"በኢትዮጵያ ደም መፋሰስ አሁንም ይመጣል!" ቄስ በሊና ሳርካ | Tariku Mekuria

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 265

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 3 ปีที่แล้ว +14

    ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ይላል እግዚአብሔር፡፡ ስለዚህ ልባችንን ለእግዚአብሔር ከፍተን እርስ በእርስ በፍቅር እየተሳሰብን እንፀልይ፡፡ የስድብና የስንፍናን እንዲሁም የመለያየትን ቃል አንጻፍ (አንጠቀም) ሰው ሁሉ የአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፡፡ አንዱ ሌላውን ይባርከው እንጂ አይርገመው፡፡ ጌታ የምህረት አምላክ ነውና፡፡

  • @gadisamekonnen215
    @gadisamekonnen215 3 ปีที่แล้ว

    በአገራቺን የምናየዉ የምንስማዉ አስፈሪና አስጨናቂ ነዉ ጌታ ግን ሁሉንም በመልካም ያሻገረናል ጌታ አበስቶ ይባረኮተ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ምህረት ያድርግልን።
    አባ እናመሠግናለን ረጅም ዐድሜ ይስጦት
    የእናት ሐገር ዳግም ትንሳኤዋን ለማዬት ያብቃዎት
    💚💛❤️

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 ปีที่แล้ว +11

    ማዕበሉን ጸጥ የሚያደርገው ጌታ ኢየሱስ ስላለ እንሻገራለን ።

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +15

    የማይስማሙ ሀገራት ተስማምተው ሊወጉን ከመጡ እኛም ልዩነታችንን ጥለን አንድ ኢትዮጵያ ብለን በፈጣሪ ፊት እናልቅስ ያ ብቻ ነው የሚያስመልጠን

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 3 ปีที่แล้ว

      ጦርነት አፄ ዮሐንስ ዘመን
      በአፄ ሚኒሊክ ዘመን
      በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን
      በደርግ ዘመን
      በመለስ ዘመን
      በአብይ ዘመን

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +13

    እንደኔ አስተሳሰብ ግን ሁሉም በሚከተለው ሀይማኖት ብንፀልይ ፈጣሪ ይሰማናል ባይ ነኝ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው ስለ አንድ ፃድቅ ሲል እግዚአብሔር ምድርን ይምራልና ሰውን መውቀስ ስለሰው ቄንጥ ማውጣት ትተን እንፀልይ ባይ ነኝ ምክንያቱም ለሀገራችን የሚበጃት ልባችንን በፈጣሪ ፊት ማፍሰስ ብቻ ነው ያ ነው የሚያስመልጠን ሁሉም እየተነሳ ይሄ መአት ይመጣል ይሄ ይሄዳል ቢለን ምን ይጠቅመናል ፀልዮ ሚያፀልን ፆሞ የሚያስፆም ነው ባሁን ሰአት የሚያስፈልገን

    • @lamesabulto4198
      @lamesabulto4198 3 ปีที่แล้ว

      God bless you abundantly.

    • @weynialex128
      @weynialex128 3 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርካቹ

    • @temesgenberhe5402
      @temesgenberhe5402 3 ปีที่แล้ว

      Don't say Endene astesaseb, read bible word of God, atdonkur

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው የማይቻለው የሚቻለው እግዚአብሔር ነው፡፡ ኃይል የእግዚአብሔር ነውና!!!

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 3 ปีที่แล้ว

    Kes Belina,God bless you 🙏 Fayyaaf umrii dheeraa isiniif haa kennu gooftaan.

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 3 ปีที่แล้ว +30

    እየሱስ በስራ ላይ ነው አባይ ይሞላል ። ጭፍሮች ያፍራሉ።

  • @mantheman5040
    @mantheman5040 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እናመሰግናለን። ''የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ'' የሚለውን መጽሃፋቸውን የት ነው ማግኘት የምንችለው?

