ኡሙ አሚራ በኔ ጨከነች አንገበገበችኝ 😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 416

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  3 ปีที่แล้ว +105

    ለቀጣይ ቪድዮ ብርታትን ይሆነን ዘንድ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይዘንጉ ሁላችሁንም ለአሏህ ብየ እዎዳቹሃለሁ

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 ปีที่แล้ว

      Mashallah baxam naw yemwadachu

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 ปีที่แล้ว

      Batlye umu amira Mashallah dimswa

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 3 ปีที่แล้ว

      ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ በርቱው

    • @fteiyakadir3189
      @fteiyakadir3189 3 ปีที่แล้ว

      አሙራ አሳቀችኝ ክክክክክክክ

  • @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ
    @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ 3 ปีที่แล้ว +84

    ማነዉ እንደኔ እሙ አሙ አሚራንየሚወዳት በላክ አሳዩ ዉሴ ፣ጤናት የኔጣጭ አንድ እሔ መከረኛ ቴኬቶክ ሠደበዋት ሠምቸ ስቃጠል አደረኩኝ ወላሒ

    • @ሰሚራወሎየዋyoutube
      @ሰሚራወሎየዋyoutube 3 ปีที่แล้ว +1

      እስቴእኔንምአበረታቱኝ

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂አዳድሰወች እሚወደደዉንም እሚጠላዉምን እኮ አያቅ ሀዳ ላይክምንአሰፈለገሺ እምወጃትአች

  • @ekrutube
    @ekrutube 3 ปีที่แล้ว +59

    የአብ አሚራ ቻሌንጂ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👍

  • @seid6083
    @seid6083 3 ปีที่แล้ว +41

    ኧረ በህፃነቷ አይኑዋ ሊጠፋነው ሁልጊዜ ስልክይዛ አያታለሁ ጡሩ አይደለም ብዙአትመልከት

  • @أيًاكانالذينمربهسيمضي
    @أيًاكانالذينمربهسيمضي 3 ปีที่แล้ว +25

    የአሚራ እናት ደረባባ አነጋገሯ ስረአት ያላት ረጋ ያለች ናት

  • @Nሰለምቴዋ
    @Nሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +18

    አሚራ በሳቅ ገደለችኝ ከመሳቄ ብዛት እንባዬ መጣ 😆😆😆
    አሰላሙ አለይኩም በማለት ብቻ ጨረሰችው ጎበዝ የኔ ድንቡሽቡሽ

    • @ab-jr3he
      @ab-jr3he 3 ปีที่แล้ว

      ሰህ

  • @ወርቅነሽደሣለ
    @ወርቅነሽደሣለ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አዲሥ ነኝ ለቤታችሁ ግን በጣም ተመችታችሁኛን ኡፍፍ ደስ ስትሉ

  • @eimantube5968
    @eimantube5968 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉ አሚራ @ማማ ማሻ አላህ እንደናተ የምናፍቃቸዉ እህትና ወንድሞች አሉኝ አላህ ያገናኘን
    ሁሉም በስቃይ ላይ ያሉ ወገኖች በሠላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ኒቃቡ አሥተካክይ ባአላ ነብዩ አሌሂ ሠላቱ ወሠላም ኡመቶቼ ለብሠው ያለበሡ ሚሆኑበት ሥአት ይመጣል ብለዋል

  • @jamiletoube-ff2cs
    @jamiletoube-ff2cs หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ ሚስኪን ያኔ ኮልታፋዎች ❤❤❤❤❤ ማሸእላህ 🥰🥰🌺🌺🌺 አላህ ይጣብቃቹ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khadijaethio3371
    @khadijaethio3371 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለኩም ሠላም ወረህሠቱ ሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ እሙ አሚራ የኔ ቆጆ ልጆችሺን አላህያሣድግልሺ ማማየ ሐሙድ ሀቢቢ አሚራ ሸጋ የኔ ቆጆ አላህ ያሣደግሺ አቡ አሚራ የራያው ቀብራራ በነገራችን ላይ አማረኛ አሥምሯቸው እሙ አሚራ ከይቅርታ ጋር መቸም ነገ አገር መግባት አይቀርምና በተረፈ በርቱልይ ሠላም ጥና ፍቅር አላህ ያብዛላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ እደት ተምረላቸሁ አላህ ይጥብቀቸሁ አሙረየ ሰወድሺ እደግ ብይ ❤❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @Tube-ob2cc
    @Tube-ob2cc 3 ปีที่แล้ว +1

    የተውሒድ የፊቂህ የተጅዊድ ደርሶችን መከታተል የምትፈልግ ቤተሰቤ ሁኑ ዲናችንን ለማወቅ ጥረት እናድርግ ያ ጀማዓ

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ፤ትዳር፤እዚህቤትአየሁ፤እግዛብሔር፤ተክፉነገርይጠብቃችሁ፤ልጆቻችሁንምያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 ปีที่แล้ว +15

