ከናስር ቤተሰቦች ለአራስ መጡልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  2 ปีที่แล้ว +58

    ለማንኛውም ትዛዝ እኛን ማግኘት ለምትፉልጉ በ 09 39 12 54 45 ወይም 09 26 98 64 22 ያግኙን

    • @meredia5046
      @meredia5046 2 ปีที่แล้ว

      Lakache metade butajira lay senete naw

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      አይ ፋሲካ ልዩ ገጠመኝ አዳምጭ ሰርች አርገሽ የአህዛብ ምርቃት በአድ አምልኮ ለማንም አይበጅም ገጠመኝ መፍትሔ የሚለዉን ስሚና ተጠቀሚ ለነፍስሽ

    • @halimatube2299
      @halimatube2299 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ግንስትወራ ሁነውናነው በደብእዘይው ታገቱ ደገፍአራገሽ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@halimatube2299 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meredia5046 ደምሪኝውዴዋ

  • @ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ
    @ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ቢላልንም አላህ ያሳድገዉ ፊርዶሴ እኔም እዳች ሠለምቲ ነኝ እና አላህ ቤተሠቦቻችን ወደኛ ያጣልን ያረቢ ወላሂ የቤተሰቦቼ ነገር በጣም ነዉ የማሳስበኝ ከዱናዉ የአኬራቸዉ ነገር ያሳስበኛ ይህን ኮሜት የምታነቡት ሁላችሁም ዱአ አረጉልኝ አላህ ቤተሰቦቼን ወደ እስልምና እዳመጣልኝ ያረቢ እኔንም መጨርሻዬን ያሳምርልኝ ያረቢ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +4

    በሂወቴ ሚስት የባሏን ቤተሠብ የምትወድ ባልም የሚስን ቤተሠብ የሚወድ የሚከባበሩ የሚረዳዱ ሲሆን እንደት ደስ እንደሚለኝ
    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅርጋ ይስጣችሁ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 2 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ልዩነታችን ውበታችን በየሁሉም አካባቢ ባህሉ ይለያል በጣም ያምራል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ አፊያየ እርጋታሽን ስወደው ወላ ማሻአላህ ብያለው ❤😘

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ልጅሽን እዝል አድርገሽ ስታምሪ እኔም ልጆቼን ማቀፍ አይመቸኝም ነበር እዝል አድርጌ ነበር የፈለኩትን ስራ የምሰራው

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 ปีที่แล้ว

      እሙ ቢላል አቡ ቢላል
      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአሏህ አሌክ አፍያዬ አምብሮብሻል እንኳን ዳስ አለሽ ለዝህ ዳስታ አበቀሽ ቢለልዬነም አሏህ የሰድግለችሁ ለዱኒያም ለኼራም የምጠቅም ሷልህ ልጅ አሏህ የድርገው እሻአሏህ የረብ

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 2 ปีที่แล้ว +3

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህለን እሙ ቢላል ማሽአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየኋቸው

  • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
    @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +22

    ስወዳችሁ ምርጥ ጥዶች ምርጥ ቤተሰቦች ኡም ቢላል በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምኝ😍😘😘

    • @birtukantube8186
      @birtukantube8186 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እሁ ውዴ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@birtukantube8186 እሽ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

      ለወንድ ብላ ሀይማኖትዋ የቀየረች ወራዳ ሴት ምኑን ነው የወደድሻት ክክክክክ

    • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
      @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አይባልም ሰውን ሰው ስለሆነ ብቻ እንውደደው የሚጎዳትን የሚጠቅማትን ታውቃለች ስለዚ በዛ አልገባም

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ሠላም ቤተሠቦች እኳንጨበሠላም መጣቹ ዋውው በጣም ደሥ ይላል ፋሥዬ የናሥር ቤተሠቦች እደ እራሥሽ ቤተሠቦች እያቸው ቤተሠብ ሢሠባሠብ እዴት ደሥ ይላል እኛም በአረብ ሀገር ያለን የመዳም ቅመሞች እዳቹ ወልደን ለመራሥ ያብቃን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላላህ አፍያዬ ትክከል ነው በተለይ የመጀመሪያ ከሆነ የወለደቹ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸ አለህ መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል ከከበቢው ጀሚሮ ሁሉ ነገሩ😍😘❤😍🇪🇹🇪🇹ሀለገረቺን አለህ ዚነቢን ያሰለሙን ያዚቢለት ያረቢ

