ሌባው ተገኘ.ያላሰብነው ነገር ተከሰተ😱😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 7 วันที่ผ่านมา +316

    ዛሬ አገርቤትድውየ እማየ ትንሽ እህትሽንአሞታል አለችኝ እሥኪ. ዱአአድርጉልኝ 😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 7 วันที่ผ่านมา +6

      ያረብአለህአፊያዋንይመልሥላት አብሽሪዱአአድርጊ

    • @user-km1op6tq4w
      @user-km1op6tq4w 7 วันที่ผ่านมา +6

      የኔም ታማብኛለች😢😢😢 አላህ ያሽራቸው

    • @705-r6k
      @705-r6k 7 วันที่ผ่านมา +3

      አላህ ያሺርልሽ እህቴ 🤲🤲🤲🤲

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሏህ አፊያዋን ይስጥልሽ 🤲

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 7 วันที่ผ่านมา

      @@705-r6k አሚን

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 7 วันที่ผ่านมา +101

    ጥሩ ትምርት ነዉ የምር ሁለተኛ ቁልፍ አይረሱም

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 7 วันที่ผ่านมา +160

    ልጅ ትክክል ነው ለሁለተኘ በደምብ መዝጋታችሁን ቼክ አረጉ

  • @KemeriyaAhemd
    @KemeriyaAhemd 7 วันที่ผ่านมา +70

    ልጁ ያደረገዉ ነገር ትክክል ነዉ ከዚ በፊት መስኮት ከፈቼ ረስቼዉ ተኝቼ በተኛንበት ሌባ ገብቶ 3 ሰልክ ብዙ ነገር ተወስዶብናል ለፖሊስ ስንናገር ራሱ እንኳን እናንተ ተረፋቹ ተዘጋጅቶ ስለት እዞ ነዉ ሚገቡት አሉን አላገኘነዉም እቃዉ ከዛ ቦሀላ ትምህርት ወስጄ ሁሉንም በር መስኮት ቼክ ሳላደርግ አልተኛም

    • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
      @arebtaemieyetenadidenrechr3813 7 วันที่ผ่านมา +1

      ልጁ ያረጎው ነገር ጡሩ ነው
      ለምን ገን እስከሚ ገኛ ድረስ ዝምአለ
      ወይም ድውሎ ብድንጋጣ መናገር ነበሮው
      ኣብሩሽ እና ሩታ betachu ሰው ኣታብዙ
      ሁሉ ሰው ማመን የለባችም 👍👍👍👍

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @AsrebebFkade
      @AsrebebFkade 7 วันที่ผ่านมา

      ልጁ ያደረገው ንግግር ልክ ነው እናተ ድንጋጤውን ሳይሆን ማየት ያለባችሁ ልባ ቢሆንስ ብላችሁ ነው ማሰብ ያለባችሁ ስለዚህ ለቀጣዩ ተጠቀቁ ።

    • @serkalmnigussi2690
      @serkalmnigussi2690 7 วันที่ผ่านมา

      FETAREN AMESGENU KELBACHU HUNU SEW ATEMENU GEN LEJU TEKEKEL NEW

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@arebtaemieyetenadidenrechr3813Atashekabeche 😂😂

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d 7 วันที่ผ่านมา +192

    ማነው እንደኔ መጨረሻው ለማየት ሲጠብቅ የዋለው
    በጣም ጥሩ ማስተማርያ ነው ።

    • @Wudnesh-km9pg
      @Wudnesh-km9pg 7 วันที่ผ่านมา +2

      ዞርዞር ብለሽ ነይው😅

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 7 วันที่ผ่านมา

      ፕራክነዉእንዴ​@@GoogleAcaont-vj6rg

  • @fiker1816
    @fiker1816 7 วันที่ผ่านมา +42

    ልጁ ልክ ነዉ ለሌላ ቀን ትምህርት ነዉ አስተማሪ ነዉ

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 7 วันที่ผ่านมา +137

    ምርጥ ጎደኛ ነው የወደዃላ ትምርህት ነው

  • @ASYAENDRIS-pw4zl
    @ASYAENDRIS-pw4zl 7 วันที่ผ่านมา +44

    የዚህ ልጂ ፕራንክ የተመታ ነው ፈረጁ ሊሰኪበት ነው❤❤❤❤❤

    • @dodopopo3605
      @dodopopo3605 7 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂😊

