ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይዞሽ ጨርሶ ይማርልሽ ልጅ አይታመም❤
አይዞሽ ገኒ እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ አሁንም መጨረሻዉን ያሳምርልሽ :: ገኒ ከባልሽ ጋር ታረቂና ልጁን በደንብ ተንከባከቡት :: የጎደኛዬ ልጅ ምግብ በጭራሽ አይበላም ነገር ግን በፈሳሽ መልክ ነዉ የምትሰጣት ማለትም አቡካዶ ከሙዝ ጋር ተፈጭቶ ማንግ ፓፓያ ይሄንን ከወሰደልሽ ጥሩ ነዉ ስትሰጪዉ የህፃናት ፊልም ከፍተሽ እየተጫወተ ከበላልሽ :: ስታበይዉ ብቻ የምትከፍቺለት እንጂ ሁሌምአምጪ ሊልሽ ይችላል ብዙ በሱ እድሜ አይመከርም ::እና ገኒ ወደቀልባችሁ ተመልሳችሁ እንደ አዋቂ ሁኑ የናንተ እንደዚህ መሆን ልጁን ይጎዳዋል አለመናገሩን አትዮ አንቺን እያገኘ አባቱን ሳያኝ ሲቀር ለልጁ ሌላ በሽታ ነዉ እራስ ወዳድ አትሁኑ የምታረገትን ነገሮች እያሰባችሁበት ::
azoshi yene konjo geta cherso yemarleshi Geniyee 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
ገኒ እንኮን እግዚአብሔር ማረልሽ አሁንም ጨርሰው ይማርልሽ እህቴ ምግብ እንዲበላልሽ የጉረቤት ህጻናቶች ካሉ ከነሱ ጋር እንዲበላ አድርጊው እነሱን እያየ ይበላልሻል ።
ፈጣሪ አሁንም ይማረው ሳምባውን ለማፅዳት እንደ ቲማቲም ጁስ አናናስ ፖም ዱባ የመሳሰሉትን መስጠት ንፅህናውን መጠበቅ
የሳባ ምች የኔም ልጂ ታማብኝ ነበር ፀበል አስጠምቂው እምንት አምጥተሺ ሰውነቱን በጥብጥሺ ቀቢው ና አቁርቢው ውደቅእግዚአብሄር ቅርቢ❤❤
እግዚአብሔር ጨሮሶ ይማርልሽ እህቴ እመቤቴ ትማርህ የኔ ማር❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ገኒ እናንተ በቤት ውስጥ ሰላም ፍጠሩ ጭንቀት አይጭልም ልጅ🙏
ልጃችሁን ምንም አይንካባችሁ ጨርሱ ይማረው ሁሊ በእርጋታ ማሰብ ጥሩ ነው ነጋ ቢጩህ አንቺ ብለሀት መመለስ ትችያለሽ አይዟችሁበርቱ በሰላም ኑሩ
ገኒ እንክዋንም እግዚአብሔር ማረልሽ እሽ በደንብ ተንከባከቢው ወተት እና እንቁላል እና የአሳ ዘይት
Abshirri wudde Waaqayyoo sii haa fayyissu ganni koo ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የአሣ ዘይት ገዝተሺ ሲጭው
ፈጣሪ እንኳን ማረልሽ ገኒ
ፈጣሪ ለምንድነው በዚህ የፈተነኝ ብለሽ አትበል ፈጣሪ ፈትነው ጥንቶቹ ነገር ነው አንቺ የምታረጊዉ ተንኮል ባለሽው ነገር በልጅሽ ደግሞ አሳየ እንደ ትምህርት ነው ትምህርት ሊሆን ይገባል ስለዚህ ለባልሽ ክብር መስጠት አለብሽ ቆርቆሮ ቤት ይዘሽን ውጣ በየግዜው ታመና ስለዚህ ፈጣሪ በምልት ብሎ በልጅሽ ፈተነሽ ስለዚህ ይህን ትምህርት ነው ለባለች ክብር ስጡ አንቺ ክብረስ
ልጄችሁላይ ትኩረት አርጉ ፀልዩ አይዞሽ
የናተጭቅጭቅለልጁ ጭንቀት እንደሆነ እወቁ በልጃችሁ ፊት ነው የምትጨቃጨቁትን አቁሙ ጥሩ አይደለም እኔበጎረቢት ልጅ ስላየሁነው ማርያምን
እር እዉነት ለመናገር ለህፃኑ እስቡለት በንግግር ብትፈቱት ይሻላል አንቺ ትግስት አድረጊ ወንዶች እኮ በትንሽ ነገር ነዉ የሚታለሉት
ልጅ አይመመው😢❤❤
