ሄሉ ራስ ወዳድ ነች ብለዉ ኮሜንት ለሚፅፋ ሰዎች ሊሰማሽ አይገባም አንች ማንነትሽን ካወቅሽ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ግን ላንች ለስራሽ ጥሩ አስተዋጽኦ አያመጣም negative comment is not good for your audience affect viewers nobody is going exited to watch try to do positive things you should know better which one is good and bad don't let mean people put you down I just try to give advice if you want to be better youtuber thanks
ሄሉዬን እዳልክን ያሚዋድ ብቻ 👍🎉🎉
እኔም ሰሩጥ ከብርኩና ሀሚ😂 ደምርኚ
እየፈተናት ነው የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ትገርማለቺግን እሱንአስቀርታጉዲነዉ😂😂
ሳህ
እስዋግን አስመሳይናት እሱንአትሂድብላው አደልእንዴ😢
@@AbduSeid-o5s በጣም
@@FgFgvggfrea እኔም የገረመኝ እሱ ነው
ምድነው እደዝህ መጥፋት ኧረ ተው አትጥፉብን በብዙ ተናፍቃችኋል ወላ🥺🥺🥺
ሠዉ ለካ ሥራ ፈት ነዉ🤔😏 ቆይ እኒህ ምን ሥለሆኑ ነዙዐየሚናፈቁት
ወላ በናፍቆት ልሞትትትት
አየ ሄሉ መን ነካሽ እንዳልክ እየፈተነሽ ነው እሺ ትላለች ወይም እምቢ ብሎ እሱ ላንቺ ስል በዙ መስዋእት ከፍልዋል አንቺ ግን ወድጄሀለው ሁሉም ግዜ ካንተ መለየት አልፈልገም ብለሽ ነበር
እንዳልክ ተዝቦሸል
የእውነት ከሆነ በጣም ታሳፍራለች😢😢😢😢😢
በጣም በጣም አዝኛለሁኝ የእነሱ ፀብ እንደኔ የደበረው 😢
እይይይ በጣም ታዘባት የእዉነት
ለኛ prank ነው
እረ ያርገው ፕራክ ውድ እሱዋ ራስዋ ፕራክ እየረገቹ ነው ይመስለኛል 🥺@@Channel-qe9mn
ሄሉ ፈተነው ለይ ወድቀሸል😢
ራስዋ ሄሉ ፕራክ እየደረገቹ ነው ይመስለኛል
ለኛ አይደል ጠርጥሬለሁ@@SaraHpsh
እንድህ ያለውን መጥፋት እንቃወማለን ምትሉ እጅ አውጡ 👍👍
ደሞ እኔ ፅጌ ዛሬ የሉምሳ ምንድነው 😢😢
ጥለሽው አትጂ አብራችሁ ሂይዱ ሄሉየ😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
@@YewhinVlogs21 demerign weyzero Yewhin
ሄሉ ተረጋጊ እዳልኬ ሊፈትንሽ ይሆናል
ደምሪኝ እናት❤🎉
ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤አሜሪካ ገደል ትግባ ኑሮ ፍቀር። ሀገር ነው የሚያምር
ሄሉ ግን ራስ ወደድ አትሁኝ ይደብራል😢😢😢
በትክክል፡❤
በትክክል
ለዚህ ልጅ ኮመንት ጽፌ አልዎቂም አሁን ግን ከሄሉ ጋሪ አብሮን ስልሆን በጣም ዴስ ብሎይናል አይልያቹም ❤️❤️❤️❤️🩹❤️🩹❤️🩹👌🤗🤗🤗🙏🫢