    • @MmM-g9r7z
      @MmM-g9r7z 7 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkkj

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ♥️♥️♥️

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 วันที่ผ่านมา +104

    ትክክል ነው ልጁ አብርሽ ና ሩታ ተጠንቀቁ ልጅ የለባችሁ ምን እያሰባችሁ ነው የረሳችሁት😢😢❤❤❤❤

  • @CicTz
    @CicTz 7 วันที่ผ่านมา +78

    ጀግናቤት ማነውእሚደፍረው ልጁ ትክክልነው ትምረትነው ቁልፍአትርሱ አብርሽ እናሩታየ አደራ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 7 วันที่ผ่านมา +158

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 7 วันที่ผ่านมา +1

      እንደማመር ሆቢ

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft 7 วันที่ผ่านมา +1

      ኸይር?

    • @jemila51
      @jemila51 7 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉❤እምሩኝ ዉዶች🎉🎉

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@jemila51 እንደማመር

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru 7 วันที่ผ่านมา +36

    ትምርት ይሁናችዉ አብርሽ ተጠቀቁ በማርያም❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️❤️

  • @AaBb-pq3xf
    @AaBb-pq3xf 7 วันที่ผ่านมา +176

    ይህንን እምታነቡ ሁል አላህ የልባችሁን አሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤

    • @makkamohomed6326
      @makkamohomed6326 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያርብ

    • @jemila51
      @jemila51 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን ያረብ😢🎉🎉

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 7 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

    • @Almaz-ho3bg
      @Almaz-ho3bg 7 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንን❤❤❤

    • @RoseFlowe-zd4nt
      @RoseFlowe-zd4nt 7 วันที่ผ่านมา

      Aminnn

  • @user-fy1ol9mb2m
    @user-fy1ol9mb2m 7 วันที่ผ่านมา +55

    ልጁ ትክክል ነው ባላጋራ ምግብ ላይ መድሀኒት ያረጋል ተጠቀቁ❤😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 วันที่ผ่านมา +163

    የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ100k አስገቡኝ

    • @Rabia-e9v
      @Rabia-e9v 7 วันที่ผ่านมา

      ዊነዬ

    • @MrVip-zf6ty
      @MrVip-zf6ty 7 วันที่ผ่านมา

      የሄሉ መከታ👍

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@Rabia-e9v😂አረ አይደለም በስሙ የከፈተ ነው😂😂

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@MrVip-zf6tyዊና አይደለም በስሙ የተከፈተ ነው😂😂

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 7 วันที่ผ่านมา

      ዊናዪ❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 7 วันที่ผ่านมา +30

    ማስተማርያ ነዉ ልጁ ትክክልነዉ ለሌላዉ ቀን አስተማር ነዉ🙏

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 7 วันที่ผ่านมา +19

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ሌባ ቢሆን ልሶህ ሄዷል ስለዝህ ማመስገን አለብህ ጎበዝ ነው ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 7 วันที่ผ่านมา +14

    ምርጥ ጎደኛ ነው የውድሀላ ትምህርት ነው አናተ ከዚህ በሀላ ከሁለት አነደኛቸህ ቸክ መደረግ አለብቸህ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 7 วันที่ผ่านมา +41

    ልጁ ልክ ነው ጎበዝ የሁሉም ትሚርት ነው ወላሂ

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 7 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ ይህልጅ አደጋነዉ ለማንኛዉም ተመስጌንበሉ ጥንቃቄ አድርጉ ብዙወዳጅ ቢኖርም ብዙጥላት አለ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y 7 วันที่ผ่านมา +93

    ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ አመት እንኳን አደረሳቹ❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 7 วันที่ผ่านมา

      Amen❤❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን

    • @Semr-b8e
      @Semr-b8e 7 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 7 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @MaeazQatar
    @MaeazQatar 7 วันที่ผ่านมา +35