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +23

    አሁን እርስ በርስ ምንሰዳደብበት ጊዜ አይደለም። ጎበዝ ተነሳ ሀገርህ እንደ ሶሪያና ሊቢያ ከመሆኗ በፊት ለሃገራችን በአንድነት ሀገርን ለማዳን አላማ በማህበራዊ ድረገጽና በሰላማዊ ሰልፍ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ድምጻችንን እናሰማ! "እናት የሞተች ለት በሃገር ይለቀሳል፣ ሀገር የሞተለት ወዴት ይደረሳል?" በል ተነስ/ ተነሽ ሀገርህ/ሽን አድን/ኚ!!!

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሁላችንም ዘር ሀይማኖት ጉሳ ብሄር ሳንል ለሀገር እኩል መቆም ይገባናል ግን ባሁን ሰአት ከግማሽ በላህ የኢትዮጵያ ህዝብ በብሔር በጎሳ ሆኗል የሚያስበው ከሀገር በላይ ብሄር የሚል መርዝ በልቡ ተቀበሯል ይሄንን መርዝ እንዴት አርገን ከውስጣቸው አውጥተን ይሆን ሀገር ማለት የመኖራችን ህልውና መሆኑን እምናሳያቸው

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 3 ปีที่แล้ว

      የጥፋት ቅስቀሳ እያደረግህ ነው: አሸባሪ ማለት ይሀው እኮ ነው።

    • @trezaboshe1497
      @trezaboshe1497 3 ปีที่แล้ว

      ባአንተ ቤት ሰልፉ ነዉ የምያድነዉ?

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 ปีที่แล้ว +6

    ababa kes Belina yetekeberu betam enwedotalen Rejim edme ynurulin ❤❤🙏

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜዎት ይርዘም ኑሩልን ቄስ በሊና።

  • @frehiwotephraim9267
    @frehiwotephraim9267 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ሁሉን ያሸንፋል ! ያሻግረናል !

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃል ያለው ይሻገራል🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እግዚአብሔር የጠብቁት እድምዎትን ያርዝመው የተናገርኩት ጠብ ያላለ ታላቅ የአግዚአብሔር ስው ኑት

    • @eevankoti
      @eevankoti 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/T67UaW1Mzpg/w-d-xo.html

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 3 ปีที่แล้ว +3

    i looooooooooooooooooooooooove kes Belina very genuin man of God

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 ปีที่แล้ว +25

    በሀራችን ላይ የውሸት ትንቢት የሚተነበይ በክርስቶስ እየሱስም የተደመሰሰ ይሁን። ስላም ያሰማን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @halimetyetentawa4741
      @halimetyetentawa4741 3 ปีที่แล้ว

      እና ደግሞ ነብይ ነን የሚሉትኮ ሀሰተኛ ናቸው

  • @faizasaeed7106
    @faizasaeed7106 3 ปีที่แล้ว +5

    የወደፊቱን የሚያውቅ አንድ ፈጣሪ ነው

  • @tilahunnegero
    @tilahunnegero 3 ปีที่แล้ว

    Stay blessed Our beloved Visionary ቀስ Belina Serka

  • @lidacall2642
    @lidacall2642 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እን እወዳሃለሁን በጌታ ፍቅር በጌታ ስም ተባረኪልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛክህ

  • @lamigurmutasisa7889
    @lamigurmutasisa7889 3 ปีที่แล้ว +1

    Umurii dheeraa isiniif haa kennu!❤️🙏🙏🙏!

  • @hsR-ys8bbምርቱነሽ
    @hsR-ys8bbምርቱነሽ หลายเดือนก่อน

    🇪🇹⭐አኔሜ🇪🇹🌹 ንፀልኝ 🇪🇹🌙እኔም🇪🇹🌼 ጌቴማቃበል🇪🇹🌹 ፋልገሀለሁ አሜን🇪🇹⭐💜💚

  • @bj4175
    @bj4175 3 ปีที่แล้ว

    NO NO ደም መፋሰስ እግዝዚአብሔር ኢትዮጵያን በቃ ብሎአታል የሰላም ጊዜ ነዉ

  • @hamieshetu7168
    @hamieshetu7168 3 ปีที่แล้ว +1

    “ከእነዚያም፥ እንዳይሳደቡ ይማሩ ዘንድ ለሰይጣን አሳልፌ የሰጠኋቸው፥ ሄሜኔዎስና እስክንድሮስ ናቸው።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥20