  • @Nያአለህበርያ
    @Nያአለህበርያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሌኩመሰለም ዋረህመቱለ መሸለ መሸለመሸለ አህሌን አፊያ ደስ ትለለቹ ሞለ

  • @وهوعلىكلىشيءوكيل
    @وهوعلىكلىشيءوكيل 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት የሽርክ ማአት የምን መገን የምን መገን ሱብሀነላህ አላህ ቤተሰቦቻችንን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ

    • @RRr-pc9ot
      @RRr-pc9ot 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ሽርክ ማለት ምንማለት ነዉ??? የሚሉት አልተሰማኝም ግን ሽርክ የሚለዉን ትርጉም አዉቃችሁ ነዉ ??

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 2 ปีที่แล้ว

      ​@@RRr-pc9ot ለፈትዋ ይሮጣሉ

    • @RRr-pc9ot
      @RRr-pc9ot 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioayushyoutube7834 ሳያቁ ሰላሳ ማዉራት ዋጋያስከፍላል ነገየሞልቂያማ እኔኮግርም ይለኛል ዘለዉ ሰዉንለማስከፈርመሮጣቸዉ ይህማ ከሆነ እነሱም የዚናልጅናቸዉማለትነዉ?????አብዛሀኛዉ ቤተሰቦቻችን ይህን ባህልይጠቀሙታል ከዱሮጀምረዉ

    • @asasrt4579
      @asasrt4579 2 ปีที่แล้ว +1

      በሁሉምቦታአለ ቤተሠብአይረዱምሽርክነውቢባሉም አላህይህደውም

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

      የፋሲካ ቤተሰቦች ሙስሊም አደሉምኮ ማሬ ሲቀጥል የኛ ቤተሰቦች አይሰሙም እኔም ደከምኩ

  • @sifen5
    @sifen5 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህህህህህህህህህ አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን ያረብ አብሮነት እዴት ዴስ ይላን ያረብ እኛንም ላገራችን አብቃን

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 2 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ውብ. አፌየ ማሻአላህ ሙስሊም ከሆንሽ ወድህ ያለሽ ሀያ ስራአትሽ ውበትሽ እደት እደምታምሪ ክርስቲያን በነበርሽበት ግዜ ቅንዝንዝ ነበርሽ አሁን ግን እንደናስር እረጋ ያልሽ ሆንሽ ስታወሪ እርጋታሽ😘😘

    • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
      @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ኡነት ነዉ ወለህ

    • @keyihte4966
      @keyihte4966 2 ปีที่แล้ว

      ላ እኔ የጎረቤት ልጄ አብሮ አደጌ ናት በተፈጥሮ ጭምትና ረጋ ያለች ነች ይህ ሚዲያው ነው ቅንዝንዝዝ ይያረጋት

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 2 ปีที่แล้ว

      @@keyihte4966 ልክነሽ በሚዳ ሲወጡ መወራት የሌለበትን ሁሉ ያስወራል መሠል ብዙወቹ ይንቀለቀላሉ አላህ የዱኒያንፍቅር ያንሳልን ያረብ ይዘንልን

    • @rewdakemal3478
      @rewdakemal3478 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ለመነ ናገርረ ሣትሠልምም ማሻአላህነበረች

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል ግን እደሱ አትዘይ ይቀጭብሻል ገና አልጠናምኮ እህት

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአሊይም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሰላም ነሺ የምወዱሺእህቴ ማሻአላህ ማሻአላህ ውዴ ያምራል

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህተባረክ አላህ በጣም ደስይላል ቢተሰብሲሰበሰብ እንዴየትያምራል ቢላልንም አላህያሳድገው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @እምአፈናአንእምመሀመድ
      @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