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣቹ ከዚ ቡሀላ መቼም አትረሱም መማር ደግ ጉዋደኛቹ በጣም ገራሚ አስተሳሰብ ነው ያለው

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 7 วันที่ผ่านมา +32

    ምርጥ ማስተማሪያ ሌላ ሰዉ ሆን አይመለስም ስለዛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ♥️♥️♥️♥️

  • @user-hb1dg8jf7l
    @user-hb1dg8jf7l 7 วันที่ผ่านมา +29

    ሩታ ወይነ ጉድ ስትል የማስቆ ላይክ👍

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 7 วันที่ผ่านมา +32

    ተመስገን ጠላት ይፈር በፀሎተ ሁሌም እናሰባችሃለን የስደተኛ እህቶቻችሁ ስለሁሉም ነገእግዛብር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 วันที่ผ่านมา +14

    ልጁ እዉነቱነዉ ለሁለተኛዉ ቤታችሁን ቆልፎ ስቶጡ ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ፕራንክ ሆነ ትማሩበታላችሁ❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 7 วันที่ผ่านมา +310

    አብርሽ እና ሩታ ሲከፋቸዉ የሚከፋዉ ማነዉ እንደኔ እስኪ100k አስገቡኝ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 7 วันที่ผ่านมา +29

    የልጁ ትክክል ነው ለሁለተኛው ትጠነቀቃላቹ

  • @seble6210
    @seble6210 7 วันที่ผ่านมา +33

    ጥሩ ትምርት ነው ❤❤❤አይዟችሁ ድጋሜ ቁልፍ መርሳት እማይታሰብ ነው😂😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሢጀመርይቅርታ ማለት የለብህም የነሱን ሥተት እዲማሩበት ነዉ ያደረከዉ ይቅርታማለት እኮን ያለበት አብርሽነዉ የምትሉ 👍

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 7 วันที่ผ่านมา +173

    ሩታ ወይኔ ጉዴ ስትል የሚስቅ ላይክ😂😂😂😂

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa 7 วันที่ผ่านมา +10

    ልጁ ትክክል ነዉ የምር አልተሣሣተም የአብርሽና የሩታ ሥተት ነዉ የምር ልጁን አትዉቀሱት እናተ ናቺሁ ጥፋተኛቹ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 7 วันที่ผ่านมา +84

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 วันที่ผ่านมา +22

    ሩቲዬ የአብርሽ ንግስት የምድያዉ አባ ሳደር የኛ ድምቀት እንወዳቹሁ አለን ግን ተጠንቀቁ የምር የዋህነታቹሁ ይጎዳቹኋን የኔወቹ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የዉሸት ንግስት

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Murshida.KadirShukre 😝😝😝😝👎👎👎

  • @ARafkari
    @ARafkari 7 วันที่ผ่านมา +49

    ጥሩ ትምርት ነው አብርሽና ሩታ እባካቹ ተጠንቀቁ 🙏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ♥️♥️♥️

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 7 วันที่ผ่านมา +11

    ልጅ ልክ ነዉ ከግድህእደትጠነቁያረጋቹሁል❤እኛእራሱተጨቀነበር😢

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 7 วันที่ผ่านมา +109

    ማነውእደኔ ወይንሀይሚ ወይንኤፈሬምናማረክ ናቸው እደዚያረጉትብሎያሰበ በላይክአሳዩኝ የሩትና ያብረሽ ወዳጆች ❤❤❤❤የኔውዶችአይዟችሁ ❤❤❤አይፈረጁ😂😂😂

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @SaraMohmed-r2q
      @SaraMohmed-r2q 7 วันที่ผ่านมา

      እኔእፍሬምን እናማርክናቸውነውያልኩትከትናትጀምሬእስኪልየውእስከመጨረሻው

    • @MisskanaMisskana
      @MisskanaMisskana 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም 😂😂😊

  • @MasretMathwoes
    @MasretMathwoes 7 วันที่ผ่านมา +18

    በአንድ በኩል. ልጁ ያደረገ ነገር ጥሩ ነዉ ግን ሌላ ግዜ ብሆን እናቴም ጥንቅ አድርጉ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 7 วันที่ผ่านมา +58