    • @propheteyasushukajara541
      @propheteyasushukajara541 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አባቻን ሁሉ ሰላም። ነው በጣም እንወዳለን

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @sukaredinssa1292
    @sukaredinssa1292 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይረደወታል የጀመሪኦትን ይጨርሱ፤ አኔም ቅናት አለብኝ የመቀባበል አንድነት ብኖር አገራችን ታርፋለች፤ ጨለማው ስፊራ ይለቃል፤፤

  • @tarikenisra5662
    @tarikenisra5662 3 ปีที่แล้ว +17

    እና ስንት ሰው ነው መጸለይ ያለበት ለምን እርዎ አይጸልዩም ቶሎ መከራው እንዲርቅ

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +5

      እየፀለይን ነው አሉኮ። ደግሞም ስንት ሰው ይፀልይ ? ሁሉ ሰው ።

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +7

      ፀሎት የሁሉም ሰው ግዴታ ነው ምን አይነት ጥያቄ ነው ?

    • @ዜድየደሙፍሬ
      @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +6

      ወይ ጉድ ስንት ሰው ይፀልይ ምባል ጥያቄ ምንድነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

    • @woldemariam3498
      @woldemariam3498 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ክርስቲያን መፀለይ አለበት።

    • @united6563
      @united6563 3 ปีที่แล้ว

      Atitseliyuna Ashufu. Lekibir mot enkuan mebikat metadel nw. Yenegachun enkuan atawkum

  • @abebemarera5650
    @abebemarera5650 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @SaraSara-ol1bb
    @SaraSara-ol1bb 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yichilal Ameen Ameen

  • @bekelechwoude8062
    @bekelechwoude8062 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you.

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 3 ปีที่แล้ว

      ታንኬው ለማነው? አስቃባጭ

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 3 ปีที่แล้ว

    ምነዉ ጸልዩ እንጂ ሥለጦርነት
    አይንገሩን ብቻ የኢየሱስን ትልቅነትና
    ማሥፈራቱን ይንገሩን እንጂ ምድር ላይ
    ሥለሚደረገዉ አይንገሩን አንፈልግም

  • @behailuamekuria8425
    @behailuamekuria8425 3 ปีที่แล้ว

    እድመና ጤና እግዝአብሔር ይስጥልን

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 3 ปีที่แล้ว

    እኛ የናፈቀን መጪው ጊዜ የተስፋና የብርሀን፥ ሰቆቃና ለቅሶ የሚያበቃበት ጊዜ ነው የሚል ትንቢት እንጂ የናፈቀን የጦርና የጦርነትን ጊዜ ትንቢትማ ቅዱሱ መፅሀፍ ከነገን ብዙ ሺህ አመታት ተቆጥረዋል። ያንን እየመዘዙ ማስታወስ ደግሞ ትንቢት ሳይሆን ትንታኔ ነው። የእኛዎቹ የሀይማኖት መሪ ተብዬዎች መልካምን ዘመን የሚያሳይን ህልም ስጠን ብለው ስለማይፀልዩ ያለው አማራጭ ያው የተባለውን በመደጋገም ትንቢት ተናጋሪ የምትለው በርጩማ ላይ ቁጢጥ እንዳሉ የሞት መላዕክ ሊወስዳቸው ዙሪያቸውን እየቃኘ ነው። እኛ የሚረባ ፀሎት ፀልዮ ወንዝ የሚሻግር ትንሳኤን ማየት ነው የናፈቀን። ለዚህ ደግሞ መፍትሄው የኢትዮጵያን ህዝብ ከእነዚህ አይነት ትርክት ውስጥ ለማውጣት ጎረቤት ከጎረቤቱ ተስማምቶና ተግባብቶ እንዲኖር ምክርና ትምህርት እንጂ ትንቢት ምናምን የሚል የጅል ጨዋታ አይደለም። እነዚህ ጥንቢተኞች አንዱን የወለጋ ሌላውን የሸዋና የባሌ እያሉ ወገንና ወገንን የሚለያዩ እርጉማን የብሄር ሰይጣን የሚጫወትባቸው መርዘኛ መሆናችሁን ለዘመናት የሰራችሁት እኩይ ስራ ይመሰክርባቸዋል። በምትደፉበት የአምልኮ ስፍራ ስብከታችሁና ቀረርቶአችሁ ሀገርን የሚሻግር ሳይሆን የሚያመክን እርግማንን የምትዘሩ የባላቅ መንፈስ የተጠናወታችሁ እርግማን ናችሁ። ያ እኩይ ስራችሁ ነው ዛሬ ዋጋ እያስከፈለ ያለው። ስለሆነው አፋችሁን ዘግታችሁ በትንቢት ስም እያጭበረበራችሁ ለጊዜውም ቢሆን ስጋችሁን መግቡ። የእኔ መልዕክት እንደሚከተለው ነው፥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ተቃርቧልና ህዝቤ ሆይ አይዞህ በርታና ሀገርን ጠግን እግዚአብሔር ይረዳሃል። በርታ ሰውም ሁን🙏🙏

