ዜና በፈገግታ_ "ላሻግራችሁ" "ሲዝን" ሁለት 😀

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 26 วันที่ผ่านมา +5

    በዚህ platform መምጣትሽ ደስ ብሎኛል። ነገር ግን በመሃል በመሃል ድምፅሽ ሳስቶ ሳስቶ ለመደመጥ ያስቸግራል። ሁለተኛና ዋናው ከኋላ የሚለቀቀው የሳቅ ድምፅ በጣም ይረብሻል። አንደኛ በዝቷል; ሁለተኛ ተናግረሽ ሳትጨርሺ ስለሚለቀቅ: የንግግርሽን መጨረሻ ሳንሰማው ያልቃል። በአጠቃላይ የ Editing ነገር ይታሰብበት።

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 14 วันที่ผ่านมา

    ውድ እህቴ ከአይን ያውጣሽ ! የልባችንን ሐሳብ ተናግረሽ ለሰአትም ቢሆን እ - ፎ - ይ ቀጥሎ ደግሞ ኡፍፍፍፍፍፍ እንድንል እረዳሽን እኮ ! ተባረኪልኝ !!

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተባሪኪልኝ በዚህ ዘመን የሚያመኝን በሳቅ ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 26 วันที่ผ่านมา +5

    Love you sister

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 27 วันที่ผ่านมา +22

    አንቺ ልጅ ስወድሽ ❤🙏
    በርቺ 🙏

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 25 วันที่ผ่านมา +3

    እምሮፕሻል🎉🎉🎉

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 27 วันที่ผ่านมา +15

    በርቺ.. ❤

    • @SolFenta
      @SolFenta 26 วันที่ผ่านมา +3

      ❤🎉

    • @SolFenta
      @SolFenta 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@Sarafree2025 ሰላም

    • @SolFenta
      @SolFenta 23 วันที่ผ่านมา

      @@Sarafree2025 ፃፊልኝ

  • @AsadJbali
    @AsadJbali 8 วันที่ผ่านมา

    በርችልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 27 วันที่ผ่านมา +4

    በርቺ ጎበዝ

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 27 วันที่ผ่านมา +3

    አቃቅረኚት፣ በርቺ፣ በተለየ አቀሬረብሽ ወደደኩት!

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 27 วันที่ผ่านมา +3

    በርች ጀግኒት

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 27 วันที่ผ่านมา +11

    😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @feedelband205
    @feedelband205 27 วันที่ผ่านมา +4

    ጀዎርም መፅሀፉን ለአማራውና ትግራይ ህዝብ ለመሸጥ አብይም ስልጣኑን በጀዎር ሰር በስውር ለማስቀጠል ቁጭ ብለው ለወራት መክረው የመጡበት አዲሱ የቁማር ጨዊታ ነው ነገር ግን ለሁለተኛ ጊዜ በላናቸው ብሎ ሽመልስ ጅሎ እሰኪነግረን አንጠብቅም ከዚህ በሁዎላ ቁማሩም ቁማርተኛውም በፋኖ የማያዳግም አርጩመ‍ኤ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ተደርጎ ይገረፋል የትም አባቱ አያመልጥም ዝንዩ ቀሚስ ውሰጥ ገብተው ካልተደበቁ በስተቀር

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 27 วันที่ผ่านมา +4

    Yene wuddd❤

  • @gamef7636
    @gamef7636 15 วันที่ผ่านมา +1

    አርዕስቱ በራሱ ያስቃል

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 26 วันที่ผ่านมา +3

    አደስ አድናቂሽ ነኝ ። ሰበስክራብ አድርጌአለሁ በርቺ ምርጥ ለየት ያለ ዝግጅትሽ ይቀጥል። የሚተች ይኖራል ይኑር ጥሩ ነው ግን እያዳመጠ ይተች።

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 27 วันที่ผ่านมา +6

    ኧረ እንደድሮው በእንስራ መቅበር ነውንጂ የምን ባንክ

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 27 วันที่ผ่านมา +6

    ይመችሽ 👌

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 26 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks for the laughter sis

  • @AlburhanDekel-hw4db
    @AlburhanDekel-hw4db 16 วันที่ผ่านมา

    Really😊😊😊

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 26 วันที่ผ่านมา +5

    ጁሃር እኮ እያለን ያለው እኔ በአንድ ቀን ከ80 በላይ ሰው አስገድላለሁ አብይ ግን 10፡20፡30 ብቻ ነው እይስገደለ ያለው እና በአንድ ቀን ብቻ ተከበብኩ በምትል ቃል ብቻ 80 መግደል ከቻልኩ እንደ አብይ ጠቅላይና የጦር ሃይሎች አዛዥ ከሆንኩማ 80000 ማስገደል ስለምችል እኔ እሻላችኋለሁ እያለን ነው