      ወለዩዋ በናትሽስላልሽ አረጌሽአለሁ ግን እየምታቀረቢው አላህንና ነቢይን ሰለ ላሁአለይሂወሰለም የሚያስቆጣ ከሆነ ስብስክራይቤየን አነሳለሁ

  • @የመርየምእናትዜድ
    @የመርየምእናትዜድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችው ደስ ይለኛል አፊያየ ቀተለየሰ ምግባችሁ እስኪ እንግድነት ጥሪኝ

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
    @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ፍረዶሰየ አደኛ ነኘ

  • @zemzemzemzem1897
    @zemzemzemzem1897 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አ ሲያምር እኛም ጋ አለ ግን በመጀመሪያ ሳይሆንሁሌም ይኬዳል ስትወልድ

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 2 ปีที่แล้ว +5

    እናቶቻችን አላህ እድሜአቸውን ያርዝምልን ያረብ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +37

    ማሻ አላህ ቤቱ ሠፈሩ ሲያምር እና ቢላልን አመት የሞላዉ ልጂ አስመስለሽዋል እረ በማዘሎ አው የሚመቸው ገና ህፃን ስለሆነ እንዲጊህ አድርገሽ አትዘይው

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +7

    የአማቾችሺ ቤት ሲያምር ማሻአላህ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @zharazhara2130
    @zharazhara2130 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፊርዶስዬ ወግ ማየት እደት ደስ ይላል አላህ እስተመጨረሻው ያሳምርላችሁ በፉቅር ዝለቁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋሲካዬ የኔ ቆንጁ ፈጣሪ ልጃቹን ፈጣሪ ያሳደገላችሁ ቤተስባችሸን እረጀም እደሜ ይስጣቹሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +8

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሰሲሉ እርግጠኛነኝ መጀመራድአ ያረጉት የናሲር እናትናቸው አሚንንንንን እማማዬ 😍😍😍😍😍

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 ปีที่แล้ว +12

    አህለንንን አፊዬ እንኳን በሰላም መጠሽ ማሸ አሏህ የቤተሰብ ስብስም በጠም ነው ምወዳው አሏህ ይጠብቃቸው😍የፋሲካ ቤተሰቦች ከልጄ ጋር መዳም ቤት ለይ ምርጥ ምርጥ ቪድዮ እሳራለሁ ወዳ ቤቴ ጎራ በሉ ስወዳችሁ😍😍

    • @طيبهطيبه-ض9س
      @طيبهطيبه-ض9س 2 ปีที่แล้ว

      ምጣዱን የት እገኛዎለን ፉሢካየ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💓💓💓💓

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@طيبهطيبه-ض9س እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @امييالقمر
    @امييالقمر 2 ปีที่แล้ว +1

    Amrobshal masha allah hule endezi zenchi♥️

  • @FatimaFatima-xh2bx
    @FatimaFatima-xh2bx 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታባራካልላህ እጀራ amorony neber

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅነንት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፊርድ
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ደስ ይላሉ
    እውነት ቤተሰቦቸን አስታወስኩ
    ቤታችን የጀማአ ቤት ነበር
    ትውስታ ነካሺ እህቴ ፊርዶስ

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዶየ እንዛመድ የሰፈሬ ልጅ

    • @ሀዶየየኮቻዋ
      @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-ly7uu እሺ የኔ ቅመም ነይልኝ ቁጥርሺን አስቀመጭልኝ የወትሰብ ውደ

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀዶየየኮቻዋ በዚህ ዩቱብ ያነሳዋል ቁጥሩን በፌስቡክ ነይ ጀሚወሎየዋ ይላል በሶላት አንደራደርም የሚል ፕሮፋይል ነው ሜሴንጀር ላይ ፃፊልኝ የኔውድ

    • @ሀዶየየኮቻዋ
      @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-ly7uu የኔ ውድ ፊስቦክ አልጠቀምም

  • @ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት
    @ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን ምጣዱ የት ኘው የሚገኘው ለገጠረ ይሆናልደ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว

    ፊሲካ ውድ እንካን በሰላም መጣሸ በርችልን👍👍👍

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ ማንበብ የማትወዱ ደግሞ በድምፅ አለላችሁ በቻናላችን🌺
    አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹

  • @mashle8217
    @mashle8217 2 ปีที่แล้ว +1

    Walkume salme mammy firdwes mashealhi dase ylalhi

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገረ ልጁች ሰላማችሁ ይብዛ
    ይችንኩሚንት የምታነቡ በሙሉ
    አላህ ተክፎነገረ ይጣብቃችሁ ወቶመቅረትን ያራቅላችሁ ሰላሞን ያብዛላቸሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አረጎኛ ሰውለሰውነወ ♥በቅንነት

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 2 ปีที่แล้ว +1

    ወው ቤቱ አንደኘ ወለሂ ሲያምር መሸአለህ

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናችው ዋውውውው የጉራጌ ባዕል እኮ ደስ ሲል. ልጁን ግን እንዴት ነው ያዘልሺው

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እዴት ያምራል። 😍😍ፋሢካየ ዱአ አርጊልኝ እኔም ለሀገሬ ሠው እዲለኝ። ሁሉም ሥደተኛ ለሀገሩ ያብቃው

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว +2

    #ትግስት_ይኑረን !
    አላሁ ሰብሀነሁ ወተአላ ሰዎችን በተለያዩና ብዙ በሆኑ መከራና ( ቺግሮቺ) ይፈትናል፡፡
    ሰዎቺ ላይ ምንም ነገር አይደርስም ለፈተና ቢሆን እንጂ , ምንም ነገር አናገኝም ለፈተና ቢሆን እንጂ ስለዚህ በተሰጠን (በደረሰብን ) ምንም ነገር ላይ ትግስት ይኑረን ፡፡ አላህ የተጋሾቺ ምንዳ ጀነት እንደሆነ ነገሮናል, አላህ ትግስቱን ይስጠን !
    አላህ ሱብሀነ ወተአላ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፡-
    وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
    ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
    الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
    እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
    أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ
    እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

  • @helelntube185
    @helelntube185 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ቤተሰብ ያርስ ጥሪ ፕሮግራም ያብድ ነው ያምራለ ለኛ ድርሽ አይብ አስቀመጡልን ውዶች

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 ปีที่แล้ว

    በተወደደ ኑሮ ዚቃር ነቀባ ማሻአላህ እንካን የዚ ማረግ አበቃናሽ

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475  2 ปีที่แล้ว

      ይይም ገረሜም ኔሽ አወናክሽም

    • @ሀያትየገራጌቀብራራ
      @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 ปีที่แล้ว

      @@fasikatube9475 ወላሂ ምራቀኛ ትንወጡ ያደርኩ ምሳረ እና ገኝ ናንገባነ ኑሮይ ተወደደም ይቡርነ ሰብ ግን የጠቀለው ይነብር ብቻ እንካን ደስ ባረናሽ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌዎችትለያላችሁቤታችሁ እራሱማሻአላህ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ መሸአለህ ቢላል አለህ የስድጊልሽ የረቢ

  • @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ
    @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩማ ሰለምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አምሮብሻል

  • @aaii2973
    @aaii2973 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ወላሂ

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻላህ ተባረክ አላህ እስካሁን አልተዋወቃቹም እዴ ለምን እደሆና ባላቅም ካገባሽከወለድሽ ጀምሮ ያቺ ያለኝ ፍቅር ወደርየለዉም 😂 ወላሂ ወነቴነዉ ናስርወድ እዳልመስለዉ ሴት ነኝ ፍቅራቹ እስከጀነተልፍርዶስ💕💕💕💕💐

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰፈራችን ሲያምር

  • @tube-rr5bf
    @tube-rr5bf 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህፊሪዶስዬ
    ይሄንንኮሜንትየምታነቡበሙሉአላህወቶከመቅርትይጠብቃችሁአላህበሰላምለሀገራችሁያብቃችሁሀገራችንንምሰላምያርግልን