  • @ebisewalga5163
    @ebisewalga5163 3 ปีที่แล้ว

    God bless you .

  • @oneworldhope2240
    @oneworldhope2240 3 ปีที่แล้ว +2

    እባክዎ መፀልይ ካልብዎም ዝም ብለው ይፀልዩ ደም ይፈሳል ችግር ይመጣል ምናምን እያሉ ህዝብን አያሸብሩ:: የሚያወራ እንጂ የሚመራ አባት እኮ ነው ጠፍቶ ተመሪውም ተደናብሯል

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 3 ปีที่แล้ว

    Lord Will Ethiopia prevent from racism !

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +6

    አባይም ይሞላል ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች

  • @nunat6047
    @nunat6047 3 ปีที่แล้ว

    የቤተክርስቲያን አባቶች ህዝቡን ይሄ መጣብህ፣ ይሄ ይመጣል እያላችሁ ባታሳቅቁት። ወደ አምላኩ እንዲቀርብ ጸሎትና ምክራችሁን ብትለግሱት። ምድራችንን የሰቆቃ ምድር አደረጋችኋት። አቤቱ አባት ሆይ የህዝብህን ስቃይ የማትወድ ነህና የምህረት እጆችህን ላክልን።

  • @hyesushatano2078
    @hyesushatano2078 3 ปีที่แล้ว

    Rev geta yibarkih , gin be hibretu lay dess silalaleh, azinalehu

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 3 ปีที่แล้ว +1

    This pastors their job was to teach love & unity forgiveness

  • @muletaderesa9158
    @muletaderesa9158 3 ปีที่แล้ว

    tebarku

  • @hamieshetu7168
    @hamieshetu7168 3 ปีที่แล้ว

    “መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥5

  • @alembrhan7624
    @alembrhan7624 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ያለው ይሻገራል አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @ayan7416
    @ayan7416 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Father,

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም፤እድሜ፤ይስጦት

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @lidacall2642
    @lidacall2642 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ያሻግረናል

  • @kebebushtessema9851
    @kebebushtessema9851 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሬ በጣም ደስ ይላል ቀጥል

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

    ⭕️ወይ ዘንድሮ ስንቱን እብድ እንቀበል ..ጌታ ሆይ እባክህ ተሎ ና ...ሐይማኖት እንደዚህ ዘመን መቀለጃ ይሁን !ሪቫይቫል 😀

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว +4

    ግራ ገባን እኮ እኛ ጋር መተው እያለ ምንም አይነት የተለየ ፈውስ አላየንም ስንት መከራን አሳለፍን, ተካሰስን!

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 3 ปีที่แล้ว

      ለማያቃችው ይቀደዱ ተዋችው

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 3 ปีที่แล้ว

      ጴንጤ ጴንጤን ይከሳል ?😂😂😂

    • @halimetyetentawa4741
      @halimetyetentawa4741 3 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ይሄ ሰውየ እምነቱ

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 3 ปีที่แล้ว

      yeprosperity gospel መጨረሻው አያምርም
      ነብይ በለለበት ዘመን ነብይ ኢከለ ሐዋሪያ በለለበት
      ዘመን ሐዋሪያ ኢከለ/የእግዝአብሔር ሰው/ 🤔🤔😂😂😂

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 ปีที่แล้ว +5

    Why Tigray people are discriminated. They are children's of God Christ died for them.