    *ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ አላህ እርጅም እድሜናጤና ይወፍቃችሁ የኔጨዋወች💐💐💐💐💐💐💐💐*

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 3 ปีที่แล้ว +15

    ሴቶች ብቻ ኑ ቤተሰብ ሁሉ ትወዱታላችሁ የቤት መዋቢያ ጌጦች ተማሩ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 ปีที่แล้ว

    ማሻጠላህ ደስ ስትሉደሞ ልጂቷንአማረኛሌሺ አላሥለመዳችሁ አትም😀😀😀

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ አሚራ የኔቆጆ በሳቅ ገደልሽኘ😁😁😁👍👍

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 ปีที่แล้ว

    ታህዲ ፋክክር አልሺ በጣም አሪፍ እደዚህ አዳንዱን ባረበኛ እየተናገረሽ ባማረኛም ለኛ ይጠቅመናል ብዙኅ እንማራለን ካንቺ አረበኛ

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +3

    አሚራ የኔ ቆንጆ ወለህ አሰቅሺኘ አለህ የሲቅሽ የኔ መር😘💕

  • @ፅጌማርያም
    @ፅጌማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ያገራቸውን ቋንቋ አስለምዷቸው ልጆቻቹውን ፈጣሪያሳድግላቹ🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💕💕

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳዲጋቸው 😘😘😘

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡሙ አሚራ ውስጤ ናት ❤ደርባባየ ጭዋተውን ግን በመተዛዘን ህጉን አፈረሳቹህ 😎🤣🤣🤣

  • @emutiytubenibo393
    @emutiytubenibo393 3 ปีที่แล้ว

    እንዳትታይ የምትለው እና አሚራን ወደድኮቸው ማሽአላ በርቱ አላህ አብዝቶ ፍቅርን ይለግሳችሁ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እምታምሩ ቤተስቦች ናችሁ ልጆቻችሁን እግዝአብሆር ያሳድግላችሁ።

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፡ወዲሜ፡ልጆችህስ፡ባለቤትህስ፡እደናችሁ❤❤❤❤❤

  • @susubint4595
    @susubint4595 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔማር የልጂነገር ኩልባባ አላለችም አላህ ይጨምሪላችሁ ምረጦች👌✅✅✅✅

  • @meqdapp8133
    @meqdapp8133 3 ปีที่แล้ว +5

    ኦቦ አሚር እና እሙ አሚር በጣም ደሥሥሥ ትላላችሁ ለምጀመርያ ጊዜ ኮመንት ስትጽፍ 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️♥️♥️🥰♥️

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ልጂቱ ገደለችኚ በሣቅ እደት አታሥለምዷትም ሚሥኪን ክክክክክ ማሻአላህ ታምራላችሁ ግን ከኒቃብሺ ላይ ከራሥሺ ላይ ፁሁፍ ያለበት ሀራም ነዉ ከመልበሥ በፊት መሥፈርቱን መማር አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ ለፋሺን ለጌጥ ላላለበሠኚ ጌታ

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 5 หลายเดือนก่อน

      እራሡላይያለዉንትረጉሙን አወቀሻልበመጀመሪያ ማነዉ ያለዉ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ሰወድሺ ሀቢበቲ አላህ ያሳድግላቺሁ ማሻ አላህ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 5 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህአላህያሳድግላቺሁ❤❤❤

  • @ናቲናቲ-ቘ6ቸ
    @ናቲናቲ-ቘ6ቸ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 3 ปีที่แล้ว

    አላህያሳድግልህ. ሁለየምአብሮያድርጋችሁእደኛተየያይቶሀመኖርይጠብቃችሁአላህአይቸግረውምአለሀምዱሊላአለኩልሀል

  • @سفنشابوغالي
    @سفنشابوغالي 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድም በጣመ አመሰግናለሁ ትህተናከሰ የበለጠ ድግሞ ሔዋነት ፋጣሪ ቤተሰበህነ ፋጣሪ የጠበቃቹ❤❤❤❤❤

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 3 ปีที่แล้ว +1

    ካልድ መልካምሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ አድናቂህነኝ

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊሏህ ሰላም ነን እናንተስ ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @heyimanotmekaneselam4593
    @heyimanotmekaneselam4593 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @toybaabudalo150
    @toybaabudalo150 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ.ደስስስ.ስትሉ.ያረብ.እኛንም.ይውፕፍቀን.ምርጥ.ምርጥልጆች

  • @neb451
    @neb451 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @rahmetve3202
    @rahmetve3202 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ❤️