ደምሪኝ ማር❤
ሄሉየ የኔ ውድ አምሮቡሻል በጣም ምክንያቱ ደሞ ውስጥሽ ሰላም የልብሽ ማረፍያ እንዳልክ ስለ አገኝሽ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበር
እኔ😢😢🎉
Me ❤😂❤
Me walla😢
😢
እኔ 🎉
ሄሉ አንተን ጥላ አትሄድም አንተ ከዚህ በፊት የውጭ እድል መቶ ሁለታችሁ ስለቀራቹሁ አሁንም አንተን ጥላ አትሄድም
አረ ተይ ሄሉዬ እንዳልክ አብሮ ኑሪ 😢
ደምሪኝ ውዴ❤
ቢሆንስ እዳልክን ትተሽ ምነካሽ እራስወዳድ አትሆኝ😭
S❤❤❤🎉🎉
Ere betam american hager meslosh new tazgnalesh bezu atedesechi kanjetua new gin
Amat mehon alebet endezih ayasfenetezem american
እሱ ባለፈው እድሉን አትሄድምብላ አበላሸችበትየራሶሲሆንእድህመሆን አስመሳይ መሆኖንአወቀ
እኔ የሚገርመኝ አብሬ እደሷ የምሺኮረመመው ነገርስ❤❤❤❤😂😂😂😂 የኔ ልዩ ሄሉየ ሰወድሸ
ክክክክክክ🎉🎉
አኔም ኣብራቹ ይሽኮራም ብቻኛ😢😅😅
እንኳን በደህና መጣችሁ በናፍቆት ስንጠብቃችሁ ነበር እንዳልክ ሄሉ ስትቀልድብህ ነው አውቃ ነው አንተንም አባቷንም ትታ የትም አትሄድም ፕራንክ ልታደርግህ ነው
ሔሉ በሁማንሔር ታስጠላለች በፀጉሯ በጣም ውብ ነች የምትሉ🥰
በጣም ታምራለች
Anedaned gize keyer maderegume lelrwute harife newu😂😅
ዛሬ ልዕልት ነው የመሰለችው
ፈተናውን ወደቅሽ ሄሉ እንዳልክ ስንት ጊዜነው የቀረው ከፈተና ወድቀሻል😢
እንካን ደና መጣችው🎉 ሄሉ ቆንጃ እንዳልክ የሌለበት ቦታ ላንቺ ለእንዳልክም ደስታ ያለው አይመስለኝም በጣም በጣም እጅግ በጣም እወዳችዋለው ❤
ሄልዬ እንዳልክ ለአንቺ ብሎ ከካናዳ ቀርትዋል ቢሆን ሴትየዋ አብራ ብትወስዳችሁ ያለዙያ እስቢበት
ሄሉ እዳልክ ጋር ከተገናኘችነዉ እያምራባት እምር ያለባት ዉበቷ እየጨመረነዉ
ሄሉ ከፈተናዉ ወደቅሽ😮😮😮እሱ የካናዳ ጉዞ ሰረዞ የለ አንቺ አሉን
ሄሉ ማመን አልችል እንዳልክን አታስከፊው ላንቺ ብዙ ዋጋ ከፍሏል ጉዞውን ሰርዟል ቆም ብለሽ አስቢ በእውነት 😭😭 ያማል እኛ አንድላይ እንድትሆኑ ነው የምንፈልገው😪
በውስጥ፡መስመር፡ከቻላችሁ፡ምከራት፡ግን፡ሊፈትናት፡መሠለኝ፡
ጉዞውን የሠረዘው ከየትነው አልሰማሑም😢
ለ70ሰው ሼር እያደረጋቹ ሺድዬውን አይታችው ስጨርሱ ላይክ እያደረጋችው ውጡ እንበረታታቸው እነሱን የሚወድ
እዉነት ነው ላይክ አድርጉ በናታችሁ እናበረታታቸው ለእነዚህ ምርጦች
ሄሉ እንዳልከ የውጨ እድል ብዙ ጊዜ ታወራላቸህ ግን ካገራችህ ከወገናችህ ሁናችህ በምሊየን መሰራት ይቻላል ውጩ የሄደ የዘመድ እራብ አለ ሰው ነው ጥሩ የደረሰብነ እንገራችህ በጣም ነው የምወዳችህ የመጀመሪ ልጃችህን ለኔ ❤❤❤