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ማነዉ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀዉ

  • @rahmarahma3801
    @rahmarahma3801 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹዉ

  • @ሂባተወከልአለአላህ
    @ሂባተወከልአለአላህ 2 ปีที่แล้ว +5

    ግን አማትቤት መቀረፅ አይከብዲም ለማንኛዉም በጣም ደሥ የሚል ባህል ነዉ ያላችሁ

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +3

      ከእንግዲህ እኮ
      እሷም ቤቷ ነው
      ምንም አይከብድም
      ዋናው አለማካበድነው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@nourasultan5619 ደምሩኝ💕💕💖💖

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@ዜድወሎየዋTH-cam-i8m እሽ

  • @ትግስት-ቀ8ጠ
    @ትግስት-ቀ8ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ግን አሳቅሽኝ ልጁን ተሸክሜ አላለችም ክክክክክክክክ

  • @Hayuየቡቲዋ
    @Hayuየቡቲዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሕ ሠፈራችን አየሑት እናመሠግናለን

  • @yegsegdrtu6101
    @yegsegdrtu6101 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ ዋለይኩም ፋሢካ በምንሽ እያ የመንደራሽ ኧርጅንኩ እና በሆነ ጉዳይ አወራሼ ሸሁም ባነ ያኒ በመንደረና እርዳታ ይሸ ህፃን ትከ በነ 6 አመት በጉልበተውታኑ ያር ወቁም ኤችል

  • @hayoutube
    @hayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ለምጣዱ የሰጠሺው ምክር አሪፈ ነው ጀዛኩመሏ ኸይር

  • @medi45672
    @medi45672 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እሙ ቢላልየ ቤተስቦቻቸሁ ሳምሩ ቢላልን አላህ ያሳድግላችሁ🥰🥰🥰

  • @rehimamuhammad7123
    @rehimamuhammad7123 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Tabbakallah

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +10

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም

  • @hasemahseama5721
    @hasemahseama5721 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ በጣም ዳስ ይላል

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይአ ከሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጥላ አርጊለት እለ ለቢባል🙄ደሞ ኮ ገና ህፃን ነውን አስቢ አይ የልጅ ነገር😄

  • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
    @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያዘልሽበት ሻርብ ጥንቃቄ አርጊ ፍትልክ ብሎ እዳይወድቅብሽ እፃን ቢላል

  • @iihj550
    @iihj550 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @haleemahaleema2866
    @haleemahaleema2866 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ ማሸአለህ የኔ ማር አለህ ያሳድጋልሽ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 2 ปีที่แล้ว

    *ፍርዶስዬ ዱኣ ሲያደርጉ መመጀን ያለባቸው በአላህ እደሆን አሰረጃቸው አውቃለሁኝ የገጠር ሰው አስቸጋሪ ነው ግን ሰበብ አድርሺ*

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሳድግህ ቢላሎ እሙ ቢላል ገና ለመታዘል አልደረሠምኮ ማለት አሻርብ አገቱ እዳይገጭ አቀልባ ነበር አገቱን ግድፍ የሚያደርገዉ እና በሻርብ ለመታዘል ይቀረዋል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ባይገባኝም አሚንብያለሁ አብሮብሻል ማሻአላህ እድግይበልልሽ ልጅሽም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
      @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ነይያገርልጅ ምንም ችግር የለውም ኮሜትላይአሳውቂኝ

  • @zumiluabatube7132
    @zumiluabatube7132 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ማሸአላህ 🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🌺🌺🥀🍄🍄🍄🥀🌺🌺🌺🥀🍄🍄🍄🥀🌺🌺🍄🍄

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረብ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ማዘሎ ግዢ የወሎ ማዘሎ ማሻአላህ የኔማር እደግ በል

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ስደትብዙአስተማረኝ
    @ስደትብዙአስተማረኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ የሽርክ መናህርያ የምን መገን ሱብህናላህ

