ETHIOPIA | ከፍተኛ ኮለስትሮል( cholesterol) ለመቀነስና ለመከላከል የሚቻልበት ፍቱን መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 695

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +165

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    ቪዲዮው ትንሽ ረዘም ብሏል ይቅርታ ምንም እዳላስቀር ብዬ ነው
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/

    • @ኢክራምየወረባቦዋ
      @ኢክራምየወረባቦዋ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም።ስኳርያለዉነገር ስጠቀም ያክረሸርሸኛል የማስመለስባህሪ ያዉላይወጣይችላልግን ያቸግረኛል ምንድነዉችግሩ

    • @makidstube4279
      @makidstube4279 4 ปีที่แล้ว

      What r the symptoms?

    • @rdenaabe2264
      @rdenaabe2264 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ዶክተር

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +2

      @@makidstube4279 no system, just can be known from the blood test

    • @ethiopianlijoch9970
      @ethiopianlijoch9970 4 ปีที่แล้ว

      Thank you Dr. ጤፍን ከገብስ ጋር እየቀላቀልን ብንጠቀም bad carb ነው ማለት ይቻላል?

  • @samuelgebreselassie2402
    @samuelgebreselassie2402 4 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር ዳን ስለዝርዝር ማብራሪያህ ጌታ ይባርክህ ። የምትሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን ባብዛኛዉ ወደ ሙያዊ ያደላ በመሆኑ ሁሉንም ተከታዮች ዕዉቀት
    ደረጃ ያማከለ አይደለም። እንዲሁም ብዙ የቪዲዮህ ቦታ በችግሩ ላይ በምትሰጠዉ ማቢራሪያ ይያዝና በቂ መፍትሄ ሳትጠቁም ያልቃል። እኛ በይበልጥ የምንፈልገዉ መፍትሔዉን በመሆኑ ለዚህ በቂ ጊዜ ብትሰጥ መልካም ነዉ ለማለት ነዉ። በተረፈዉ ጊዜህን ሰዉተህ ስለምትሰጠን ትምህርት ልዑል አምላክ ይባርክህ።

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      Good point thank you !!

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 4 ปีที่แล้ว +9

    ምነው እንደ ዶ/ር ዳንኤል እይነት ለወገን የሚያስብ ቢያበዛልን ወንድሜ ያስብክው ሁሉ ይሳካልህ

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 4 ปีที่แล้ว +18

    ተባረክ ዶ/ር ዳኒ በተቻለህ መጠን መፍትሄው ላይ ብታተኩር መልካም ነው

  • @wubalemgebre-egziabher9792
    @wubalemgebre-egziabher9792 3 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር ዮሐንስ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክልን🙏🙏

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 2 ปีที่แล้ว +5

    ያንተን ቪድዮ ኢትዮጵያውያን ማለት የምትናገረውን ቋንቋ የሚሰሙ ሁሉ ቢሰሙት እመኛለሁ።መልካም ሰው ነህ በርታበት ብዙ ሰው እንደምትጠቅም ነው እየሰማሁት ያለሁት ዶ/ር

  • @aberashbirara4832
    @aberashbirara4832 4 ปีที่แล้ว +3

    ደኒ እድሜ ናጠና ለአት ይሁነለህ ዳክር ዳኒ
    የነ ቸገር ኮሊሰትሮ አና አሊትራይስሰ ነዉ አግዘኘ እባከህ ወድመ!!!!!!!