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว

      It is because of TPLF.
      TPLF is responsible for everything happened to Tigray people and Ethiopian people for that matter.

    • @hyab13
      @hyab13 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mega8101 There is different between TPLF and the Tigrayan people!

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว

      TPLF says Tigray people are the same as TPLF. But I say TPLF is just a criminal gang party, Tigray people are part of Ethiopian people.
      The problem is all the diaspora TPLF puppies think they represent Tigray people just for the sake of their political corruption.

    • @hyab13
      @hyab13 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mega8101 so are you suggesting Tigrayans have no problems(killed or victim)?. I SUPPOSE they may support TPLF but they are not TPLF. (as you have choices to support PP ) i don't understand why Ethiopians didn't like Tigrayans 😕. I know people from Tigray they were proud to be Ethiopian. (I don't know now)

    • @hyab13
      @hyab13 3 ปีที่แล้ว +2

      It's enough bing humans to love each other. Let's preach Love. If we see unlawful e need to stop it. God is love.

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 3 ปีที่แล้ว +1

    ISTOP BLOOD SHADED IN ETHIOPIA IN THE NAME OF JESUS CHRIST 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ የትኛው የዼንጤ ፓስተር ነው በግፍ ለተገደሉ ንፁሀን ሱባዬ ፀሎት ያደረሰ? ይቺ እኔን አይመለከትም አንድ ቀን ወደቸርችም ትመጣለች ግፍ ይትም በማንም ይፈፀም ግፍ ነው ፈርቶ ዘሩ ይዞት ምን እገባኝ እኔን የትም አያደርስም እስከሚገባኝ የፍርድ ቀን ቅርብ ነች እንዳንተዛዘብ

  • @mananeghuse1098
    @mananeghuse1098 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ብስራት ክብር ውዳሴ ለቅድስት ስላሴ ሁሉም ኣንድ እንዲሆኑ እንደእኛ የኢየሱስ ቃል እልልልልል

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 3 ปีที่แล้ว +1

    ጦርነት አፄ ዮሐንስ ዘመን
    በአፄ ሚኒሊክ ዘመን
    በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን
    በደርግ ዘመን
    በመለስ ዘመን
    በአብይ ዘመን
    ኣሁን ኣይደለም በኢትዮጲያ ደም የፍሥሥ 200 ኣመት ነው ደም ያፍሰሳሹ ኣሁን ኢትዮ ኣትነሳም ኣበቃች?

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 3 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም እኮ እየፈሰሰ ነው። በወለጋ እና በጎጃም።

  • @machnyakuom5354
    @machnyakuom5354 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ketemaatomsa9198
    @ketemaatomsa9198 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @teshaladisa6497
    @teshaladisa6497 3 ปีที่แล้ว

    God blsse you baba😍😍

  • @hamieshetu7168
    @hamieshetu7168 3 ปีที่แล้ว +1

    “ቍራሽም ከተቀበለ በኋላ ያን ጊዜ ሰይጣን ገባበት። እንግዲህ ኢየሱስ፦ የምታደርገውን ቶሎ ብለህ አድርግ አለው።”
    - ዮሐንስ 13፥27

    • @user-xf3ql1nc7g
      @user-xf3ql1nc7g 3 ปีที่แล้ว

      God Bless you. That's what exacly happened to this man. The Spirit of antichrist going around anointing false prophets. May the Lord save this man before its too late. Amen!

  • @dinkisaguluma6851
    @dinkisaguluma6851 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you.....

  • @menberesiraye6228
    @menberesiraye6228 3 ปีที่แล้ว

    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያሳወቀችህ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ናት።

  • @user-xf3ql1nc7g
    @user-xf3ql1nc7g 3 ปีที่แล้ว

    I rebuke the spirit of antichrist in Ato Belina. In Jesus's might Name!!