    ጡሩ ፕራክ ነው ያሥተምራል ሌላ ቀን እዳትረሣ ያደርግሀል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 7 วันที่ผ่านมา +83

    ፕራንክ መሆኑ ቢገባንም ልጁ ትክክል ነዉ እናንተ ብዙ ጠላት አላችሁ ተጠንቀቁ ቁልፋችሁን በደንብ ያዙ ::

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 7 วันที่ผ่านมา +3

      የምን ጠላት😂😂😂

    • @zenebechYouTube
      @zenebechYouTube 7 วันที่ผ่านมา

      Yes ልክ ነሽ

    • @Risalatub
      @Risalatub 7 วันที่ผ่านมา

      ስደተኛ ምንጠላት አለበት😂😂😂😂😂

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂 negerenga​@@Risalatub

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 6 วันที่ผ่านมา

      አሽቃባጭ ለምን ዘበኛ አቀጥሪላቸውም😂

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 วันที่ผ่านมา +64

    የአብርሽና የሩታ አድነቅዎች ዬት ነቹሁ ማነዉ ሰርገቻዉን በጉጉት የምጠብቃዉ 10k አስገቡኝ ስዎደቹሁ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 วันที่ผ่านมา +15

    አብርሽዬ እና ሩቲዬ ተጠንቀቁ ሁሉ ሰዉ አትመኑ ሲጀመር ከማርክ ዉጭ ማንም ሰዉ አይምጣ ቤታቹሁ ሰዉ አታብዙ የዛሬ ሰዉ አይታመንም የኔ የዋሆች የኔ እቁወች❤❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 7 วันที่ผ่านมา

      አው ትክክል በአሁን ሰአት ውስጥ አዋቂ ነው ሚጓዳሽ

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w 7 วันที่ผ่านมา +39

    የፈረጁ ሀረካት ተመችቶኛል 😂😂

    • @amryanusabo8885
      @amryanusabo8885 7 วันที่ผ่านมา

      ዎለህ እኔም😂😂😂😂

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 7 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣😁😁

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 7 วันที่ผ่านมา +12

    ትልቅ ትህምት ነው ጀግና ነክ ከዚህ ተመሩ ምንም ጥፈት አልሠራም ኤርም ምንም አልተሰሳክም

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 7 วันที่ผ่านมา +15

    🎉😢አብርሽ እና ሩታ ሲከፋቸው እንደኔ የሚከፋችሁ👍👍👍👈 ደሞ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው እወቁበት የጀነራሉ ቤት ማንም ደፍሮ እንደማይሰርቅ ትላንት ተናግረን ነበርር

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 7 วันที่ผ่านมา +20

    ልጁ ሊያስተምራችሁ ነው ከዚህ ቡሀላ እድትጠነቀቁ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      ♥️♥️♥️♥️

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 6 วันที่ผ่านมา

      ምን ይጠበስልሽ​@@yonatanteshome2121

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 7 วันที่ผ่านมา +134

    የሩታና ያአብርሽ ወዳጆች ላይክ አርጉኝ እሲ አንደኛን ዛሬ😢❤

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 7 วันที่ผ่านมา +7

    አብርሽ እና አሩታ እንኳንም ብራክ ሆነ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ለምንድ ነው ግን ላይክ ማታደርጉላቸው አይከፈልበትም እኳ ደግነት ለራስ ነው ላይክ እያረጋችሁ ውዶቸ

  • @BintNuri
    @BintNuri 7 วันที่ผ่านมา +28

    ላይክ ግን ለምን አታረጉኝም አረ በፈጠራችሁ በቅንነት ለይኩኝ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 7 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪው የማይፈራ እናትና አባቱን የማያከብር ሰው ከዚህ በላይ ችግር እና ፈተና ውስጥ ይገባል አብርሺና ሩታ ይሄ የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ ነው ወደፊት መጋፈጥ የማትችሉት ፈተና ያጋጥማችኋል አብርሺ አንተ በገንዘቤና በጉልበቴ እወጠዋለሁ ትል ይሆናል ጉልበት ግን የፈጣሪ ነው