  • @cብ
    @cብ 4 ปีที่แล้ว +4

    ደ/ር በጣም በገንዘብ ከሚገመተው የበለጠ ጥሩ ትምህርቶች ተምሬያለሁ ብዙ ብዙ እውቀት ተቀብያለሁ እግዛቤሕር ይክፈልህ

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን፡እኔ፡የህንድ፡ዶ/ር ስለጤና፡የሚያስተምር፡እከታተል፡ነበር፡፡አንድ፡ቀን፡የእንተን፡ቪዲዮ፡አገኘሁት፡በጣም፡ተገረምኩ፡ኢትዮጵያዊ፡እንዲህ፡በዮቱይብ፡አስተማሪ፡ያለ፡አይመስለኝም፡ነበር፡፡አሁኅ፡ሁልጊዜ፡አያለሁ፡ምታስተምራቸው፡ጠቃሚ፡ናቸው፡እናመሰግናለን፡በርታ፡፡👍

  • @abegebo7913
    @abegebo7913 3 ปีที่แล้ว +5

    አንዳንዶች ዩቱዩብን ለፕሮፖጋንዳ ይጠቀሙበታል ። አንተ ግን ለትምህርት እና ለጥንቃቄ እየተጠቀምክበት ነው ። በርታ ጌታ ይባርክክ !!!!

  • @azebsyium5969
    @azebsyium5969 4 ปีที่แล้ว +96

    ለመቀነስ የሚቻልበትን ስትገልፅ ግልፅ ባለ ቃል ቢሆን ይሄ አንድ ተማሪ በክፍል ውስጥ የምታስተምር ነው የሚመስለው በጣም ተንትነህ ታስረዳለህ ግን ጠቅለል ባለ መልኩ መልሱን ብታስቀምጥልን ምስጋናዬ የላቀ ነው

    • @amsalemekonnen5593
      @amsalemekonnen5593 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ አወሳሰበው ርእሱና ወሬው አይገናኝም

    • @thaile9751
      @thaile9751 2 ปีที่แล้ว +6

      ተናገረ እኮ ረጅም ስለሆነ ነው እንጂ::
      አትክልት ሳመን ነጭ ሽንኩርት እርድ አቦካዶ እሊቭ ዝይት ተመገቡ ብሎ ተናግሮአል :: ግን አንድ ነገር ብቻ አይደለም ስፖርት ያስፈልጋል የማይበሉ ብዙ ነገሮች አሉ:: ከዘርም ይመጣል በጣ በትንሽ ፐርሰንት::

  • @genethana1145
    @genethana1145 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጊታ እግዚአብሂር ጠምሮ ጠማምሮ እድሚ ጢና ይስጥህ ላንተ እና ለቢተሰብህ። ልሁል እግዚአብሔር የሰጠህን እውቀት ለወገኖትህ ስለምታካፍለን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 21 วันที่ผ่านมา

    ባንተ ምክንያት ዶክተር ሆኛለው ረጅም አመት ተከታተልኩህ u are exceptional to me

  • @kidistweldegiorgis689
    @kidistweldegiorgis689 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሰው የክብር መንፈስ ከክፉ ይጋርድህ፡፡ በጣም እናመሰግናለን

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 4 ปีที่แล้ว +2

    መቸም ማንም የማይሰጠንን የጤናችንና የአመጋገብ ትምህርት ስለምትሰጠን እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 4 ปีที่แล้ว +2

    የተወደድክ ዶክተር እንዳጋጣሚ እጄ ላይ የላብራቶሪ ውጤት ነበር ሃኪሞች በደንብ አላብራሩልኝም ነበር አንተ የምትናገረውና ውጤቴን ሳየው በቂ መረጃ አገኘው በጣም አመሰግናለሁ ረድኤት ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የማመሰግነው የኮርስትሮል መድሀኒት ውሰጅ ተብዬ ነበር ጥሩ ግንዛቤ አግንቼአለሁ ተባረክ ዶክተር

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን:: ከትምህርቱ ላይ ጥቂት ደቂቃዎች ወስደህ የምግቦቹን ዝርዝር ብትነግረን መልካም ነው::ከእውቀት በሁዋላ መፍትሄውን ባታሳንሰው ምክንያቱም እኛ ጠያቂዎችና አዳማጮችህ ብዙ ስለሆንን በጥያቄ ግዜህን እንዳንሻማ ::አመሰግናለሁ::ተባረክ::