    • @honest241
      @honest241 16 วันที่ผ่านมา

      ነው እንዴ ?😂😂😂

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 26 วันที่ผ่านมา

    Beautiful message sister ❤️

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 21 วันที่ผ่านมา

    Continue your work sister ❤

  • @MILLIYONHAILEFANTAHUN
    @MILLIYONHAILEFANTAHUN 26 วันที่ผ่านมา +1

    እይታሽ፡በጣም፡ይመቸኛል፡በርቺ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 27 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን ደስአለህ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች!(ባለስልጣኑ በ2017ዓ.ም)

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 27 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግኒት !አሳማው ብልፅግና ግራ የተጋባ የድፍኖች ሥብሥብ ነው ።

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 27 วันที่ผ่านมา +2

    ባላሠሩሺ

  • @Weygize
    @Weygize 26 วันที่ผ่านมา

    "አውቆ የተኛ ሰው ቢጠሩት ወይ አይልም" እንደሚባለው ሆኑብን እኮ😂😂

  • @Elizewde
    @Elizewde 25 วันที่ผ่านมา +2

    You have a good material, but your presentation, not so much. You try to sound natural but you lose that when pause and look down to read.
    Here is my suggestion.
    Use a screen (monitor) and put it in front of you just above your camera, use power point to scroll up and down, and read your script that way. It will look like you are looking at the camera all the time and you are talking off the top of your head.
    Need more ideas, let me know.

    • @tewodrosmekebeb8200
      @tewodrosmekebeb8200 25 วันที่ผ่านมา

      I was just thinking of your idea, like The Late Show with Stephen Colbert, he uses the TV Monitor to read his jokes every now and then, በተረፈ ስራዋ ጥሩ ነዉ it’s a great start

  • @footballmemories2967
    @footballmemories2967 12 วันที่ผ่านมา

    የበሻሻው አራዳ ስምምነት ሰለሆ እኛን አይመለከተንም ወደቡ ።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 13 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia will live forever

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 27 วันที่ผ่านมา +5

    Please encourage her by subscribing her talk show I think She has the potential humerus skills

  • @MH-mt6ec
    @MH-mt6ec 26 วันที่ผ่านมา +2

    Legetafo and Legedadi are near each other. sendafa and sebeta ?

  • @azizahaile2590
    @azizahaile2590 27 วันที่ผ่านมา +2

    Konjye berchi❤

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w 27 วันที่ผ่านมา +4

    በጦር ሜዳ መነፅር ነዋ እሚሾፉና

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 26 วันที่ผ่านมา +8

    መምህርት ዕፀገነትዬ ,
    በየቀኑ ነይልን እማማዬ !!
    ተባረኪልን ውዴ !!

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 26 วันที่ผ่านมา

    አንበሲት ... አቦ ይመችሽ ! እስከ ዶቃ ማሰርያቸው ... ቆቅ እስኪላቸው አስታቂልን::

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 21 วันที่ผ่านมา

    አምሮብሻል!..ቆንጅዬ ሆነሻል በጣም። ልጅሽስ?..i was your FB frisnd...መምህርት ነበርሽ አደል?

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 27 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 27 วันที่ผ่านมา

    12:50

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ very nice

  • @አቡኬ
    @አቡኬ 25 วันที่ผ่านมา +1

    Season 2 አሻግራችዋለው

  • @babetesfaye1001
    @babetesfaye1001 26 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @birhanemeskelalemu5726
    @birhanemeskelalemu5726 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @bruckseifu914
    @bruckseifu914 24 วันที่ผ่านมา

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 25 วันที่ผ่านมา +2

    ዩኒፎርም ብለሽ ሀሳብ ትሰጫቸዋለሽ ቱ ባያረጉት😂😂😂😂

  • @Yitulala
    @Yitulala 26 วันที่ผ่านมา

    ትንሽ ለውጥ ያሽ ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 27 วันที่ผ่านมา +12

    ነቅተናል እውነት ነው እህት አለም እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 26 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ ኣቦ you make my day

  • @Johnson-v1j
    @Johnson-v1j 26 วันที่ผ่านมา

    Wow nice

  • @addisfour
    @addisfour 23 วันที่ผ่านมา

    ከነቃሽ ይቀራል😅 አዲስ አበቤ በዘር ልትከለይ ነው? ጉድ አላልቅ አለ::

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 26 วันที่ผ่านมา +2

    የት ሆነሽ ነው?