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs 7 วันที่ผ่านมา +41

    ሌባ እንደዚህ ቀላል ነው እንዴ😂😂😂

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 7 วันที่ผ่านมา +11

    ትክክል ነው ልጁ ሌላቢሆን ቀለል ያለ ነገር ይዞ መሄድ ይችላል አስተማሪ ነው

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@yonatanteshome2121እና ማን ጠየቀሽ ጉድ😂😂

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 6 วันที่ผ่านมา

      ​@yonatanምን ይጠበስልሽteshome2121

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp 7 วันที่ผ่านมา +14

    አድሱ አመት ፍቅር አንድነቱ የሚመጣበት ጦርነት የሚጠፋበት አመት ያድርግልን የሚል ላይክ ያድርገኝ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል እንኳን አረካቸው ፕራንክ።።።አብርሽ ሁልግዜ ፕራንክ ሲደረግ ይቀውጠዋል

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 7 วันที่ผ่านมา +25

    አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ እስኪ አሳዩኝ ደምሩኝ

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 7 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው ሁለተኛ ቸክ ሳያረጉ አይወጡም ግን በጣም አስረዘመባቸውጅ በጣም ተጨነቁ😢

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 วันที่ผ่านมา +63

    እንዃን ተገኘ የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 7 วันที่ผ่านมา +5

    ከምር ልጁ ጡሩ ትምርትነዉ የሰጠዉ እናቴ ቤቱን የቆለፈች መስሏት ከዛ ሌባገብቶ ወሏሂ ከታች መጣፉ እራሱ አልቀረም ልቅምቅም አርጓ ሌባዉድ አና ልጁ ትትክክልነዉ ቤታቹህን ቆሎፉ አትርሱ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 7 วันที่ผ่านมา +26

    የልጅ ሃሳብ አሪፍ ነው 😮

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru 7 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ተነጋግረውበት ይሆናል

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 7 วันที่ผ่านมา

      @@AishaShakaru አው ይሆናል አስቤ ነበር

    • @BopYuo
      @BopYuo 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 7 วันที่ผ่านมา +15

    ትምህርት አለው ግን ታች ሰፈር ኘሮግራማቸውን አይተው ሲጨርሱ ምኝታ ክፍል አሰገብተው በመስኮት መጥፋታቸው የአካባቢው የአይን እማኞችና በወቅቱ የነበሩት ጥበቃዎች ተናገሩ😂😂😂😂😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 7 วันที่ผ่านมา

      besake lemote new😅😅😅😅

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂ወይኔ አንቺም ደገምሺው😮

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 7 วันที่ผ่านมา

      አበ እዚህ እምትናገሩትን እወቁ እነሩታነው እምታሰድቡት

    • @MeseretWndosen
      @MeseretWndosen 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂እ

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 7 วันที่ผ่านมา +21

    ልጂ ልክነው ትምርትአለው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 วันที่ผ่านมา +7

    ውላሄ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይቅር ይበለኝ ፍርጅን ነበር የጠርጠርኩት ኝፍም አልህምዱሊላህ ❤❤

    • @bizu831
      @bizu831 7 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ባክሻ እኔ ማንንም አልጠረጠርኩ

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 7 วันที่ผ่านมา +16

    ለምነው የኔን ኮሜት የማታረጉት😢❤

  • @user-cn9zj6jc1d
    @user-cn9zj6jc1d 7 วันที่ผ่านมา +7

    ጥሩ👌ትምህርትነው ትክክልነው👌 ልጁ እምትሉ👍👍👍👍

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i 7 วันที่ผ่านมา +11

    ውድ እህት ወንድሞቸ ደዱዓ ፀሎት አድርጉልኝ ጅዳነው ያለሁት የመኪና አዳጋ ደርሶብኝ ሁለቱ እግሬ ተሰብሮ በሰላም ቁሜ እድሄድ አትርሱኝ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ አልሀምዱሊላህ