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ፣ ዶ/ር ብዙውን ጊዜ ትምህርትህን
    እከታተላለሁ፣ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስጃለሁ፣ እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን
    ልጆችህን አብዝቶ ፣ይባርክ ፣ ጌታ አንተን ስለ ስጠን እግዚአብሔርን ፣ እናመስናለን
    ሁሉን ነገር አቅለህ በተጣበበ ጊዜ ሁልጊዜ
    አዲስ ፣ነገር ይዘህ ስለምትመጣ አመስግንሀለሁ።

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ እንደ አስተማሪ ሆነህ ነው የምትነግረን ሰለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ::

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመጣለን እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀት ጥበበን ይለግሶልህ:::

  • @mantegboasmamaw3459
    @mantegboasmamaw3459 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @Eshet7
    @Eshet7 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶር ዳኒ በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @mickygene
    @mickygene 4 ปีที่แล้ว +7

    Dr. How generous you are BROTHER. Thank You really so much!

  • @tigstseboka1558
    @tigstseboka1558 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ተባረክ ሰሞኑን ቼክ አደርጋለው ብዬ ነበር ከ3 አመት ብፊት ዝቅተኛ መጠን ያለው ኮሊስትሮል እንዳለብኝ ተነግሮኝ ነበር አሁን ምን ደረጃላይ እንዳለው አላውቅም ለማንኛውም የነገርከኝን የአመጋገብ እስታይል እከተላለው Thanks a lot❤

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 4 ปีที่แล้ว +7

    Dr ዳኒ ጀግናው በርታ

  • @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293
    @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ነው እንግዲህ ከእግዚአብሔር በታች የጤናች ህልውና በአንተ ላይ ነው ትንሽ የጤና ሁኔታ ተዛብተዋል እርዳኝ እባክህ ከሳምንት በፊት መዳሃኒት ጀምሬለሁ ውጤቴም ይኸው cholesterol 222 .9 Triglycerides 79 CHOL-HDL 55 COL -LDL calc 151.1 NON-HDL-COL168 ዶክተር ምክርህን እጠብቃለሁ ።በመካከለኛው ምስራቅ ነውየምኖረው

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ!!!

  • @EjiguGebregiyorgis
    @EjiguGebregiyorgis 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አገላለፅህ የህክምና ቃላቶችን ስለምትጠቀም ማድረግ የሚገባንን ማወቅ ይቸግረናል ስለዚህ በቀላሉ ማድረግ የሚገባንን ጠቁመን።

  • @altayeworkwoldeleul9644
    @altayeworkwoldeleul9644 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር እያስተማርክ ያለኽው የተለያየ የእውቀት ደረጃ ያለውን ማህብረሰብ ስለ ሆነ ፍጥነትህን ብታስተካክል ጥሩ ነው:: .....ቪድዬውን ከመልቀቅህ በፊት ፍጥነትህ ን ለራስህ ብታየው ልትርዳ ትችላለህ እንደኔ ክላስ ውስጥ ላሉ ትማሪዎችም ቢሆን ፍጥነት ለመከታል ያስቸግራል

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ተባረክ በዚህ መልኩ እንድረዳው ስላበቃኸኝ፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ

  • @rihanamohamed3938
    @rihanamohamed3938 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እረጅም እድሚ ከጢና ጋር ሁሊ እመኝልሀለሁ ጠቃሚ ትምህርትህን አድናቂህ ነኝ አመሠግናለሁ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ዳኒ ።

  • @lindamulugeta9627
    @lindamulugeta9627 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም ጥሩ ነው ግን ባጭሩ ግልፅ ብታረግልን ደስ ይለናል ተባረክ

  • @nadikidane35
    @nadikidane35 4 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር እናመሰግናለት ግን ቀስ ብለህ ብታስረዳን ጥሩ ነበር 1 በጣም ትፈጥናለህ 2 በህክምና ቃላት ስትናገር ብዙ ሰው አይገባውም 3 መፍትሔው ላይ ወይም መከላከያው ላይ ብታተኩር ። ስለ በሽታው ብዙ አብራርተህ መፍትሔውን ግን በደምብ አልነገርከንም ለማለት ነው ግን በጣም አከብርሐለሁ እና አደንቅሐለሁ ።