ሄሉ የውነት እደዚህ ደስ ብሎሽ ከሆነ ሸም ነው እዳልክን ከካናዳ አስቀርተሽ አች እደት ነው የምትሄጂው እእ
በጣም፣እንዳልክል፣አስቀርታ፣ለራሷሲመጣ፣ደስአላት
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር❤❤ አይ እንዳልክ ፕራንክ አረጋለሁ ብለህ ሄሉ መልሳ ፕራንክ አረገችህ አይደል ሄሉ እንዳልክን ትታ እንኳን አሜሪካ ገነትም የምትሄድ አይመስለኝም❤❤
አወ እኔም እንደዛ ይመስለኛል ያርገው ደሞ
ሄሉ ስደት ላምሄድ ነው የሁሉ ደስታ አረ ታይ የ ስው ሀገሬ እኮ ነው የኔ እህት ደሞ እንዳልክሳ አያሳዝንሺም😮😮😮😮አቦ ተርጋጊ ሄሉሻ 😔
erbakesh amreka konew😂😂😂😂
@@jemilagirmay ከእንዳልክ አይበልጥም 😔😔
❤❤❤😢😢😢😢😢E❤H😢😢😢😢
እኛ አሜሪካ ብርቅ ነው 😏😏😏@@jemilagirmay
@@Yentyubeበትክክል 👌👌👌
ሄሉዬ እንዳልክዬ ተናፋቃችሁ ነበር እኳ ግን እንዲመጥፋት አያዋጣም ለኛም አስብልን እኔ ምን ሆነው ነው ብዬ ሲጨንቀኝ ነበር ከዚህ ብኃላ እንዳጠፋ ውዶቼ ስወዳችሁ❤❤❤
ሄሉዬ እንዳልክ ላንቺ ብሎ ቀርቶል አይደል ብቻሽን ከሆነ ግን ይደብረኛል እናንተ መለያየት የለባችሁም አንድ ላይ ከሆነ ሂዱ አለበለዚያ እሱ ካንቺ ላለመለየት ብሎ ሰርዞል አንቺም አስቢበት ሄሉዬ
ወሳጆ ደግሞ አንድ ላይ ውሰጅልኝ ተለያይተው አይሆንም አንድ ላይ ጨርሽላቸው በእናትሽ
ልዮዎቼን ውድድ አረጋችዋለሁኝ ነገ ስትመጡ አንድ ላይ ነው የምን ሄደው አንለያይም በሉኝ የኔ የዋህዎች አንድ ላይ እኳ ስታምሩ እኳ ከአይን ያውጣችሁ አንዳችሁ ያላንዳችሁ አታምሩ እስከ መጨረሻው አይለያችሁ አምላክ እወዳችዋለሁኝ❤❤❤
ሄሉዬ ፕራንክ እያረገችህ ነው አንተን ጥላ አትሄድም እርግጠኛ ነኝ እንዳልክዬ መቼም አንተን እንዲ አታረግም የደስታዋን ምንጭ
ሄሉ የኔ ውድ ሽሮ በልተሽ ከሚወደሽ ሁነሽ አገርሽ ይሻላል የውጭ አገር ንሮ ከ100 /1% ጥሩ ንሮ የሚኖርት ሌላ ሁሉ ፌክ ነው ተባረኩ
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ናፍቃችሁም ነበረ እንደዚህ መጥፋት ጥሩ ነው ሁለተኛ እንዳጠፉ እሺ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በተጣመራችሁ ደስታየ ነው።የሠው።ሀገር የሠው ነው አሜሪካ ገደል ትግባ ኑሮ ፍቀር። ሀገር ነው የሚያምር
ሄሉ ግን ራስ ወደድ አትሁኝ ይደብራል
ሄሉ አታረጊውም ውሸትሽን ነው እንዳልክን ጥለሽ የትም እንደማትሂጅ አውቃለሁ ያንች መውደድ የውሸት ስላልሆነ❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤🎉
በጭራሽ ሄሉ አትሄድም ውጭ እንደ ድራማ መልክ አቅርበውት እንጅ እመኑኝ ወይም እሷ ፕራክ እያደረገችው ይሆናል እሺ ብለው ምን ይል ይሆን ብላ እንጅ አትፍልግም👍👍👍