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p 3 ปีที่แล้ว +3

    ክስ በሊና አባኮትን በኢትዮጵያ ላይ የሚያማሩትን ማርት ያቁሙ በምትኩ መልካም ነገር ይመኙ በቃ ሰለቸንን የእርሶ የፈጠራ ትንቢት ስለ ጌታ ብለው ያቁሙ ሁኔታዎችን እያዩ አይጠንቁሉ አንድ ቀን ያስጠይቆታልና፡፡

  • @andreaariani8353
    @andreaariani8353 3 ปีที่แล้ว +2

    Only God know our Feuter

    • @webinwalker6470
      @webinwalker6470 3 ปีที่แล้ว

      Ye ethiopia ye kefeta zemen yemilwn book, be 1897 esachew tsefewetal, ye ahunun mekesetewn neger hulu ale
      Ke. Egziyabeher yetekebu nachew

  • @tarikuamitiku6877
    @tarikuamitiku6877 3 ปีที่แล้ว +1

    እንፀልያለን እንሻገራለን፤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +9

    ሁፍፍ.. ሁሉም መአት አውሪ ነብይ ሆነ.. ያለውን ሁኔታ እያዩ ቀጣዩ ምን እንደሚሆን መገመት እኮ አያቅትም።

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለዋል

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว +1

    Everyone should see'Ethiopian Cartoon showing Nile River's current distribution' level which made me cry!

  • @calebcal5973
    @calebcal5973 3 ปีที่แล้ว

    እባክዎት ህዝቡ ንስሀ እዲገባ እና አሁን እየሆነብን ካለዉ እንድንድን ስለንስሀ ያስተምሩ።

  • @damilefufa3161
    @damilefufa3161 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yebarkachew

  • @kabtimerbaruda7763
    @kabtimerbaruda7763 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ከአባ ዘወንጌል ወስደው ነው?

  • @መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
    @መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ 3 ปีที่แล้ว +3

    Amman Amman Amman

  • @Gospel-0
    @Gospel-0 3 ปีที่แล้ว

    Tare u did great

  • @mulugetaabraha4767
    @mulugetaabraha4767 3 ปีที่แล้ว

    ዳንኤል ክብረትና ቄስ በሊና : እግዚአብሔር ነው ወይስ ሰይጣን ነው የሚያገለግሉት ?

  • @neftea7
    @neftea7 3 ปีที่แล้ว +1

    I am really disappointed on ethiopian prophets anyway God Knows.

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 3 ปีที่แล้ว

      ሚቱ!!

  • @samson1586
    @samson1586 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopian's please don't Marder your Brother and sister this is God's command!!!

  • @lionellmessi5608
    @lionellmessi5608 3 ปีที่แล้ว +3

    አባይ ነባይ ።ትንቢት እግዚአብሔር ሲናገር ህዝበ ምእመኑ እንዲፀልይ እና የመፍትሄ መንገዱንም ሲናገርና ህዝቡ የሚያልፍበትንም መንገድ ይናገራል ።ታድያ እየዞሩ ዘይት ሲነሰንሱ ከርመው ቀባ ተባልኩ እንጂ የቱ እውነተኛ የትኛው ሀሰተኛ መሆኑን አልነገረኝም ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ።ስለዚህ ትንቢትን ሁሉ መርምሩ ተብሎ ስለተፃፈ መመርመር ይበጃል

  • @marachewworku7292
    @marachewworku7292 3 ปีที่แล้ว +1

    የመንግስቱን ወንጌል ብቻ እንጂ ስለምድር መንግስትና ትንቢት ለማውራት አይደለም መጠራታችን

  • @bikilatolessa8085
    @bikilatolessa8085 3 ปีที่แล้ว

    Ilove you ma father.
    ❤❤❤❤

    • @eevankoti
      @eevankoti 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/T67UaW1Mzpg/w-d-xo.html

  • @mebratsara61
    @mebratsara61 3 ปีที่แล้ว

    Ammmeennn

  • @nardostesfaye4600
    @nardostesfaye4600 3 ปีที่แล้ว

    prophecy is not a probability. 4:40 ..

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom Shalom Amen Amen 🙏🙏📖📖🙏🙏🤝🤝📖📖🇪🇹🇪🇹ewnet new 📖📖geta yebarekachu🌷🌷🇪🇹🇪🇹📖📖👍

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን??

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว

    ድሮም ቄስ ስትባሉ ያለመከራና መአት የምታወሩት ነገር የለም!!!መአተኞች!!!!

