Ethiopia: እስር ቤት ውስጥ የሰራሁት የሚያደስት ስራ/ክፋል2/ Exclusive interview with Ustaz Nuru Turki

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @rabiwellyewa3612
    @rabiwellyewa3612 3 ปีที่แล้ว +9

    አድስ ሙሽራ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ ትዳሬ እንድሰምር ደሞ አኸለቁ ያማረ እንድሆነ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 3 ปีที่แล้ว +21

    በሚቃጥለው አቡኪ ይቅራብ ምትሉ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 3 ปีที่แล้ว +20

    ይችን ኮሜንት የምታንቡ ሁላ ሰላማችሁ ይብቃ ከቤቴም እየመጣቹህ ደምሩኝአህለን ወሰህለን ምርጦች እንኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረስን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፁመው ከሚጠቀሙትም ያድርግን

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +10

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።።።።

    • @mohammedkaabi1777
      @mohammedkaabi1777 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @alemantube
      @alemantube 3 ปีที่แล้ว

      @@mohammedkaabi1777 ፕሮፋይሌን በመጫን ግባ

  • @fatimaalmehrezi9614
    @fatimaalmehrezi9614 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ጀዛካ አላህ ካይርን ያረቢ ኢሻን አላህ ትክክል🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲

  • @jemiladawood4910
    @jemiladawood4910 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡሥታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ስ ሰማው ብውል አንደበትህ ን አልጠግበውም አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ የኢስላም ጀግና ለምትሰራው ስራ እዩኝ የማትል ወንድማችን ሀይር ጀዛህን ረበል አለሚን ይክፈልህ በጣም ነው የምወድህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋ ነፍሴ እእእ ኡስታዝ አንተስ ለዱኒያህም ለአኼራህም እየሰራህ ነው አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ

  • @naimaali426
    @naimaali426 2 ปีที่แล้ว +1

    ወኣለይኩም አሰለምጄዘከለህ እኘንም ሰምተን ተጠቀሚ አለህ የድርገን እነንተንም ኡለሞች እድማቹን አለህ የርዝምልን

  • @fafibintyusuf6782
    @fafibintyusuf6782 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና ያረብ በያለንበት ሰላም ያድርገን አዛኙ ጌታችን ።

  • @totatota9856
    @totatota9856 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @malihasamman9117
    @malihasamman9117 3 ปีที่แล้ว +7

    አሰ ወ ወ ኡስታዝይ እድሚክን አላህ ረጅም ያድርገው ከነቤተሰብክ እንደአንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወንዶችን ያብዛልን እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ ወንዶች የራሳቸው እናትወይም አባት ሀቅ ብቻነው ያለበት የሚስቱስ እናትና አባት ሀቅ የለበትም ይሂን መልስ ኸውልይ አደራ አላህ ያግዝሽ።

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว +2

      ኢንሻ አላህ ሁቢ በሌላ ፕሮግራም አነሣዋለሁ ጠብቂ

    • @ኡሙሰኪናኡሙሰኪና
      @ኡሙሰኪናኡሙሰኪና 3 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርቢልን

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር
    @እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዜ ንግግሩ አይጠገብም

    • @hm199
      @hm199 3 ปีที่แล้ว

      Hake

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትክክል ሁላችንም ያቅማችን ብናደርግ ድህነት ሚባል ነገር አይኖርም ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ በክፉ የሚያይህን አላህ ይያዝልህ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር
    @እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዜ ከነዛ ክፍወች አላህ ስላወጣህ አላሀምድሪላ 10000አመትኑርልኝ ከሊት የኔቆጆ በርች እምታቀሪቢቸው ጡሩነገረነው

  • @sofiyaendres6419
    @sofiyaendres6419 3 ปีที่แล้ว +5

    ትናትና ገብቸ እየፈለግኩ ነበር ክፍል ሁለት ለቀሻል ብየ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የየቱሞች አባት ኡስታዜ