ሳህ ይሄን ደሞ አድስ ስራ ብለው ይሆናል መጨፍጨፍ ስለ አማራቸእ
@ ትክክል እሜሪካ ሲባል ሰው እንዴት እንደሚጏጉ ለማስተማር ይመስለኛል
ሳህ😂@@ሂቡ
ግን ግን ግንግን። እውነት አይመስም ብቻ አትጥፍ እንዴ 2 ግዜ ካሜንት ያረገ አለ እንደእኔ❤
@@kidist1705 እኔ አለሁ ክክክ
ግን ታፍጣችሃል ሄለን እንዳልክን የምት ዎዱት ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️
በመጀመሪያ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደና መጣችው ሄሉ እንዳልክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ
ደምሪኝ ውዴ❤🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ መጡላችሁ እልልልል❤❤❤❤
Wow wow 👌 👏 ❤❤
እንካን አብሮደሳለን ግን ሀኔየ ምን ጉድ ነው ጨክና ጥለው ልትሄድ
የትም አትሄድም የነሱ ፕራክ አያልቅባቸውም😂😂😂@@MkGaming-ye8mk
እሺ
አዎ፡መጡ፡ግን፡አመጣጡ፡ደስ፡አይልም፡ሊፈትናት፡መሠለኝ፡አሜሪካ፡የሚለው፡እረበናትሽ፡በውስጥ፡መስመር፡አውሪያት፡እሱ፡ለሳብሎ፡ስት፡ግዜ፡መሠዋት፡ከፈለ፡አሁን፡እሳ፡አሜሪካ፡ሲላት፡አየሽ፡ደስታዋ፡ይገምታታን፡በውስጥ፡ምከራት፡
በጣም ትገርሚያለሽ እዳልክ ለአንቼ ብሎ ቀርቶ አንቼ ግን ጥለሽ ልምድ እደዝ መሆ ስልፍሽ ነሽ
ሄሉየ የኔ ቆጆ ሠወድሽ እኮ ❤❤
ሄሉግ እዳገች አብራችሁ ነው እምታምሩ እዳትለያዩ
እንዳልከ ሄሉ እናቲ እንዴት ደሰ እንዳላት በጣም አሰባና ተጨንቃ ነበረች
የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ ደሞ ጠፍታችሗል ❤❤❤❤
ሄሉዬን እዳልክን ያሚዋድ ብቻ ❤❤❤❤👍🎉🎉🎉🎉👍👍👍
እንኳን ደና መጣችሁ ሄሉ እንዳልክ ብል ያዙኝ ልቀቁኝ ትይ ነበር እራስ ወዳጅነት ይታይብሻል ያው ድራማ ነው
ደምሪኝ ማር❤
እንዳልክ ፕራንክ እየሰራችሁን ነው???
ካልሆነ ግን ሄለን እንድትቀር አድርጋት።
እንዳልክ፦ እወዳታለሁ እያለች ያለች ሴት፣ ብቻዋን የምትኖርና ልትወስዳት ያሰበችው ሴት ማን ናት?
ወስዳት ምን ልታደርጋት እንደሆነ ምንም አታውቁም። እናም ብታስቡበት ይሻላችኋል። እኔ ጨርሼ መናገር አልፈልግም አንተ ይገባሀል ብዬ አስባለሁ። ዘመኑ እኮ የአጋንንት ዘመን ነው አደጋ ውስጥ እንዳትገባ አንተ አስብበት። ይሄ ሄለን እየተደሰተችበት ያለ ደስታ እኔ ደስ አላለኝም። ሴቲዮዋን በጣም አድርጋችሁ ፍሯት። የጤና ቢሆን ኖሮ ሁለታችሁንም ነበር ልውሰዳችሁ የምትለው። ለምን ልትለያያችሁ ፈለገች?? የጤና ይመስላችኋል??ጓደኝነት እንደ ጀመራችሁ አታውቅም እንዳትሉኝ ብቻ!!
