ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ ያድርሰኝ እጅ እናቴጋሂጀ ፆሜን ልደር አላህዋ እናቴን አቆይልኝ
ሄ ወላ ማማየ
እረ ገና ይሄን ያጣል ብዬ በእናቴ ላልታረስ ወይባዬን ሙቄ መረቄን ጠጥቼ ለሽ ነዉጂ 😂😂😂😂 ብቻየንማ ወልጄ አልተኛም እናቴ መምጣት ባትችልስ? ከወሊድ በኋላ አለመተኛት እረፍት አለማድረግ በኋላ ጉዳት አለዉ ቢያንስ አንድ ወር ግድ ነዉ እንደኔ
እኛ ሀገር ላይ ብቻ ታይሆን የአረቦችም ባሀልነው ለብቻየ ምንተምን ላረገው አዱንአላቀው አሏህ ለዛ ያብቃንና እናቶቻችንን ረጅምሀያት ይስጥልን ብቻ
አብሮ ይሄዳል ኢንሻአላህለዚህ ያብቃሽ በሉኝ
በጣም አሪፍ ምክር ነዉ😊
ማሻአሏህ ለቤትሽ አድስ ነኝ ደስ ይላል ምክርሽ
እኔስ እናትም የለኝ እንጂ ሺ ግዜ ክፍተት ይኑር የራሱ ጉዳይ ዋናው የኔና የልጄ ጤና ነው እሱ እንደሁ ጤና ከሌለኝ ያራግፈኛል እኔ በሂወቴ እንደመውለድ የሚያስፈራኝ ነገር የለም እናቴንም ያጣሁት በወሊድ ምክንያት ነው 😭💔💔😢
ሲጀመር ገና አረገዝኩ ስትለው ነው ድራሹን የሚያጠፋው
አረአልሰማሽም እናቴጋርነው እጅ ምንአይነት ምክርነው ሆ😂😂
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ ላግባና አስብበታለሁ😁😂😂
የኔ አስተዋይ❤❤❤
Masha Allah eunatishnw 👍👍
ሳሂ
እና እባሌጋር ምንከምን አዴርገዋለሁ እናቴ እኔጋር አትመጣ ኮንፎርት አይሰማትም ማን ያርሰኛል
Lek neshe
😂😂

አብሮ ይሄዳል ኢንሻአላህ
ለዚህ ያብቃሽ በሉኝ