  • @melinegyeawinafaki5780
    @melinegyeawinafaki5780 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ደስ ስትሉ በፍቅር ኑሩሉኝ ውዶቼ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤መሸአላህ አላህያሳድግላቺሁ

  • @الحاجقرشي-ش5ذ
    @الحاجقرشي-ش5ذ 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family allha ytbkachu god 🙏 job

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran 3 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ ስታሚሩ አለህ በመከከለችሁ አፍ አፏትን ያስዉግድለችሁ ዘሬ መጠሁለችሁ ጨዉታ ከሀላል ዳስ ይለል 👍👍👍

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 3 ปีที่แล้ว

    እሷነች ያሸነፈችው ማሻአላህ አሏህ ባሄራም ይሞሺራችሁ

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 3 ปีที่แล้ว

    Mashahlla yen kojo weleumselam werhametlahe weberkaty 🥰🥰

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 5 หลายเดือนก่อน

    ካሜራዉ አያሣይም ፁሁፉን ሀራም አይደለም ትይ ይሆናልኮ አኪዲ ፁሁፉን አይተሻል ያልሺዉ ወይም የረሡላችን ሥም ሁኖ ወይም የአላህ ለዛ ነዉ ወላሂ ላይቻል ፁሁፍ እደተማርነዉ

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ማሻአላህ ረበና ይሐፍዝኩም

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 3 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪ እኔ ልጂቷ ነች ያሳቀችኝ ባባን ነው እምወደው እያለች ግን ቃሪያ እንዲበላ ትለምነዋለች ሀቢብቲ ማነው እንዴኔ ያሳቀችሁ በላይክ ያሳየኝ

  • @ydrgfj6346
    @ydrgfj6346 3 ปีที่แล้ว +6

    አረ ባልተቤትክ ኢቃሙን ልታወልቀው ነው እደ ወይ ጉድ

  • @isjkaosm2764
    @isjkaosm2764 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ከምር ቀናሁባችሁ ማለትም በአሁኑ ጌዜ የሁለት ጥዶች ፍቅር የለምና ኢላ ረሂመላህ አላህ ያዘነለት ሲቀር

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚራዬ እደጊ 🙏
    ስልክ ጥሩ አደለምሁል ግዜ ሳይሆን አልፎ አልፎ ነው ስልክ አታሲዟት ኔቶርክ የሚበራው ጥሩ አይደለም ታምራላችሁ😘

  • @AhmedHussen-xu3hd
    @AhmedHussen-xu3hd 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃቹህ

  • @dubaisharjha6346
    @dubaisharjha6346 3 ปีที่แล้ว

    ደሲ ማለታችሁ የኔ ምረጦች አቡ አሚራ ኡሚ አሚራ ሲዉዳችሁ

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እነት ኩሊ ባባ አላለችም 😂 የጠቀመችው መስሎት አይይይ ህፃን😀 ማማ እድግ በይ የኔ ድንቡሽቡሽ😘

    • @hargeyegeterwa66
      @hargeyegeterwa66 3 ปีที่แล้ว

      ነይ ውዴ ደምሬኝ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @aliyyisaid3772
    @aliyyisaid3772 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ❤❤❤ ፈገግታ ሡና ነው ፈገግ እያላችሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน

    እሙአሚራ የትአገረልጂናት

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም 3ግዜ 😅ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ

  • @samiraababu5272
    @samiraababu5272 ปีที่แล้ว

    መሸአላአላህልጆቻችሁንያሣድግላችሁ❤

  • @sanohamza5442
    @sanohamza5442 3 ปีที่แล้ว

    Endazi fekir yatemolabet bataseb saye mertu bale yenafekagnal ayelayachu masha allha beyalehu

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ክክክክክክ አሚራ
    አማረኛ አስተምሯቸው

  • @kemalwollochanal8609
    @kemalwollochanal8609 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሸርርርርርርርርርርርር ላይክክክክክክክ ማድረጋችሁን አዘንጉ ያጀመአ ምርጥ በተሰቦች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว

    ለምንን ታገበግቢዎለሽ ኡሙ አሚራ የኔ መልካም

  • @DensaNoure
    @DensaNoure 5 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah masha 💞💝💝 masha Allah ❤️ masha Allah ❤️🥰🥰

  • @abdurehimgumataw358
    @abdurehimgumataw358 3 ปีที่แล้ว

    አላህ መልካሙን ነገር ይሻላችሁ .