ዛሬ ለምንድነው You tubeድምቅ ያለው ለምንድነው ብዬ ስጠይቅ ድምቀቶቻችን መተው ነው
ደምሪኝ ማር❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አረ ተናፍቃችሁ ነበር
እንኳን ደህና መጣችሁ
ጠፋቸሁ 😭😭
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ የኔ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ሄሉየ አምሮብሻል❤❤
ሄሉየ የኔ ማር የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ ❤❤😊😊
የኔ ልዪዎች የልቤ ትርታዎች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ራሄል ተረጋጊ ራስ ወዳድነት አልመሰለብሽም እሱ ለአንቺ ሲላል ካሁን በፊት አልሰረዘም ቢያንስ ፊቱ ላይ ባለው ነገራ አታረጅም በጣም ያስጠላል😢😢😢
ሳህ፡❤❤
ዋው ሄሉ አምሮብሻል❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን ደህናመጣችሁ እንዳልኬ እና ሄሉ 😍😍
ሁሌ ቀሚስ ልበሽ ሴትና ቀሚስ ዋው ሔሉ የኔ ቸኮሌት🥰🥰🥰
ሄሉ ይህማ አይሆንም አንቺ ምንድነው ይህንን ያህል የምን አሜርካነው አርፈሽ ተቀመጭ የምን መወላወልነው ተጋብ ውለዱ ምርጥ ኑሮ ኑሩ ሄሉ የምር ከሆነ ግን ጥቅመኛ ነሽ እራስ ወዳድ ስለመልካም ህይወት ከቤተሶቤችሽ ተማሪ
እረ የተናፈቃቹ ሰዎች እረ ሔሉ ትዝብት እሱ ላንቺ ጉዞ ሰርዞ ትተሽው መሔድ የለብሽም❤❤ አብራቹ ከሆነ ብቻ ጉዞ እሚፈለገው👍👍❤️❤️🙏
ወይይይኔ ሄሉ እና እዳክ ደስስስስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ሄሉ አናደድሽኝ እውነት
Betam 😊
አረ እንደዚ አጥፉ በጣም ናፍቅችሁ ነበረ ሲላ መጣችሁ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤❤
ራስ ወዳድ ናት ሄሉ እሱ ለሷ ብሎ ቀርቶ እሷ ግን አስመሳይ
Endalk anchin belo Canada kertowal bichal abrachu hidu 😢
ሴትየዋ ሌዝቢያን ብትሆንስ ተይ ይሄ መልካም ልጅ አትግፌ እደ ሎጥ ሚስት ወደሀላ አተይ ደርቆ መቅረተ አለና እማየ
ሔሉ አረ እባክሽ ተረጋጊ ይህ ላንች ፈተና ነው አሜሪካንን ስትሰሚ ይህንን ህይወት ከጅምሩ በትነሽ ለመሔድ ምንም የአንዳልክና የአንች ቃል በትነሽ በሳምንቱ ጥለሽ ለመሄድ መወሰነሽ ምን ማለት ነው አየሽ እንዳልክ ግን ለአንች እውነተኛ ፍቅር የካናዳን ጉዞ ሰረዘ አንች ግን የሱን ስሜት ሳትረጅ ሳታገናዝቢ አሜሪካ የሚለውን ቃል ገና ስትሰሚ ከነመፈጠሩ አንዳልን ረስተሽ ጯበቤ ረገጥሽ ለመሄድ አረ ተረጋጊ ሼም የሚባል ነገር አለ ከአነተ ተለይቼ መሔድ አልፈልግም ይሆናል የምትሰጭው መልስ ብለን ስንጠብቅ የወረደ መልስ ካንች አንጠብቅም አሜሪካንን ስትሰሚ ጯቤ የረገጥሽው በውስጥሽ ያልተቆጨ ችግር አለ ግና ስህተ ት ሰራሽ የማያጠግብ አንጀራ አለ ያገሬ ሰው ምን ያህል ራስ ወዳድ ነሽ
በጣም እራስ ወዳጅ ናቹ ባዳባዳ ነው የሚለውን ቃል በተግባር አሳያቹን ዋናው ስላም መሆናቹነው ❤❤❤
ሳህ
ሰህ ወላሂ
እግዚ አብሔር ይመስገንፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🙏🙏