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 27 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ አቦ

  • @amareberhanu8018
    @amareberhanu8018 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስታነቢ ስክሪን ብትጠቀሚ የሚጨምርልሽ ነገር ይኖራል ከወረቀት ላይ ከማንበብ።

  • @Voice-of-holy-ghost
    @Voice-of-holy-ghost 24 วันที่ผ่านมา

    ሣይስቁ ለማሣቅ መሞከር ይቻላል እንደ ባለቤቱን ያላሳወቀ አያሳቅም ሰምውን

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 25 วันที่ผ่านมา

    real swag

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr 26 วันที่ผ่านมา

    Foreign bank charges more money , they charge you when you deposit and withdraw.
    Also if you deposit 1000 birr after 2 month your money should be 800 birr 😮😮

  • @tesfayebogale2535
    @tesfayebogale2535 27 วันที่ผ่านมา +3

    Endeney Adeyn yemiwed

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 20 วันที่ผ่านมา

    የምትጣፍጥ ልጅ ከይት ብቅ አለች ልጅት አሽሙር አቦ ተመቸኝ

  • @endalemekonnen9069
    @endalemekonnen9069 27 วันที่ผ่านมา

    yeset konjo leza bezu

  • @Abdurahman-v6k
    @Abdurahman-v6k 21 วันที่ผ่านมา

    Andand nigigrochish yeqinat yimeslalu,ene alsiqilishm,Masaq alchalshim,bemeten adrgiw ,abezashsa,limatin atqawemiy, A,A, gena 24 seat sira yiseral, minew Amerikanochun lemin eskezare alteqawemshim? Gebagn,madegachinin atasbim malet new

  • @FAFENET
    @FAFENET 20 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂

  • @DereseBerhane
    @DereseBerhane 26 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ዘገባ ነው ግን ግልምጫውን አላውቅልሽም

  • @ferezerabraham2047
    @ferezerabraham2047 27 วันที่ผ่านมา

    አንቺ አልምጥ ❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @asnakewkassa
    @asnakewkassa 21 วันที่ผ่านมา

    ባል ወይም የፍቅር ጓደኛ ከለለሺ ብንጣመር ጥሩ ነበር እድሜው ግን 58 ነው ካልቻልኩ ደግሞ ኑሮሺ የተሳካ እንዲሆን ጡዋት ማታ እመርቃለሁ

  • @hulukentu
    @hulukentu 27 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahyohannes1280
    @sarahyohannes1280 27 วันที่ผ่านมา

    Hhh😂😂😂😂😂🎉

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሻግሬ ቁጥር ሁለት 😂🤣😂🤣

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 26 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ የሚል ዜና ከዚህ ነውረኛ ስርአት ሰማህ ማለት ሀገር በመከራ ላይመከራ እየደራረበች ነው

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc 27 วันที่ผ่านมา +3

    አንቺ እማማ ኢትዮጵያ ያላ ማ ነበር? ማሃይም : ደንቆሮ : እና ጅል መሪ ሲመራት ተጃጃለች ተዋረደች ማፈሪያ መሳቅያ ሆነች በሰባተኛ ክፍል ዶክተር የምትመራ ሃገር ሆና ቢያያት ያ አንቺ እማማ ኢትዮጵያ ያያለው ምን ብሎ ያለቅስላት ይሆን?????😢

    • @EthioEyfd
      @EthioEyfd 26 วันที่ผ่านมา

      Kemsadebe yelke ena le Emama min adeku belh arasen.tayekhe tawokale anta wodalelche ijhen setkasere 4 woda anta stroma naw jili!!!!!!!!

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 19 วันที่ผ่านมา

    Egna yenafeken...yemitech sayhone ..letechegeru. .beakimu...yemireda

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 25 วันที่ผ่านมา

    ነገር እየፈለግሽ ነው ሲስ; አይመስልሽም?

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 25 วันที่ผ่านมา +2

    ነብሴ 100% ትችት ብቻ ዋጋ የለውም ነብሴ አንዳንዴም ጎንበስ ብለሽ የአቅምሽን ብትሰሪ ጥሩ ይመስለኛል ! ተጨበጨበልኝ ብለሽ ብዙ መራመዱ ብዙ አያስኬድም

    • @abbadalol
      @abbadalol 24 วันที่ผ่านมา +1

      የሚያስመሰግን ሥራ ሲጠፋስ?