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006
    @wesignlewsitetenlalidegime3006 2 ปีที่แล้ว +1

    mashllah des silil iko

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ🥰🌹🥰🌹🥰🌹🌹🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አለ በሀገራችን በወሎም ገልቻ ይባላል የመጀመርያ ልጂ ስወልጂ

  • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
    @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እናት አባት አላህ ያቆይልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ፋፊ ሁሌም ደስተኛ አሏህ ያድርግሽ

  • @nematube7913
    @nematube7913 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡሙ ብለል አለህ ይጠብቅሽ ውዴ
    የመደም ቅመሞች እኔቴ አለህ ያሠበችትን አሰክቶ አለህ ለገርች የብቃች ስደት በቃ ይበለች የርብ

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ህፃኑ አንገቱን እንዳትቀጭው በማዘያ እዘይው

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 2 ปีที่แล้ว

    ባህሉ ጥሩ ነው ግን ዱአ ሲያደርጉ የሽርክ ቃላቶችን እየተጠቀሙ ነው እና ፋሲካዬ ተውሂድን አስተምሪያቸው እከሌ መገን እከሌ መገን። የሚሉት ነገር እዳለ ሽርክ ነው ።

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን ልጂ እንደዚህ አይታዘልም የራሱ ማዘያ ተገሺቶ ነው የሚታዘለው እኛ አገር እንደዚህ አናዝልም እንዳይወድቅብሺ

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

      ምንም አይሆንም አብዛኛውን አካባቢ በሻርፕ ነው የሚታዘለው ወደ እናንተ አካባቢ ባህላዊ ማዘያ ስለምትጠቀሙ ነው

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว

      @@semiraabdo7080 አዎ እኛ አገር አቀልባ ይባልል በቆዳ ነው የሚሰራ ባህላዊ ማዘያ ነው ያደግንበት አሁን ግን ዘመናዊም መቷል የጨረቅ አለ

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ji8if ሁሉም እንደአደገበት አካባቢ ይለያያል ወደኛ አካባቢ ከፊት ለፊት የሚታዘሉበት ዘመናዊ ማዘያ አለ ግን እኔ በሻርፕ ማዘል ነው የምወደው

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 2 ปีที่แล้ว

    አዉበመስቃንቤተጉራጌም አራስጥሪይኬዳል ለእህቴየሄድንግዜአስታወሺኝ

  • @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር
    @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማማሻአላህ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว

    መሸለህ

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር አረጓደ ነው ጀሚል ነው

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 2 ปีที่แล้ว

    የና ነስር ቤት የበደ ነው መሻ አለህ ግን ጫት ብቻ ነው እንዴ ምያመርቱት

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @aziyoutube4723
    @aziyoutube4723 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እጋታሽ ጨምራል

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @tube-ly7uu
    @tube-ly7uu 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
    @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ፍርዶሥ መምጣት የነበረባቸው እነሡ ናቸው ወደ ቤትሸ ብቻ ጀዛቸው አላህ ይክፈላቸው

    • @zeharaseid7490
      @zeharaseid7490 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም ምን ችግር አለው ልጂ እናት ቤት መሄድ

    • @ኡምቢላልኢሻአላህ
      @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว

      @@zeharaseid7490 በኛ በጉራጌ ባህል የመጀመራ ልጅ ሲወለድ የባል እናት ተዘጋጅታ ትመጣለች እጂ የልጅ ሚሥት እሡዋጋ ሄዶ አትዘጋጅም

    • @zeharaseid7490
      @zeharaseid7490 2 ปีที่แล้ว

      አቅማቸው ካልቻለስ እሷ ትቀላለች

    • @ኡምቢላልኢሻአላህ
      @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว

      @@zeharaseid7490 ትክክል ዜዶ ጀዛኪአላህኬር

  • @fifishiferawo5596
    @fifishiferawo5596 2 ปีที่แล้ว

    Mejemeeya raseshen lewuteshi neber magebate sayeshe gen desetega atemeeseyem

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 2 ปีที่แล้ว

    ወዲጂዋለሁ በህሉን እኔም ጉራጌ ሣልምጣ አልቀርም ከወሎ