    • @JZM-p1f
      @JZM-p1f 7 วันที่ผ่านมา

      ያረቢ አላህ አፊያ ያድርግሽ ውዴ

    • @jemila51
      @jemila51 7 วันที่ผ่านมา

      አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ😢🎉🎉

    • @WorknesheMsganaw
      @WorknesheMsganaw 7 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ይመርሽ እህቴ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 7 วันที่ผ่านมา

      የኔማር አላህ አፊያ ያድርግሽ

    • @MrVip-zf6ty
      @MrVip-zf6ty 7 วันที่ผ่านมา

      አላህ ጤናሽንይመልስልሽ ያረብ

  • @lidetytub
    @lidetytub 7 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ጨንቆኝ ነበር ገታን😍 ለሌላ ግዘ ትምርት ይሁናችሁ እሩታ ተጠንቀቁ😍

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

    • @lidetytub
      @lidetytub 7 วันที่ผ่านมา

      @@yonatanteshome2121 እና እዚህ ምን አልከሰከሰ ዶማ ይፈንፈን እና 🙄እዛው ተገልበጥ ምን አገባኝ እኔ😏

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@lidetytub Amharas alodem neftegnan enecheresewalen

    • @ETU-z6y
      @ETU-z6y 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@lidetytub

    • @lidetytub
      @lidetytub 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@ETU-z6y 😂

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 7 วันที่ผ่านมา +6

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏🖤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 7 วันที่ผ่านมา +10

    የፈረጁ ሀረካት የተመቸው🙌😂😂😂😂😂

  • @hyati6334
    @hyati6334 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሩቲዬ እንኳንም ፕራክ ሆነ እናተም ጠቀቅ በሉ ብዙም ሠወ አትመኑ የኔ የዋሇች ጊዜወ አያሥተማምንም ፈጣሪ ከክፋ ነገረ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💞💞👌👌

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 7 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ነው እንደዚህ ማድረግ በዚህ ዘመን ቁልፍ ይረሳል ጥንቃቂ አድርጉ አብርሽ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 7 วันที่ผ่านมา +46

    አንደኛ ነኝ ሩታና አብርሽን ያላችሁ 👍❤

  • @EqraMedia
    @EqraMedia 7 วันที่ผ่านมา

    ልጁ በጣም ትክክል ነው ያስተምራል እኔ እራሱ ቤተሰቦቸን እንዲህ አድርጌያቸው ነበር ምክንያቱም ቤተሰቦቼ አይጠነቀቁም ነበር ሰው በር ሳይዘጋ አይደለም ቤቱን ዙሪያውን ሳይሰልል መተኛትኳ የለበትም ትልቅ ትምህርት ነው ለተማረበት

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 7 วันที่ผ่านมา +13

    መልካም አድሰ አመት የተዋህዶ ልጆች አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን ሀገራችነን ሰላም ያርግልን አሜን🎉🥰🌼🌻

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትልቅ ትምህርት ነው ጎበዝ ልጅ ነው እናተም ተጠንቀቁ ሰውን አትመኑ ተማሩበት ከዚህ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 วันที่ผ่านมา +61

    እኔ ግን ቁልፉን ጥለውት ስለሂዱ እንዳጋጣሚ አማን መቶ ሲየው ፕራንክ ላድርጋቸው ብሎ ነው ብየ ነው ያሰብኩት የነበር እስኪ ማነው እንደ እኔ እንደዚህ ያሰበው ካለ በላይክ

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሁንም እኛን ፕራክ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 7 วันที่ผ่านมา +5

    ልጁን ወላሂ ልክ ነው የብዙ ሰው አስተማሪ ይሆናል ይመችክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Giraffetube
    @Giraffetube 7 วันที่ผ่านมา +27

    እባብ ዘለግላጋ መንታነው ምላሱ እሩታና አብርሽ የነካ አይማርም ነብሱ❤❤❤

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 7 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 7 วันที่ผ่านมา +3

    ልባችሁን ንፀህ ስትሆን ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችኋል ለሰው ልጅ ተንኮል ስለማትመኚ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @alamneshghada5099
    @alamneshghada5099 7 วันที่ผ่านมา +28