እሱ ኤሉን0ፕራንክ አደርጋለሁ ብሎ እራሱን እያደረገችው ነው ኤሉ እንዳልክን ጥላ የትም አትሔድም ቤተሰብ ተረጋጉ
የኔ ጨረቃወች ሄሉ ተረጋጊ የራስሽኘን ስሜት ብቻ አታስቀድሚ እሱን አታይዉምደ ደብሮት ከምወጅዉ ሰዉ መለየት በምድርላይ በጣም ከባድ ፈተናነዉ እዳልክ ግን በጣም አስተዋይ ነዉ ለሚናገራቸዉ ጥንቃቄዉ በርታ🎉🎉E&H አትለያዪ
አንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበረ በሠላም ነዉ
ሄሉዬን እዳልክን ያሚዋድ ብቻ🎉🎉🎉😊😊
ኡፍፍፍ እንኩዋን ደስ አልሺ የኔ እንት 😢🎉🎉🎉
አረ ሄሉ ጠፋችሁ እኮ ተናፍቃችሁ ነበር ።
ደግሞ ምንድነው እንደዚህ መሆን አረ ተይ
አሜሪካ ምንድነው ይሄን ያክል ከአሜሪካ እንዳልክ
መቶ በመቶ ይበልጣል እያሾፍሽ መሆን አለበት።
ከአሜሪካ ኢትዮጵያ ይበልጣል ልንግየርሽ እንደዚህ
የሚያስፈነጥዝ አይደለም እኔ ሁሉንም ሀገር ስላየሁት ነዉ ምነግርሽ እና እንደዚህ አትሁኝ እሺ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልሳ ሄሉ pranke እያረገቹ ነው😂 ምትሉ👉👍
እንኳን በሰላም በደስታ መጣችሁ እንደኔ የሄሉ ና እንዳልክ ጫወታ ሳቂ የናፈቃዉ ማነዉ 🥰🥰🥰
እንካን በሰላም ተመለሳችሁ በጣም ናፈቃችሁኝ❤❤❤
ወላሂ ስጠፉ ጨንቆኝ በየኮሜንቱ እየገባው አየጠየኩኝነበር እንኳን ደና መጣቹ
ሄሉ ራስ ወዳድ ነች ብለዉ ኮሜንት ለሚፅፋ ሰዎች ሊሰማሽ አይገባም አንች ማንነትሽን ካወቅሽ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ግን ላንች ለስራሽ ጥሩ አስተዋጽኦ አያመጣም negative comment is not good for your audience affect viewers nobody is going exited to watch try to do positive things you should know better which one is good and bad don't let mean people put you down I just try to give advice if you want to be better youtuber thanks
ፈተና እየፈተናት ከሆነ ጉዷ እሺ ካለች በጣም ነው የምናደድባት እሱ እንዳይሄድ ካደረገች በኋላ ይደብራል ለዚህ እሺ ብላ ጥላው ለመሄድ ከተነሳች ነገም ጥላው እንደምትሄድ እና እንደማትሄድ ለእሱ ያላትን ነገር ለማወቅ ይመስለኛል።
በጣም ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ሄሉእና እንዳልክ❤🎉
እንዳልክ እየፈተናት ነው። ሄሉ ደግሞ አውቃበታለች አውቃ ነው። አባቴን ጥዬ ከእንዳልክ ጋር ካናዳ አልሄድም ብላ እንዴት አሁን እንዳልክንም አባቷንም ጥላ ለመሄድ ትደሰታለች ብላችሁ ታስባላችሁ???!!! Come on guys 💕❤️!!! ናፍቀናችሁ ነበር በጣም በጣም በጣም😍🥰💕❤️!!!
የምር ሄሉ አትሂጂ ፍቅርሽ ይበልጥብሻል የኔ ፍቅረኛ ካናዳ ለመሄድ ሙሉ ፕሮሰሱን ጨርሶ ሊሄድ ሲል እኔ ደግሞ ወደ ሀገር ልገባ ስለሆነ ዢዛውን አቃጠለው ለፍቅር ብዙ ይከፈላል አስቢበት ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍቅረኛሞች ሆኑ እንዴ?
