⭕️ ኢማሙ አልገዛሊ እና የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ተቃርኖ⭕️ መሐመድ አሊ ቡርሃን ⭕️ ክፍል ሁለት⭕️
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic @bbcamharic
Masha Allahi techlalehi nafsiya eindatashanfehi adara.
በጣም ነው የምወድህ ቡርሀን
ምርጥ ነበር አጠረችብኝ እንጂ
እናመሠግናለን 🙏
@@n.949 እንዴ እጅ እጅ ብሏል አጠረ ትላለህ?
No 1. Mame
ሁሌም በሰማሁ ግዜ እንድ አዲስ ታስዴምመኛለህ ማሜ እውቀት ይብዛ 🙏🏼👍
This guy mind 🔥👏👏👏
Thanks a lot
betam yemigerm mabrarat nw berta wendeme endaneb nw push yaderekengn🙏🙏🙏🙏
ሙሀመድ በርታልን
ግሩም ገለፃ!!!!
wow andagn!!
ፍምዳሜው በጣም ደስ ይላል።
የልብ መከፈት..... በጣም ትክክል
በጣም ጥልቅ አሳቢ ነህ። ፈጣሪ ይባርክህ
ማሜ ባለ ብሩህ አእምሮ!!🙏
ገዛሊ አንድ ወንድ ሰባት ስለማግባቱ ምን ይላል
Mamea "Liq" 🙏🙏🙏
Why can’t our mainstream media cover such intellect 😡
የሚገርም ገለፃ ትችላለህ አቦ 😍😍😍
ምንድ ነው መግቢያውን ለምን ተቀየረ ጥያቄ ?
Wey amarigna aliyam englizigna awru enji kuwankuwan eyebewezachihu gira agabachihun ikko beteleyim keand derasi( astemari) hono bebaid kuwankuwa mentefatef yasafral
እናንተ አይነቶች መብዛት ሲኖርባየዉ ፓስተርና የሃሰት አነቃቂ ነኝ ባዮች አገሪቷን ይዘዋታል!!
በጫት ነው በድራግ እንዲህ መላ ቅጡን የሚያጣው የሚያወራውን ሁሉ እሱ የጀመረው ይመስላል። philo 101 እኮ ነው።
እሽ የኛ አዋቂ አንተ ማነህ ደንቆሮ
@@kedirmoha7625ከድር አላህ ስድብ ይፈቅዳል?
በጣም አጠረብኝ😭
ጎበዝ ሰው እንደሆነ እረዳለሁ። ግን የተኼደበት አካኺያድ የነፃ አሳቢ ሰው አካኼድ አይደለም። ብዙ ወገንተኛነት የተጫነው ነው። ለምሳሌ የዛጉዌ እና የሸዋን ሥርወ መንግሥታት ያነጻጸረበትን መንገድ ተመልከቱ። የዛጉዌ ዘመን ማለት እስልምና በሰይፍ በኢትዮጵያ የተስፋፋበትና ብዙ የእስልምና ሱልጣኔቶች የተመሠረቱበት ነው። የዛጉዌ መንግሥት ከሚወቀስባቸው ነጥቦች አንዱ ይኸው ነው። ዜጎች የሃይማኖት ነፃነታቸው ተገፎ በሰይፍ ሃይማኖት ሲቀይሩ የት ነበር? ይኸን የእስልምና በኃይል መስፋፋት ለማስቆም የተነሣ ይኲኖ አምላክ ነው። የነበረውን መልሶ ኢትዮጵያን ወደ ፍፁም ታላቅነት መልሷል። ከ13 እስከ 16ኛው ክፍለ ዘመን የነበረውን የኢትዮጵያ ልዕልና ልብ በሉ። አሁን ለዚህ ወንድማችን ወርቃማ ጊዜ ማለት የዛጉዌ ፣ የውድቀት መጀመሪያ ደግሞ የንጉሥ ይኵኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት ነው። እስልምና በሰይፍ ሲስፋፋ ትክክል ክርስቲያኖች አፀፋ ሲሠጡ ወንጀል ተብሎ እየታሰበ ነው ያለው። ይኸ ሰይፈኞቹ ሙስሊሞች ትምህርት ነው። ሰይፈኞቹ ሳይሆኑ እውነተኛ ሙስሊሞች ከዚህም በበለጠ ወርቅ ሰዎች ናቸው። ደስ የሚለው ደግሞ የኢትዮጵያ ታሪክ ሲባል "አፈታሪክ (Story) ነው" ይላል። ያው ፈረንጅ ያስተማረውን ነው። የተፃፈው መቼ ተነቦ ያልቅና? ብዙ ፍልስፍና ዕውቀት የሚሆን ነገር አለ። የታሪክ ፣ የሃይማኖት ፣ የሳይንስ ፣ የጥበብ ፣ መዋዕላት፣ ገድላት ፣ ድርሳናት ሁሉ በሀሳብ የታጨቁ ናቸው። በእኛ ሀገር ፈላስፋ ማለት የምዕራብ ዐይን ያለው ሆነ እንጂ። የኢትዮጵያን ዐይን ተላበሱና ሰው ሁኑ። ጽኑ አማኝነትንና ዐዋቂነትን ያስተባበረ ነውና። ሰላም።
ወንድም ሀሳቡ የገባህ አልመሰለኝም ፡እዉቀትህም ጥራዝ ነጠቅ ነዉ