    • @mohammedabagissa1405
      @mohammedabagissa1405 23 วันที่ผ่านมา

      አእምሮና ልብ ክፉ ከሆነ አይን ጥሩ ማየት ይከብደዋል

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 26 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምልሾ ጓደኛ መስታወት ነው ቻፒስቲክሽን አስተካክይው እሽ ቆንጆ

  • @Esubalew-l1t
    @Esubalew-l1t 25 วันที่ผ่านมา

    ውጭ ነው ያለሽው
    እባክሽ ተጠቀቂ

  • @Huluy-g9l
    @Huluy-g9l 27 วันที่ผ่านมา

    Dr Derege Kebede wrote new book

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 23 วันที่ผ่านมา +1

    ገዥዎቻችን እኮ እንደሞተ እንስሳ እንደቆጠሩት ግልፅ ነው ኧረ ተው እናንተ ሰዎች አታጃጅሉን 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁሌ አድስ ምዕራፍ ነው ወገን የነሱ መጽሐፍ ተቆጥሮ የማያልቅ ምዕራፍ አለው አይደል? ኧረ ሳቄ ናልኝ ጥርሴስ ልማዱ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ አደይ ምርጥ ነሽኮ ፈገግ እያደረግሽን አሽሙሩም በሚመቹ ቃላቶች እየተከሸነ መኮምኮም ነው አቦ ይመችሽ እፀገነት እህቴ ኮሪደር ልማት እማ የኢትዮጵያን ህዝብ እንባ ማንጠፍጠፊያ ንፁህ አስፋልት ስላስፈለገ የተሰራ የገዥዎቻችን ምርጥ ፈጠራ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 26 วันที่ผ่านมา

    ✊🏾📗📒📕✊🏾

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 16 วันที่ผ่านมา

    YCHI SEW HAGER BET NEW MITNOREW ? WYNS BLTSGNA NAT ?

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 27 วันที่ผ่านมา

    Since they don’t have any good news to tell, they always say “ congratulations “ even for things that are against us! Part of the convince or confuse politics!

  • @YosefAbebe-v5l
    @YosefAbebe-v5l 27 วันที่ผ่านมา

    መግቢያ ሳውንዱ ግን ይረብሻል እንጂ በርች

  • @Mike-fd7jr
    @Mike-fd7jr 27 วันที่ผ่านมา

    እውቀት እውቀት እውቀት

  • @yemaletelawhiwote9510
    @yemaletelawhiwote9510 26 วันที่ผ่านมา

  • @tratdagnl8619
    @tratdagnl8619 24 วันที่ผ่านมา

    ጀዌ ከበብሽ አገር ማሸበሩ አልበቃም ብሎት ጎረበት ሀገርንም በፀትታ ችግር ያጦዛታል ክፍታፍ የሆነ ጣረሞት

  • @KebereMegersa
    @KebereMegersa 26 วันที่ผ่านมา

    እራስሽ የወነ የተሸዋረርሽ ነገር ነሽ በ77 ነውዴ የተወለድሽው?

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera527 26 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ግን እስካሁን ድረስ እንዴት ቃ-ቲ..? ወይስ ሞልቶ ነው? እኔ ግን እፀ በለስ እንዳትሆኚ እየፀለይኩ ነኝ::

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 26 วันที่ผ่านมา

    ሳቁ በጣምምምምምምም ይብሻለ

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 26 วันที่ผ่านมา

    አረ የምን መጅራት ማቺ ለአገቾች ማመቻቸት ነው እንጅ

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 20 วันที่ผ่านมา

    Jawar lebaw 😂😂😂

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂❤❤❤

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 27 วันที่ผ่านมา +1

    Hahahahaha 😂 😂 😂

  • @helenanmut
    @helenanmut 27 วันที่ผ่านมา

    yimchishi yene ehit temechitognal agelaletseshi

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 26 วันที่ผ่านมา

    100% tikikil

  • @zoproproduction7347
    @zoproproduction7347 26 วันที่ผ่านมา

    ሳቁ ቢቀር አይሻልም።።።ጭዌሽ በቂ ነው

  • @nemomsabeyene7567
    @nemomsabeyene7567 25 วันที่ผ่านมา

    አንች አንደ እንካን ፈገግ ሳትይ ጨርሰሽ እንደት ነዉ ከኛ ፈገግታ የምትጠብቅዉ? ይገርማል

  • @hr32110
    @hr32110 19 วันที่ผ่านมา

    ንፋው ወልታ በጥርቀዉ etv

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቀራረብሽ አዲሥ ፍልሥፍና ነው በርቺ የምር ደሥ ትያለሽ

  • @surafelmohame3d67
    @surafelmohame3d67 23 วันที่ผ่านมา

    Poor comment at times

  • @merdemyiheyis6084
    @merdemyiheyis6084 26 วันที่ผ่านมา

    መቼም ከዚ መንግስት ጥሩ ዜናም ጥሩ ስራም አልጠብቅም

  • @Burkinaboxertube
    @Burkinaboxertube 19 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነቷ ልጋጋም ተላከብን ደሞ በናታቹ….ይቺ አገር ግን ታድላ በጌታ አእምሮ አለመፍታታቹ ሲገርመን ጭራሽ አፍ ያልፈታቹም