    • @kedijadawod1915
      @kedijadawod1915 3 ปีที่แล้ว

      Aslam Alyekum Wrahmtlahe Wbrkato Leje Alaah Ytbkh Srahenim Esuw Yekbleh Ye Yetemoch Abat Knesu Gar Nur Knesu Gar Tksks Bejenet Ameeeeeen Yarb Leje Ustasbze

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze96 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡዝታዜ ሀያትህን ያርዝመው

  • @nebelmohamed4902
    @nebelmohamed4902 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዙና እንደናንተ አይነት አዛኝ ሰዎችን ምድር ላይ አላህ ሱወ ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ እኛንም ለሰዎች ሚራራ ልብ አላህ ይስጠን::🤲🤲🤲

  • @samseamaleka7479
    @samseamaleka7479 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ኡስታዝ ያራብ ከስደት መልስ እድካድማቸው አላህ ተውፊቁን ይስጠኝ

  • @rehmarock6915
    @rehmarock6915 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አልሀምዱሪላህ

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 3 ปีที่แล้ว +3

    Welahi des yemil manqiya......Allah yechemerleh......Allah Ethiopian 🇪🇹 selamuan yabzaw Amiin......

  • @የኔመንገድከመውደዴየተነሳ
    @የኔመንገድከመውደዴየተነሳ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ብያለው ውስታዙና ንግግርህ ወተት ነው ያ አላህ

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 3 ปีที่แล้ว +4

    عليه افضل الصلاه وازكى التسليم اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين اللهم انصر الاسلام والمسلمين يا رب

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንአላህ

  • @asuxxx6346
    @asuxxx6346 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹሁ በርቱ

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    جزعكوم الله كير

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ጎበዝ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለተበረከላ

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡሥታዝ&ሀዉሊዬ አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ እንኳንደናመጣችሁልን ሀቂቃ ሥለተሥፋአለመቁረጥ ነገአለኝ ብለንሥለማሠባችን ያነሣችሁት ነገርየእዉነት ብዙም ባይባል ተሥፋየመቁረጥ ባህሪነበረኝ እንድጠነክር ያደርገኛልብየ አሥቤያለሁና ጀዛኩምአሏህ ኸይረንጀዛእ

    • @ke6814
      @ke6814 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

  • @ayeshaaysha7820
    @ayeshaaysha7820 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ ኣላህ ከይር

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 3 ปีที่แล้ว

    ውዶ።ኡስታዝ።ኑሩቱርክ።
    የየቴሞች።እባት።አላህይጠብቅህ
    እድሜእና።ጤና።ይስጠህ።

  • @ኢማንየልጂናፋቂ
    @ኢማንየልጂናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዞች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @rawandf.a.1823
    @rawandf.a.1823 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 3 ปีที่แล้ว +1

    Jezakelah........

  • @anshaesmail9674
    @anshaesmail9674 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህኡስታዝ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @totatota9856
    @totatota9856 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @rahemseid3111
    @rahemseid3111 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀውልት እህቴ አንድ ልጂ ማሳደግ እፈልጋለሁ እባክሽ የውስታዝን ቁጥር እፈልጋለሁ ወይም ያንችን በአጭር ግዜ አገር እገባለሁ ግን ካሁኑ ልጂ እፈልጋለሁ ሂወቴ እስካለ ለልጄ ወንድም ውይም እህት የምትሆን እባክሽ እህቴ

  • @ቡናዩቱብ
    @ቡናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ምርጠዋ ኮሜንት ባላረግልሽም ሁሌም እከታተልሻለሁኝ በርቺልኝ ላይክና ዱዋ ነው ከኔ ምታገኒው

    • @ቡናዩቱብ
      @ቡናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      ኡታዝ ስታቀርቢው በጣም ደስ ብሉኝ ነው የኮመትኩት

  • @frqantube6044
    @frqantube6044 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ኡስታዝ ሴትጋ ፊትለፊት የህዲከሏህ ወየህዲና አረረረረረ ሸህምነው