    Anatuu duraa ilalee Like naf godhaa😂😂

    • @AsnqechTalilaa
      @AsnqechTalilaa 7 วันที่ผ่านมา +1

      Matii nafaa taa'ayii meee nabsee

    • @hawwioromiya7513
      @hawwioromiya7513 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂bagaa Gamadee Kaa 🥺🤣

    • @abershi5171
      @abershi5171 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @SaliyaaNura-xe7tn
      @SaliyaaNura-xe7tn 7 วันที่ผ่านมา +3

      Warii afaan kanaa dhahesanu subscribe naa godhaa maloo ❤❤

    • @Massarat-tolose
      @Massarat-tolose 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @Endris.abduTube
    @Endris.abduTube 7 วันที่ผ่านมา +2

    በፍቅር ሁለታቸውም ክነፍ ብለዋል በር ተዘጋ አልተዘጋ መች ትዝ ይላል ኡነተኛ አፍቃሪ ሲገናኝ እደዚህ ነው ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ አላህ ያርግላችሁ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 7 วันที่ผ่านมา +7

    አብርሽዬና ሩታዬ አድናቂወች እስኪ ላይክ ግጩልኝ❤❤❤❤

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c 7 วันที่ผ่านมา +27

    ወይኔ ዛሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ተው❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 7 วันที่ผ่านมา +1

      አች ጡሪ ነሽ❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@BebaBeba-m7u ❣️❣️❣️

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 7 วันที่ผ่านมา +1

      የኔመልካምስወድሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@SarhAlhadhse ❤❤🙏

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 7 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂ፈረንጅው ይመችህ ገደልከኝ በሳቅ መሰካት ነው ስራው አላለም እፉ አሳከኝ ይመችህ ኤሪም አደጋ ያለው ፕራንክ ቢሆንም ችሎታን ሳላደንቅ አላልፉም💪🥰🥰🥰

  • @HidCix
    @HidCix 7 วันที่ผ่านมา +31

    አደኛ ነኝ ባሌ ናፍቆኛል ፀሎት አርጉልኝ በሰላም እድንገናኝ እኔ ስደት እሱ ኢትዬ ነዉ😢😢😢

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 7 วันที่ผ่านมา

      Enem nafkognal😢

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 7 วันที่ผ่านมา

      የኔም❤❤❤

    • @user-vo6ub8eb2l
      @user-vo6ub8eb2l 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከምር በጠም😢

    • @amuomi3217
      @amuomi3217 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንደች በሌነፍቁኝል❤

    • @user-mn7ky9fw2s
      @user-mn7ky9fw2s 7 วันที่ผ่านมา

      inem uuuu fzzzzz 😢😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ልጁ ግን ይለያል አሳቡ እራሱ ኬት መጣለት የዉነት ጀግና ነክ እሰይ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆናቹዋል ስቶጢ በራቹን እና ኪሳቹን ቼክ ማድረግ እናዳትረሱ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 7 วันที่ผ่านมา +23

    ለሁላችን ጥሩ ትምርት ነው 👍👌ግን ዝንጆሮና ቀበሮው ጎረቤታችን የኣባይ ቲቪ ፕሮግራማቸው ለማየት የሰው ቤት ገብቶ ኣይቶ ሲጨርሱ በመስኮት ዘሎ ሩጠዋል ህዝብና ፖሊሱ ፍትህ ይስጠን🙅😳😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 7 วันที่ผ่านมา +1

      ኣንቾ የተመተሽ😂😂😂

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 7 วันที่ผ่านมา

      አባይ ቲቪ ላይ ምን ነበር እኔ ያልሰማሁት ክክክክ😮😮😮😮😂😂😂

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 7 วันที่ผ่านมา

      ወየው🤣🤣🤣🤣🙈🙈

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MTHA-ee1ym
    @MTHA-ee1ym 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ የሚገርም ነው እንድያውም ሥጦታ መሥጠት አለባቹ ትልቅ ተምህርት ነው

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 7 วันที่ผ่านมา +39

    የስደት እህቶቼ የእርፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @Sarah-o8f
      @Sarah-o8f 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤የኔፍቅረ ሳውደሺ