እንኳን እግዚብሒር ማረልሽ
ሁለየ ጭቅጭቅ የሄናው ትርፏ ሁለየ ማማር ተመሰገን አታውቂም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር ይማረልን እንኳንም አደልሽ እኔምልሽ እንደትነት ልምከሬሽ ባለቤትሽም ቢሆን አንቺም ብትሆኚ ልጅ የማያውቅ የመሰላችሁ ለሁሉም ነገር መጨቃጨቅ የልጁ ትንሽ ጥሩ አይሆንም ልጅ ማያቂ ይመስላችኋል በጣም ነው የሚያውቀው ፊትሽን አይቶ ፊቱን አይቶ አባቱን ያንቺን ማየቶ ይረዳል እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፍሬ በመጨቃጨቅ በመማታት አንቺም ውጣልኝ አልፈልግም በማለት ይሄ ማድረግ ላንቺ ጥሩ አይደለም ለህፃን ልጅም ጥሩ አይደለም በተለይ ሴት ልጅ ብላ ናት ባሏን ማያዝ የምትችለው በብላት ነው ውጣልኝ ምናምን አይባልም ቤት የእግዚአብሔር ነው እኔ አንቺ ሎክስ ብዬ ሳይሆን በጣም የምታረጊያቸው ነገር ደስ አይልም ባለቤትሽም ቢሆን ሚድያ ላይ የሚወጣው የማይወጣውን ሁሉ አገሰ ማውጣት የለ ማውጣት የለብሽ ለም መሰለሽ እህቴ በጣም ኑሮሽን ይናገራል ኑሮሽን ይነካብሻል በረከትሽ ጤናሽ ሁሉ ነገር ነው ቤትሽን የሚነካው ለምን ሁሉም አለም ተዓለም ሁሉንሽ እነዚህ ደግሞ ይሉሻል ደስ የሚል ነገር ሜዳ ላይ መውጣት የለበትም ለምሳሌ አልጋ ላይ አንቺና ባለቤትሽ የምታደርጊውን አደባባይ አታውቂውም ስለዚህ ማንኛውም ገበናሽን ሰውየው ክልን ብለሽ ማውጣት ተገቢ አይደለም ስለዚህ ፍሬ አምጥታችኋል በፍቅር በሰላም ማሳደግ ነው ያለባችሁ ጊዜው የከፋ ነው ባልሽን በስርዓት በቃ አንቺ አሸናፊ ሆኜ መሬት ሆኜ ወልደሻል እናት ሆነሻል ወንድ ልጅ ደካማ ነው ሴት ደግሞ ብልጥናት ማሸነፍ ትችላለች የበላይነት እያሳይሆን በፍቅር እየገዛሽ ሆኖ ባልሽን መኖር ያለብሽ አሁን ይሄ የምነግርሽ ካወራሹ ጋር ባይሄድም ካየሁት ሁሉ በቃ እንዲያጥረቅ የሚለው ለነግርሽ የፈለኩት የሆነ ጊዜ እንዲሆን ሂጂ ቤተክርስቲያን ተጠመቂ ፀበል ውስጥ ጊቢ ምናልባት ትዳርሽን መያዝሽ የማይፈልግ ሰይጣን ነው ይሆናል ብዬሽ ነበር የገበር ችሎ አይመስለኝም አንድ እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል እኛ ቤተ ክርስቲያን ላይ ብቻ የዳነን አይደለም የመሰለሽ ከሆነ አይደለም እግዚአብሔር በሰጠሽ ቤት ጸሎት እያደረክ ቢያንስ እንኳን አባታችን ሆይ ጠዋትና ማታ እሩቅ ቢሆን ልጅሽንም እያስቆረብሽ ልጅሽን በዚያ ያክል ማሳደግ ነው ያለብሽ ሰላም ሲኖር ሁሉ ነገር ይኖራል ሰላም ሲኖር በረከት ይኖራል ባልሽንም በሊቅናት ሰላም ዋለልኝ ብት ስራ ሁሉ የተቃለ ይሆናል አንቺም ሰላም ትኛለሽ ጤንነትሽ ሰላም ይሆናል ግን ቁጭ ብለሽ ነገር ጭቅጭቅ ጠብቂኝ ከሆነ የምትበው ነገር ሁሉ እንኳን ሰላም አይሆንም እና ይቅርታ ይሄንን ስላልኩሽ እንዲሰማ ሳይሆን ይህትነት ምክሬ ነው ስለምናደርገው አንዳንድ ሁሉ አላያችሁም ብዬ ነው የምወጣው እና አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጠባት ተነሺና ልጅሽን ጥጥ አንቺን ትጥብይና አስቆሬው ህክምና ምንምን በእርግጥ አስፈላጊ ነው ግን ልጅ ደግሞ በማቁረብ ነው ሁሉም ነገር ይፈወሳል በሚበላው ነገር እምነትሽ እንደዛ አድርጌ