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 3 ปีที่แล้ว +1

    geta abezto yibarikh

  • @del6834
    @del6834 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ምነው በዚህ ድንቅ የእግዚአብሄር ቃል ድንቅ ትንቢት ብዙ ማስታወቂያ አስገባችሁበት? እንደኔ ከሆነ ምንም ማስታወቂያ መጨመር የለበትም ባይ ነኝ። እንዲህ ያለ የእግዚአብሄር መልእክትን የዩቱብ ገንዘብ ማግኛ ማድረግ ይከብዳል።

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ጠብቆ ያፈረ የለም

    • @eevankoti
      @eevankoti 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/T67UaW1Mzpg/w-d-xo.html

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቤንጤ ለምን ይዋሻል ጦርነት እንዳለ እያየን ነው ምን ከዲስ አድርጋችሁ ትናገራለህ ቤንጤ ችግር መኖሩን ሳያውቅ ጦርነት አለ ይለናል አባይ ይገደባል ኢትዮጵያ ማንም አይነካትም በቃ ቻው

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዲያው አርፈዉ እስፖርቶትን ሰርተው ቦርጮን ቢያራግፉ ይሻልዎታል በስተርጅና እምነትን ፖለቲካ ከሚያረጉ ይህ ቦርጭ ይተነፍሳል ቆሎ በልቶ እዉነት ተናግሮ ማደር ይሻላል

    • @pastortamratfekadu
      @pastortamratfekadu 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እህቴ እንደዚህ አይባልም:: ትክክለኛ ሃበሻ ከሆንሽ ትልቅ ሰው ይከበራል ሃሳባቸውን እንክዋን ባትቀበይ የወረደ ንግግር መናገርሽ ለአንቺ ጥሩ አይደለም እሳቸው እስከነ ቦርጫቸው እዚህ እድሜ የልጅ ልጅ እስከማየት ደርሰዋል አንቺ ግን እስካልተመለስሽ ከባድ ነው መፅሐፍ ቅዱስን የምታውቂ ከሆነ የኖህን ህይወት አጥኚው:: ትልቅ ሰው ይከበራል

    • @yelaylay5409
      @yelaylay5409 3 ปีที่แล้ว

      @@pastortamratfekadu አንቱ ብዬ ነው እኮ ይሻላል ያልኩትን እንደአቅሚቲ እንደአባት የጻፍኩት ምን አጠፋሁ ወንድሜ

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 3 ปีที่แล้ว

    Can you please interview members of the council? What is their plan? God bless you.

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 3 ปีที่แล้ว

    very true why they dont talk about what prophet do which is
    bringing people to God