  • @user-qd1ep1co9s
    @user-qd1ep1co9s 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሢጀመር ይሄን ልጅ ጠርጥሩት አብርሽ ምክንያቱም አሣማኝ አይደለም ምናልባት እሡ ሊዘርፋችሁ ፈልጎ ደርሣችሁበትሥ ቢሆን የእዉነት እኔ አላመንኩትም የዛሬ ጓደኛ አይታመንም

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 7 วันที่ผ่านมา +13

    አብርሽና ሩታን ሊከፉ የማይፈልግ ማነው እስኪ ደምሩኝ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሽቃባጭ😂😂😂

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 7 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነሽ ስደተኛ ሲከፋ ደስስስስ አይለኝም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 6 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ለእናንተ ትልቅ ትምህርት ነው አይደለም እና ክፍት ትታችሁት ሄዳችሁ ዘግታችሁ ብትሄዱ እራሱ ዘመኑ ከፍቷል እና ለወደፊቱ የፈለገ ብትቸኩሉ እንኳን አረጋግጣችሁ መውጣት ነው።

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 7 วันที่ผ่านมา +13

    😂😂kun diramadhaa maale dhugaa mittii 😂😂😂😂😂😂😂😂😂maa pirakii nu gotuu silaa sukirtii qaba manii😂😂😂😂😂😂😂😂😂warii akkaa diramadhaa jetanii lakii godhaa❤❤❤😂😂

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 7 วันที่ผ่านมา +1

      Are zabanya ossoo jiruu akmitii senaa dirma isanii dhummuu😂😂😂

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu 7 วันที่ผ่านมา

      @@masaratmarga8465 😋😁😁😁😁😁nama dhiibu

    • @susubareduasebot1489
      @susubareduasebot1489 7 วันที่ผ่านมา

      Dhuga jate mudi nuti qabatu 😂

    • @Lelobirqi
      @Lelobirqi 7 วันที่ผ่านมา +1

      Waan hojaataan dhabaani sobaani hin jiruu 😂😂😂😂😂😂😂 😊

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu 7 วันที่ผ่านมา

      @@Lelobirqi 🧐😁😁😁😁😁

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንደውም ጐበዝ ነው እሱ መሆኑ ነው የጠቀማቹ ሌላ ሰው ቢሆንስ እውነት ሌባ ቢሆንስ ኖሮ ልጁ ጥፋተኛ አደለም እናንተ ናቹ ጥፉተኛ ስለዚ ልጁን አትውቀሱት 😢

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 7 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂ምርጥ ትምህርት አለው ክበርልኝ ወንድም

  • @Zemawesyale-rr8qe
    @Zemawesyale-rr8qe 7 วันที่ผ่านมา +3

    ጎረቤት ሰውየው በጣም ጥሩ ሰው ነው እኔም አገሬ ሲገባ እንደዛ አይነት ጎረቤት ነው የምፈልገው 😂😂

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 7 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ እኛ ሩታዬ ልጅ ትክክል ነው ለሁለተኛ ትምህርት ውሰዱ ልለው ይሄ ነገር ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍

  • @ዮርዳኖስቲዩብ
    @ዮርዳኖስቲዩብ 7 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ምርጦች እራሳችሁን ጠብቁ እሩትየ አብርሽየ ምወዳችሁ

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 7 วันที่ผ่านมา

    ልጅቱ ትክክል ነው ለሁለተኛችሁ ትምርት ነው እኔ ግን የጠረጠርኩት ፈረጁ ደብቆ ሊያስደነገጣችሁ ነበር የመሰለኝ

  • @MrVip-zf6ty
    @MrVip-zf6ty 7 วันที่ผ่านมา +6

    ቅመሞችየ የረፍትእጀራይስጠን👍👈❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nate

    • @MrVip-zf6ty
      @MrVip-zf6ty 7 วันที่ผ่านมา

      @@yonatanteshome2121 አችስብሞችይሻልሻል ወሰክ😄😄

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 7 วันที่ผ่านมา +2

    ለሁሉም ሰው አስተማሪ ነው ይህ ቪዲዎ በእውነትአብርሽና እሩታዬ ጥንቃቄ አድርጉ የኔ ውዶች