@@semiramohammed9312ሰሚራ ላንች የተወረወረውን ካልጎረሰ ሀሳቡ አልገባውም ማለት ነው? ፉቱህ አል ሀበሻን በጣም የምታምኑት አረብ ነው እሱን አንብቢ በሰይፍ አምላክ የፈጠረውን እየቀነጠሳችሁ ትንሽ እፈሩ እንጅ ስትገድሉ መሞትም አለ።
ታሪክ ታሪክ ታሪክ..... አንተም የፃፍክልን ወይም በሰይፍ ምናምን ብለህ ያልከው ለአንደኛው ወገን ብቻ ተደርጎ ከቀረበው የኢትዮጵያ የታሪክ ድስኩር ነው አንተም የተማርከውን ወይም ሲደሰኮር የሰማህውን ነው ያወራህው (ልጁን ከፈረንጅ አንጥቶ ላልከው ማለት ነው) ሌላው እስልምና በሰይፍ...እስኪ አውቀህ አዋቂ ከሆንክ ወይም ጠበህ ትተህው ካልሆነ ልክ አውቆ የተኛ እንደሚባለው ማነው አንድ አገር አንድ ሀይማኖት እያለ ሲለፍፍ የነበረው ፣ዩሀንስ ወሎ መጥቶ ቦሩ ሜዳ ስንት ሙስሊሞችን የጨፈጨፈው ስለዚህ የትኛው ነው በሰየፍ የሚለውን ለራሳቹ/ህ ተውኩት ሌላው ኢማሙ አህመድ ግራኝን እንደ ወራሪ ጨካኝ እነ አፄ ዩሀንስ ሌሎችንም ደግሞ እንደ ጥሩ የሚያነሳ ታሪክ ነው ተፅፎ ያለው የሚደሰኮረውም ሙስሊሙን አግላይ ፣የሙስሊሙን ጭቆና ፣ ለሀገር ያደረገውን አበርከቶ ፈፅም የማያነሳ እንደውም በላይ እንደ ገዳይ ሙስሊሞች እንድህ አድርገውን የሚል አስተሳሰብ በትውልዱ እንዲሰርፅ ተደረጓልሌለው ሁለቱም ሀይማኖቶች መጤ ናቸው አይሁድንም ጨምሮ ማለት ነው ይህን ልል የቻልኩት አንዱን መጤ አንዱን እንትን የማድረግ ሁኔታ አንዳንዴ የሚያስቡ ቂሎች አይጠፉም።
ስለዚህ ሁላችንም ለሀገሪቱ እኩል ነን ኢትዮጵያን ያለ ሙሰሊሞች ማሰብ በአንድ እጅ ለማጨብጨብ መሞከር ነው ክርስቲያኖችንም ትቶ መማሰብ ያው ነው የሁላችንም ናት። ታሪክ ይሄው ነው በባህሪው አንዱ ወገን እንድህ ነው ሲል ሌላው አይ እንድህ ነው ይላል ልዩነት አስተናጋጅ ነው በመሆኑም ታሪክን በማፈን ለጊዜው ለማደብዘዝ ይቻል ይሆናል የሆነ ሰአት ግን ይወጣል ። ስለዚህ ትናንትን በዛሬ አንለካው በተለይ ደግሞ በዚህ በሰለጠነ ዓለም በቴክኖሎጂ በሚወዳደርበተ ዘመን እንድህ አይነት አመለካከቶች (የብሄር የጎጥ ) ከሁላችንም መጥፋት አለባቸው።የነገዋን ብሩህ ኢትዮጵያ እንዳናይም መሰናክሎች ይሆኑብናል ሁነውብናልም ። ታሪክን እንደ ትምህርት ተምረንበት እንለፍ እንጅ ትናንት እንደዚህ ሁኗል፣ሁነናል ዛሬ እኛ እያልን አገራችንን አናጥፋት ይሄም አመለካከት ነው አገራችንን አስሮ የያዛት ወደኋላ ያስቀረን።ሳለቀው አበዛሁት መድረኩም ፍልስፍና ነክ ነው ያው ወንድሜ ስላነሳው ነው 😊
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን አበቃሁ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የረዛሊን አይነት መፅሃቶችን በትርጉም ለማቅረብ ሞክሩልን
ማሜ እንዴት አይነት ደሰ የሚል ገለፃ ነው
ዶክተር እንዳለ አዲሱ መፅሀፉ ይምጣልን ኧረ
ሀሳቡ ትልቅ ነበር ግን ያንተ አቀራረብ ግን እንደ ሀሳቡ ነፃነት የለውም፡፡የተጨነቀና የታጨቀ አቀራረብ ነው፡፡ በታዳሚው ንቃተ ህሊና ልክ ሀሳቡን መመጠንህ ወይ የተረዳኸውን ሀሳብ አታውቀውም ወይም ደግሞ የማሰብ እንጂ የመናገር ነፃነት የለሀም ማለት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለትልልቅ ሀሳቦች ተገቢ ክብር እንደሌለህ ያሳያል አለበለዚያ ሀሳቡን በዚህ መጠን አትበድለውም ነበር፡፡
No no brother hulum felagi Mehon alebet malet newu
አረ ተው የሸዋ፣ሱልጣኔት 400 አመት የቆየ ነው የተመሰረተውም በጎልደን ኤጅ ነው ። ግንኙነት ነበራቸው
ሐረር ሌላውን ጨምር ።መረጃ እየተገኘ ነው ።
አቢይ ጣሰው ሌላኛው ባለ ብሩህ አይምሮ ።ሲመስለኝ ደግሞ የሚድያ ትርምስ እና ዕውቅናን ወደ ጎን ያለ ሰው ይመስለኛል
እነዚህ ጥቁር አረቦች ናቸው ማለት ነው? አይ ጣጣ