirit to the gifts He gave Church 🙏 you are one of the gift God gave us. I have learned a lot from your teaching and it helps me to reflect it in our bible study, specially the book of Romans and Hebrews. God bless you and your family.
አሜን አሜን❤
አሜንንንንንን ጌታ ያብራልኝ🙏🙏
የዓለሙን ኃጢያት ሁሉ የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ጌታ ይባርክህ
የተወደደ ባሕርይ የሚመነጨው ትሑት ከሆነው ከክርስቶስ ነው፡፡የክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋ ፤የእግዚአብሔር ፍቅር እና የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ካንተና ከእኛ ከሴሚዎች ጋር የሁን፡፡ አሜን!
እግዚአብሔር ወደ እዚህ ሙላት ያስገባኝ አላማየ ነው
ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንጌላዊ- በጣም ገንቢ አሳዳጊ አደልዳይ መገለጥ ነው። ሁሌም፡አዲስ ብርሃን የማይበት ትምህርት ነው።ይጣፍጣል!! ከማርም በላይብይናፈቃል!! ለትጋትህ ጌታ ይባርክህ ብርሃኑን ያብዛልህ የበለጠም ብብርሃኑ ትሞላና እንዲሁ ትሰጥን፡ዘንድ ያንተን ጉዳይ ያስተኛልህ!!
Wongelawi geta yebarkh tsegawen yebzaleh
በኔዉስጥ አንተ ታይልኝ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ 🙏
Amen 🙏 amen 🙏 and thank you for teaching us God bless you 🙏
ያሬዶ እንኩዋን ደህና መጣህልን
#በአእምሮ #መታደስ #መለወጥ በሚል ስሞኑን ያስተማረከው 3 ክፍል እየስማሁት ነበር በጣም ጠቃሚ ነው በዚህ ፖስትልን ብዙወችን ያንጻል ።
ጌታ ይባረክ።
Amen .
አንተ የእዉነት ቃል ታማነኝ አገልጋይ ብዙ ጌታ ይባርክህህህህህህህ ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ አሜን❤
Amen
Bless you
Amen 🙏🏽 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
God bless you abundantly my teacher !❤❤❤🙏🙏🙏
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉
🙏 Blessings
ሰላም ሰላም ያሬዱ
God bless you
የእግዚያብሄር በግ ብሎ ሲያስተዋውቅ የሚሞትን የሚሰዋን ሰው ነበር የጠቆመላቸው። የዮሃንስ ደቀመዝሙራቱ የሚሞተውን ነበር ይተከተሉት።እኛ ደግሞ እየሱስን ስንከተል ለመሞት ራሳችንን ለመካድ፡ነው!!
ተባረኪ የአባት ብርቱ ጌታ አበዝቶ yrbarekiki😢🎉🎉
Welcome Brother Yared በ Ethiopian evangelical church MN የነበው ትምህርት እዚያ የተገኘው ያህል ነበር ደጋግሜ በ TH-cam ስማረው የነበረው በአዕምሮ መታደስ መለወጥ እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው እጅግ አዝናኝና ፍሰሃ ያለው በጣም ገንቢ አስተማሪ ህይወትን የሚቀይር ጊዜ ነበር selfless ለመሆን ጉዞ አስጀምሮኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🥰🥰🥰🙏
welcome Yaredo
ያሬድ ,ጌታ ሲመጣ እሱን ከማየት ቀጥሎ ከሚናፍቁኝ ብዙ ነገሮች መካከል አንዱ ያገለገሉን አገልጋዮች አክሊላቸውን ሲቀበሉ ማየት ነው። እነሱ እንኳን አሁን ምን ያህል በእነሱ ጌታ እንዳነፀን ላይረዱት ይችላሉ፥ ያኔ ግን ደሞዛቸውን ያገኛሉ፥ተባረክ ,ላንተም ይከፍልሃልና ይባረክ አሜን
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 🎉🎉🎉
God bless our beloved brother .I can't express my gratitude b/se of your work in Christ with Him for Him.
I'm renewed!!!
Peace be with you brother Yaredo, I thank Holy Spirit to the gifts He gave Church 🙏 you are one of the gift God gave us. I have learned a lot from your teaching and it helps me to reflect it in our bible study, specially the book of Romans and Hebrews. God bless you and your family.
ከክፍል 18 ጀምሮ አላገኘሁም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሳምንት መቼ በስንት ሰአት ነው የሚተላለፈው
በቅድሚያ የመረጠ ኢየሱስ ነው!! ስለመረጣቸው ነው ደቀመዝሙርት የመረጡት።ስለመረጣቸው ነው የመረጡት!
ምስኪን ድሃ የሆነ ሰው አይተህ እንዴት ያለህን ሁሉ ጥለህ ትከተላለህ? የደቀመዝሙርት መከተል አያስገርምም? የሚያስገርምስ ኢየሱስ "ናና ተከተለኝ" ብሎ ሲጠራ ማንም፡እንቢ ሊለው የማይይችል የስበት ሃይል መኖሩ ። ድምጹ ጥሪው ይማርካል ያንበረክካ ሁሉን አስጥሎ ያስከትላል- በጥሪው ውስጥ፡አስደነቂ የስህነት አለ - አስገራሚ መስህብ!!
- ጊዜው ትዝ ይለኛል የተጠራንበት
ትዳሩን ሊያሸንፍ ሁሉም በያለበት
ሲወጣና ሲንወርድ አግኝተህ ስትጠራው
አልማረክ ብሎህ እንቢ ያለህ ማን ነው። (ተስፋዬ ጋቢሶ)
የዮሃንስ ደቀመዝሙርቶች ዮሃንስን፡ትተው ወደ ኢየሱስ ሄዱ!! ዮሃንስ ራሱን ዝቅ አደጎ ኢየሱስ ከፍ ያደረገው እስከ ጥጉ ነው!! " ክርስቶስን ጌታ እንደሆነ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለናንተ፡ለማገልገል ባሪያዎች አደገን ሰጥተናል!!!"
ሙሽራይቱ ያለችው፡እሱ ነው ሙሽራው። በሙሽራው መክበር ደግሞ ሚዜው በሙሽራው ድምጽ ደስ ይለዋል!!! ሙሽራው ሊከብር ከፍ ከፍ ሊል ሊገለገል ሊልቅ ሰዎችን፡ከኔ፡ዘንድ፡ሊሄዱ እሱ ጋር ሊሰበሰቡ ይገባዋል! ሚዜው ሊያከብረው ሊያገለግለው ይገባል!
አንተ እግዚአብሔር የሰራ ይሰጥ በትግራይ ህዝብ ኮንሰር ነው በማለት የተነገረው አነረሰም አሁን አንተ ወንጌላዊ ነህ???
እውነት የጌታ መንፈስ ያልራቀው ሰው ይጸጸታል ካንተ ጋር የለው መንፈስ የማን ነው ራስህን መርምር ከማስተማርህ በፊት ወንጌላዊነትንም ለሚገባው ስጥ ጌታን በማያምኑት ፊት አታሰድብ
@@kke1813 ከእኔ ጋር ያለ ጌታ እዮስስ ነው I am Christian
Amen 🙏
God bless you