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 3 ปีที่แล้ว +1

    ea wr wb አላህ ይጠብቃችሁ

  • @timajmohammed1590
    @timajmohammed1590 8 หลายเดือนก่อน

    Ya Allah le estaze tena ena edema yestelne

  • @أموبيلال
    @أموبيلال 3 ปีที่แล้ว

    ደስየሚለኝ ማስታወቂያየለውም ዘንቸ

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @asmaismail373
    @asmaismail373 3 ปีที่แล้ว

    6:05 minute lay yanesashiw hasab hule wiste lay yimelalesal...........indew dirigit binor biye imegnalehu.......inde hagerim inde masgidim........coz wallahi betam betam be kelal menged nw mahberawi chigirochachin mifetut

  • @reyammiyaji9773
    @reyammiyaji9773 3 ปีที่แล้ว

    ወለሂ፣የሁዲን፣ተነክራክሊኒ

  • @hawamosa3693
    @hawamosa3693 3 ปีที่แล้ว

    Masha allaah allaah tebaarek allaah allaah yuxebiqeh ustaazeewwa

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 3 ปีที่แล้ว

    Allah yexbqeh ustaz Nur

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 ปีที่แล้ว

    Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh mashallah ejege betam disssss mile program
    Jazakum Allah khair

  • @አዩማኛ
    @አዩማኛ 3 ปีที่แล้ว

    ሀለት በጣም ነው ምወድሽ ግን በላትዳር ነሽ ወይ

  • @روان-غ4ل4ذ
    @روان-غ4ل4ذ 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሀዉልዬ ወአሌኩሙሰለም ኡስተዙና

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወሣህለን በቅንነት ዴምሩኝ ወገኖቼ

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ

  • @መይሙናየአላህባረያመይሙና
    @መይሙናየአላህባረያመይሙና 3 ปีที่แล้ว

    አህለን አህለን

  • @BiniDana-j7c
    @BiniDana-j7c 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ እኔ ክርስቲያን ነኝ አንተ የምታስተምረው ስወደው ግን እያረግላቸው ያሉ ቤተስብ እንዳላረክለት የሚያስብ ቤቴሰብ ምን ምልከተ ይኖርካል

  • @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
    @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ 3 ปีที่แล้ว

    Hawlet konjo ustazi yeyetmoch Group alewde mekelakel efelegalhu bekominet insha allah

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሀውለትዬ እስቲ ምትቺይ ከሆና ረመደን ከሚልን አምጪልን ዬት ሄደ በተረፈ በርቺ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว

    Hobozo Salmte Maonshen Sak Yablta Wodadkushe Miknathu Misalimhu Setoch Batam Nikhu Nachu

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว

    aswrwb Masheallh Allh Ytabikachu Batam Tikikl Hulam Neger Kabet Ygamiral

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว

    Ante Zim Bilak Yatimochn Asdig Allh Jazakin Ykflikal Lalawu Bazar Ychafachfi

  • @abdiabdi4900
    @abdiabdi4900 3 ปีที่แล้ว

    ተቈሞች ምን ያህል ታማኝ ናቸው ነው ዋናው ጥያቄ

  • @asmaismail373
    @asmaismail373 3 ปีที่แล้ว

    betam betam betam ameseginishalehu bebekule

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 ปีที่แล้ว

    አህለንን

  • @mohammedmakintube
    @mohammedmakintube 3 ปีที่แล้ว

    አላህ የጅዛክ ኸይር እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว

    ሱባናልህ ንግግሩ ሁልም ነገር ቀረፀ አልዉ እዉነትክን ነዉ

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @foziyweloyew1627
    @foziyweloyew1627 3 ปีที่แล้ว

    🌹🌹

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 ปีที่แล้ว

    የሚያደስት የሚለው የሚያስደስት በሚል ይስተካከል!
    @Shukren Hawli

  • @hirafaruqyoutube8455
    @hirafaruqyoutube8455 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር ሀውሊ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ አላህ ይጠብቅህ ለማንኛውም ገብታችሁ ተማሩ🧐😂th-cam.com/video/BPBr5gZN3Eg/w-d-xo.html

  • @sebrinaabdella4292
    @sebrinaabdella4292 3 ปีที่แล้ว

    Ende ebakh meglis gbana hagerachin kechger kedhnet awtalen ende ante aynetu sehabawn umer yastawsegnal edmeh yrzemlgn hustaze.