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁያርብ እሙየደምሪኝ

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ኡቡ አሚር ወለሂ በጠም ነው ያሰቃቹኝ ይመቸቹ ሊጆቸቹም አለህ ያሰድገቸው ያርብ መልከም ሰው

  • @maa4631
    @maa4631 3 ปีที่แล้ว +6

    አሙየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የህቴም ልጅ አሚራ ሙሀመድ ትባላለች

  • @mddzizuvipmohemmed5322
    @mddzizuvipmohemmed5322 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ደስ ምትል ሚስት ናት ወላሂ እድለኛነክ

  • @ZaraZara-r4l
    @ZaraZara-r4l ปีที่แล้ว

    ልክአባቴን ነውየምትመስለኝ ወላሂ በቃ ቅልጥፍናህ የአሚራአባትሰትል ሁሉ ነገራቹህ ይመሳሰላን

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስታምሩ አሚራ የኔ ቆንጆ አማርኛ አስለምዷት ደሞ ሁለተኛ አቡ አሚራ ናት መልኳ😍😍😍💔💔💔ወንዱ ደግሞ እናቱን ነው የት አየሻት እንዳትሉኝ በቅላታቸው ነው የገመትኩት💔💔😃

  • @صفيهالصافي-ف5ر
    @صفيهالصافي-ف5ر 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች አላህ ያሳዲግላችሁ ግን የሰው አገረ አያኮ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ አሚራ በሳቅ ደፋችኝ ያረቢ መልሰው ማይኩን በሰጧት እያልኩ ስጓጓ አለቀ ክክክክክ ማሻ አላህ ታምራላችሁ

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 ปีที่แล้ว

    Wow e/r yasadiglchu😘😘😘😘😘

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣምደስትላላችሁ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረካላ ኡሙ አሚራ ውብ ናት በኒቃብ እና በአባያ ተባረኩ

  • @saadakedir2535
    @saadakedir2535 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻአላህ አላህ ያሣድጋቸው

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 ปีที่แล้ว

    ባረበኛም ባአማረኛም ከተናገረሺ ላረበኛው ሰንል ብቻ እንከታተላለን እኔ የመዳም ልጂ አናዳኝ.ካንቺ.አልፎካክረም ብዬ.ለመመለስ አላቅ ብዬው ካንቺ ነው.ያወቅሁ

  • @አልሃምዱሊላሃ
    @አልሃምዱሊላሃ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥየቄ የኸሊድ ምስት አረብ ነት ወይስ ሀበሽ ጥየቄን መልሱ?

    • @tube-xs5or
      @tube-xs5or 3 ปีที่แล้ว

      ሀበሻ ናት ያገሩልጅ ናት

  • @halimaahmad1400
    @halimaahmad1400 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አሚራ በሣቅ ገደለችኝ😂😂😂😂

  • @smarsmar7496
    @smarsmar7496 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅርችሁ ግን ከካሜራ ጀርባ እንደት ነው

  • @haneethiopia9448
    @haneethiopia9448 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ፋሚሊ🥰

  • @የወሎውአባሳደር
    @የወሎውአባሳደር 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @rahmetmohammad4503
    @rahmetmohammad4503 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላልጆቻችሑንአላሕያሣድግላችሑልዩናችሑ🇪🇹👍👍

  • @zenatzenat289
    @zenatzenat289 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ልጅቱ እደት እዳሳቀችኝ 😂😂😂

  • @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
    @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀ ማማ እሙ በያት አለ አቡ አሚራ ወላሂ አሳቀኝ

  • @ኡሙራህማ
    @ኡሙራህማ 3 ปีที่แล้ว +7

    ልጆቻችሁን አመረኛም አስተምሯቸው

  • @መህቡባቢንትኡመርኡም
    @መህቡባቢንትኡመርኡም 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ማሻላ ምርጦች አይለያቹ

  • @Emabet755
    @Emabet755 3 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ቋንቋችንን አደራ አስተምሩ ለልጆችሁ

  • @nesihamedia3415
    @nesihamedia3415 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቹ 😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏

  • @zadbentmuhmmad6521
    @zadbentmuhmmad6521 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሥወዳቹህ አላህ ይጨምርላቹ ውድች በርቱ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እዳትሸነፊበርቺ

  • @ሀገyoutube
    @ሀገyoutube 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡሙ አሜራ ስርአቶ ደስ ሲለኝ ሴቶች ክሶ እንማር

    • @MadhenaMadhena
      @MadhenaMadhena 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም አሙራ sweet walyekumuselam

  • @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት
    @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወባራካቱ አህላን ማሻ አላህ አላህ ይጣብቀችሁ

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ የኔ ቆጆ

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 5 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክአረ በሳቅ አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ በቲክቶክ ቆንጆ እዳልሆነች በአዴባባይ አውጥተህባት ነው😂😂😂 ሴቶች እኮ በስጣችን ይዘን ክክኽ

  • @FfghjjkkgGggjehhhggr
    @FfghjjkkgGggjehhhggr ปีที่แล้ว

    ማሽአላህአላህይጭምረልችሁ

  • @بنتاحمد-د3ت
    @بنتاحمد-د3ت 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