  • @luk-man7889
    @luk-man7889 3 ปีที่แล้ว

    ቀሳውስት ሀገሪቱን ወደ ጥፋት ለመምራት ሌትና ቀን እየሰሩ ነው: መጨረሻውን ያሰምርላቸው።

  • @daniel96275
    @daniel96275 3 ปีที่แล้ว +4

    ባጋጣሚ ሰሞኑን የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የተሰኘውን የቄስ በሊናን መፅሐፍ ለማንበብ ችየ ነበር። ቄስ በሊና እንደተናገሩት መጽሐፉም ላይ እንደተገለጸው ቄስ በሊና ያዩዋቸው Esaw ትንቢቶች በሦስት ዘመናት ይከፈላሉ።
    የመጀመሪያው አሥር ዓመታት; የችግር የምጥ እንዲሁም የሽግግር ዓመታት።
    ሁለተኛው አሥርተ ዓመት; ከእንቅልፍ የመንቂያ ዓመት።
    ሦስተኛው አሥርተ ዓመት; የከፍታው ዘመን ከፍታ።
    በተጨማሪም ትንቢቱ የሚጀምረው በ 1993 አጋማሽ ላይ እንደሆነ ጽፈውልናል። ይህ ማለት በአሁኑ ጊዜ (2013) ሁለተኛውን ከእንቅልፍ የመንቃት ዘመን በማጠናቀቅ ወደ ሦስተኛው የከፍታ ከፍታ ዘመን የመሻገር ዎዜማ ላይ እንደሆንን ያመላክተናል። ነገር ግን ባለፋት 20 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረውን ሁኔታና አሁን ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከት የተባለው ጊዜ ላይ ያለን አይመስልም።
    ይህን በመጽሐፉና በነባራዊው ሁኔታዎች መካከል ያለውን ክፍተት እያሰብኩ መጽሐፉን ሳነብ በገጽ 83 ላይ አንድ እንዲህ የሚል ትልቅ ቁልፍ ነገር አነበብኩ። “የዓመታቱ ቁጥር ከዚህ የበዛ ወይንም ያነሰ ሊሆን ይችላል። ከጌታ ጋር መሆናችን መጸለያችንና መቀደሳችን ጊዜውን ያፋጥናል። ሃጢያትና በደል...እግዚአብሔር ሊፈጽመው ያለውን ራዕይ ያዘገያል። ሆኖም ጌታ የተናገረውን ሳይፈጽም አይቀርም።”
    ቀሲስ በሊና እንዳስጠነቀቁት ራዕዮ መዘግየት ገጥሞትስ ቢሆን ብየ አሰብኩ። ማለትም እኛ እንዳሰላነው ሳይሆን ትንቢቱ ከጀመረ ከ 20 ዓመታት ብሆላም እዚያው የችግር የምጥና የሽግግር የመጀመሪያው ምዕራፍ ውስጥ ቢሆንስ ያለነው? እስራኤላውያን 40 ቀን የሚፈጀው ጉዞ 40 ዓመት እንደፈጀባቸው እኛስ ኢትዮጵያውያን በልባችን መደንደን በሀጢያታችንና አለመታዘዛችን ምክንያት የ 10 ዓመቱ ምዕራፍ 20 ዓመት ፈጅቶብን ቢሆንስ?
    እንዲያውም ይህንን ግምት የሚያጠናክሩ አንድ አንድ እውነታዎች አሉ። ለምሳሌ
    በመጀመሪያው አስርት ዓመታት ይፈጽማሉ የተባሉት ትንቢቶች በሚገርም ሁኔታ ተፈጽመዋል እየተፈጸሙም ነው።
    ሲቀጥል በአሁኑ ሰዓት ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚቻል መጠን የሚያመላክተው በመጀመሪያው አሥር ዓመታት ይፈጸማሉ የተባሉትን ክስተቶች ነው።
    በተጨማሪም በሁለተኛውና በሦስተኛው አሥር አመታት ይፈጸማሉ የተባሉት ፈጣን እድገቶች ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ገና በምድረ ኢትዮጵያ እየታዩ አይደለም። አንድ አንድ ጅማሬዎችን አይተን ይሆናል ነገር ግን በመጽሀፋ ላይ እንደሰፈረው መጠንና ግዝፈት አይደሉም።
    በማጠቃለያ እንደኔ አስተያየት አሁን ያለንበት ዘመን በመጨረሻወቹ “የችግር የምጥና የሽግግር”ዘመን ሲሆን ወደ ተስፋይቱ “ከእንቅልፍ የመንቂያ” ዘመን እየገሰገስን ነው ብየ አምናለሁ። ሁሉንም ነገር በእግዚአብሔር ጊዜ የምናየውና የምንዳኘው ይሆናል። ተባረኩ።

  • @yonatankitesa709
    @yonatankitesa709 3 ปีที่แล้ว +1

    እቅርታ እየጠየኩ አሁን ከፍታ ሆኖ ነው እንደው ወደ ከፍታ ከፍታ የምን ሄደው

  • @basayewayesa2342
    @basayewayesa2342 3 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ ጼንጤዎች ወጣቱን
    የምትገዙት በገንዘብ እንጂ
    ሌላበምንምአይደለም አይአባባ
    ወጣቱ ከስካርናከሱስእያወጣናቸውነው
    አሉ በገንዘብእየገዛናቸውነው አይሉም
    ሆሆሆ

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 3 ปีที่แล้ว +4

    እኚህ ሰው እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ የረሱ ይመስላል

    • @woldemariam3498
      @woldemariam3498 3 ปีที่แล้ว

      አንተንስ ገብቶሀል ወይ?

    • @zenebezenebu1567
      @zenebezenebu1567 3 ปีที่แล้ว

      @@woldemariam3498 ከእሥራኤል ዳንሳ ጋር የተባበሩ ጌታን ስለሚፈሩ ነው በለኛ?