  • @frqantube6044
    @frqantube6044 3 ปีที่แล้ว

    ሤትጋር ፊትለፊት ያለምንም ግርዶሽ አረ አሏህን ፍራ እናተ ደሞ በኡማውዘንድ ኡስታዝ ነው እምትባሉት ታዳ እናተ ይሄን አይነት መዳፈር ከተዳፈራችሁ ተማሪውም እናተ ነው እሚከተለው ወሏሂ አላመርኝም ምክርህ ያለቦታህ ተገኘህ

  • @ፅዋውመራራነው
    @ፅዋውመራራነው 3 ปีที่แล้ว

    ሀዉለት የኡስታዝን ቁጥር ስጪኚ ሀገር ስገባ በአካል ማግኜት እፈልጋለሁ የሱን መስጠት ካልቻልሽ ያንችን ስጪኚ ስመጣ የኡስታዝን ትሰጪኚ አለሽ

  • @abdiabdi4900
    @abdiabdi4900 3 ปีที่แล้ว

    የምትረዱት ሙስሊም ብቻ ነው ወይንስ ሴንተራችሁ ውስጥ ካፊትም አለ ? ሙስሊም ብቻ ከሆነ አካውንታችሁን ኡስታዝ ኑሩ አሳውቁን

  • @klkbak7995
    @klkbak7995 3 ปีที่แล้ว +1

    .

    • @klkbak7995
      @klkbak7995 3 ปีที่แล้ว +1

      🕋✅✅✅🇧🇯

  • @hanantube1138
    @hanantube1138 3 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/39-2CyU6PUo/w-d-xo.html
    ⁦✍️⁩
    አፉታ
    አመቱን በሙሉ ሰው ሳስቀይም ኖሬ
    ምን እንደማይጠቅሙኝ ስዘልፍ ከርሜ
    ለይቅርታ አልመች ሁሉም ላይ አድሜ
    አፉታን ይቅርታን ከሽንፈት ቆጥሬ
    ......... ......... .......... ........
    የስራ መዝገቤን አንጠልጥዬ ተውኩኝ
    የጌታዬን ትዕዛዝ ከቁብ አልቆጠርኩኝ
    ........ ..... ....... ..........
    ድንገት በሞባይሌ መልእክቶች ጎረፉ
    ከአንዱ አንዱ ላይ ላፍታ እንኳ ሳያርፉ
    እንዲህ ነበር የሚል እህት በይኝ አፉ
    ........ ....... ........ ...... .....
    ረመዳን መድረሱ በቅፅበት ታወሰኝ
    አላህ ፆም ሰላቴን እንደማይቀበለኝ
    በፍጥነት ሁሉንም በእሺታ መለስኩኝ
    ደግሜ አፉ በሉኝ እያልኩ ተማፀንኩኝ
    ግን ራሴን ጠየቅኩ ለምን ዘገየሁኝ
    ረመዳን እስኪመጣ ለምንስ ጠበቅኩኝ
    አመቱን በሙሉ ምን ስሰራ አከረምኩኝ
    ምን አረጋግጬ ሞት እንደማይቀድመኝ
    አፉታ ሚቻለው በረመዳን ነው ?ራሴን ጠየቅኩኝ
    መልሱንም አጥቼ ከራሴ እየተከራከርኩ እንዳለሁ አለሁኝ !
    th-cam.com/video/39-2CyU6PUo/w-d-xo.html