እንኩዋን እግዚአብሔር አዳነልሽ
Gani atlkshi fatryi lijishi yemarli❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ገኒ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
እግዚአብሔር እንኴን ማረልሽ
ዕግዝዐብሒር ይማርሕ
ወተት በደንብ ያስፈልገዋል ገንቢ የሚባሉ ምግቦች መግቢው እንዳይመለስበት እሽ
🙏🙏🙏🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገ ነዉ የሚባለዉ
እግዚአብሔር ይማርልሽ አረ የልጅ ህመም በጣም ከባድ ነው 😳😳
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
እና ደሞ አትጣሉ ውድ እግዚአብሄር ቤት ቅርቡ
❤❤❤🎉🎉😢😢😢
ፀብል አስጥምቂው ቤትሽንም ፀብል እርጪው
ሰላም ፍጠሩ ሰይጣንን ቤታችሁን እየበጠበጠነው
አይ ገኒ ይቅርታ አድርጊልኝና የናተ የሁለታችሁ ጭቅጭቅ ለልጃችሁ ተረፋችሁ ተዉ በፍቅር በሳላም አሳድጉ ልጃችሁን በስመአም😢😢😢
ወተት እና እንቁላል ተጠቀሚ መጥፎ ሽታ ተጠንቀቂለት ብር ስም ተጠንቀቅ ጨርሶ ይማርልሽ
❤❤❤❤❤
😢😢😢ezosh gate ukni merelsh
ግን አትጨቃጨቁ ለልጁ ስትሉ አች ሁሉንም ነገር ትተሽ ከሱጋር ታረቂ ፈጣሪ ይማርልሽ
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzaber yemsgen enkan cersu marlesh gen berchey betkerstan akurbew teblem astmkew
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ገኒ እንቁላል እየመታሺ ትንሺ ቅቤ ወተት እያደረግሺ ሰጪዉ እቃዉን ሁሉ ለብቻ አድርጊለት ማር በትንሺ ማንኪያ ስጪዉበ እጣን ከቤት ዉጪ አጪሺ አይዞህ በረከት ገነት ከነጋ ጋርም ተሰማሚ ሁሉን ነገር ተዉት በቃ
❤❤❤❤❤❤Luubbuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንኩዋን ተረፈልሽ
ድንች ካሮት ፈጭተሽ ሰጪው pls
ለልጀቹ ሰትሉ ትግሰት ይኑረቹ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️☝️☝️🥰🥰🥰
Egezabeheryemsgen. Ekwan.terefeleshi..tliotadregi..ehit..alem.fetena .nat😢😢😢😢😢😢😢
Enqun egizhaber yerelishi ke belebetishi geri tereki
🤲🤲🤲⛪⛪⛪🎚️🎚️🎚️
ህፃኑን። ልትገሉት። ነዉ ስትጨቃጨቁ😢
ፀበልና ቅባ ቅዱስ አታቋርጭበት
😂😂😂😂ወሬ ይህ ስራ ነው እነሱ
ገኒ አትጨቃጨቂ ከባልሽ ጋር ብለሀት መኑር ማወቅ አለብሽ ሲት ብለሀተኛ ናት ልጁ ብላችሁ ትእቢት ጥሩ አይደለም
ባልሽን ይቅርታ አድርጊለት
የዋህ ሰው ልቡ ካዘነ እግዚአብሔር ይቀጣል ስለዚህ ነጋን አትግፊው ይሄ ቅጣት እግዚአብሔር ሊያሳይሽ ነው ወደ ፀሎት እናወደ ፍቅር ተመለሺ በትእግስት ከያሽው ነጋ የዋህ ነው
Ayzosh E Geta melkamNew
ስጋም አስፈጭተሸ አብይው
መጀመሪያ ቀ ቅለሽ ፍጭት አርገሽ አብይው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