ቆዩ እኮ
@@LeyuworkGebremariam እኔ አላቅም ነበር ማለት ነው ጥሩ ነው
ሰወዳችሁ❤❤❤
ሄሉዬን እዳልክን ያሚዋድ።ብቻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ ጨረቃዎች ተናፍቃችሁ ነበር ይች ነገር ፕራንክ ናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወዮ አሜሪካ ሲባል ሰው እንዴት ነው ደስ የሚለው እኔ በህወቴ አሜሪካ የሚባል አገር በጣም በጣም ነው የምጠላው ስለማታገኝው ነው ልትሉኝ ትችላላችሁ እድል ቢገጥመኘም አሜሪካ እሚባል ሀገር አልሄድም ለእኔ ዱባይዬ አሜሪካዬ ናት 😂😂😂😂😂😂😂😂 በእውነት ግን አልወዳትም አሜሪካን እዳትቀየሙኝ አሜሪካ ያላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያ አሜሪካ አድርግልን እና አሜሪካ የሚባለው ሀገር ቀርቶ ኢትዮጵያዬ ኢትዮጵያዬ ያስብለን በእውነት
😂😂😂😂
እኔ ራሡ የባሌጌ አገር የራቁት የሚሂዱ አገር ቱቱቱ
እዳልከን አሰቀየምሸዉ እሱየጥበቅዉ አተትች አለሄድም ትያለሸ ብለነበረ እኔም ካተጋረ ካልሆነ ትይዋለሸ ብየ ነበር
እኔ ግን የመሰለኝ ሄሉ ከዳልክ 1ደቂቃ የምትለይ አይመስለኝም ነበር ወይ አሜሪካ
አይሄሉየ ለስደት እንደዚህ ተደሰትሺ ስደትከሄዱ በሆላነዉ እሚከብደዉ ሰደት ማንነትን እድሜን ብዙነገርነዉ እሚሳጣዉ
እየፈተነሽ።ነው😂😂ሄሉ።አላምንሽም።ያለሽንቃል።እዳትርሽው።ይሆትሽን።ኑሪ።ተዳልክጋ።አሜርካ።ፈርንሳይ።ት።አትበሉብን።ናፋቀናቹአል😂😂😂
ሰላም ሰላም ሰላም እንድልክ ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulation Heluye Konjo❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እረኡፍፍፍፍፍ ምድነው አደዚህመጥፋት😢😢❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሄሉ ና እንዳልክ ምንው ሄሉ እንድይ እንዳልክ እሄዳለው ስልሽ አትሄድም ትያለሽ ያንች ሲሆን ያዙኝ ልቂቁኝ አልሽ የራስሽ ሲሆን ይገርማል የሳው ልጅ ይገርማል ጌታን ኤርስ ውዳድ ናው 🙄🥱🥱🥱🥱😘
ምክንያቱ እንዳልክ ላንች ስል ነው በንገድ ውጭ አቆመ
እኔም እኮ ትናፍቀኛለህ አላለችም እራስ ወዳድ ነሽ ክፉ ነሽ ሄሉ
ማነዉእንዴኔየሚወዳቸዉተጣመሩየምትሉ😢😢😢
እየፈተነሽ ነው አሜርካ በቀላሉ ሄደሽ ወረቀት ለማግኝት ከባድ ነው
ፈተነሽ ሄሎ ቀስ በይ እንዳልክም ትተሽ አትሂጂ ቢሆንም እንኳን ስንት መከራ የተሽ አፍቅሬ አለው ወደ ሼርሽውን ጓደኛሽን አትሂጂ ግን ይሄ ፈተና ነው❤❤❤❤❤❤❤
አረሄሉ ባገር ያምራል ግን እንዳልክን ለማን ትተሽ እሱ ላንቺ ብሎ ፕሮሰሱን ትቶ የለም ደብሮታል አይገባሽም እየፈተነሽ ነው አዝናለሁ
በሰላም ነው የጠፋችሁት ነገሩ እኛም አረፍ አልን 😂😂😂❤❤❤ እንካን ደህና መጣችሁ የኔ አድርቆች 😂😂❤❤
ሄሉ አንቺ ግን እራስ ወዳጅ ነሽ የሱን እድል ዘግተሽ ላንቺ ሲሆን ተደሰትሽ በጣም ነው የምታሳፍሪው እንዳልክ ሄዶ ያንቺንም ሂወት ይቀይርለሽ ነበር ለአፍሽ እንኳን አንተን ጥዬ አሌድም አትይም