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much!!!
    I lost 12 pounds since I started watching your video!!! May God bless you more 👏👏👏

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      Good job , I invite you to join our FB health journey group . if we were not in .keep up the good work share your testimony to your friends and family

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 ปีที่แล้ว +3

    መሸአ አሏህ "አሏህ ይጨምርልህ ፡ዶክተር"እናመሠግናለን

  • @abegebo7913
    @abegebo7913 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነክ !!! ሞያክን እና እውቀትክን ለኢትዬጵያን ማካፈልክ እና ማስተማርክ ክብር ሊሰጥክ ይገባል !!!!!!!

  • @Habeshawet2112
    @Habeshawet2112 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እንመሰግናለን በጣም በጥሩ ነው ያስተማርከው 🙏🙏🙏

  • @almazwoldegbriel829
    @almazwoldegbriel829 2 ปีที่แล้ว +5

    እንቅልፍ ማጣት ከምን የመጣ ነው እባክህን አስረዳን እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን

  • @adghjjsghhdg6246
    @adghjjsghhdg6246 4 ปีที่แล้ว

    ደኩተር አመሰግናለሁ
    አጠካላይ አመጋገባችን እንደት ቢሆን ይመረጣል ሁሉ የተመጣጠነ እንድሆንና በተቻለ ጤናማ ህይወት ለመኖር

  • @zelalemsebhat4133
    @zelalemsebhat4133 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ምን ብዬ ልግለፅህ?አንጀት አርስ ተንታኝ ነህ ተባረክ።

  • @azebandargie1398
    @azebandargie1398 3 ปีที่แล้ว +6

    የተባረክ ወንድም ኑርልን🙏🙏🙏

  • @yohankoke
    @yohankoke 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዶክተር ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ዝግጅት እጅግ ከልቤ ላመሰግንህ እወዳለሁ።አቀራረብህ ብዙውን ጊዜ በህክምና ሙያ ውስጥ ላሉ ሰዋች የበለጠ ግንዛቤ ያስጨብጣቸዋል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን አቀራረብህ ሁሉንም ማህበረሰብ ባማከለ መልኩ ቀለል ባለ አገላለፅ እንዲረዱት እና እንዲማሩበት ቢደረግ በቀላሉ ብዙ ሰዎች ጋር ይደርሳል። አመሰግናለሁ። ሰላም ሁንልኝ።

  • @hayathayat651
    @hayathayat651 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርዬ መልካምነትክን ይጨምርልክ በጣም እናመሰነግናለን

    • @gantgasho5791
      @gantgasho5791 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ።

    • @nathaliemeshesha5147
      @nathaliemeshesha5147 4 ปีที่แล้ว +2

      ሌላ ጥያቄ linphedema ለማጥፋት ምን ማድረግ ይሻላል የተከለከለ ምግብና የተፈቀደ ምግብ ብታስረዳን ደስ ይለናል

    • @teddygebretsadik2715
      @teddygebretsadik2715 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም ደ/ር ታይኘ ኤ ንና ቢ መሆኑ ሳይለይ መዳኒት ለጀመሩስ

    • @nebiyusolomon4055
      @nebiyusolomon4055 4 ปีที่แล้ว +1

      ዶ/ር አኔ እድሜ 67 ሲሆን ወገቤን በጣም ያመኛል ብዙ ጊዜ ታክሜ የሚሰጠኝ መዳኒት ለጥቂት ጊዜ ያደነዝዘውና እንደገና ይጀምረኛል መፍቴ ካለእባክህን እርዳኝ

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዳንኤል ስለ የሽንጥ ማጥ (prstrate) ከሚወሰደው የእክብል መድሃኒቶች ጎን ለጎን የምትሰጠኝ ምክር እንድትለግሰኝ በአክብሮት እጠይቅሃለሁ

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz ปีที่แล้ว +1

    እንዴት መቀነስ እንዳለበት ግልፅ አይደለም ትንሽ ስለፈጠንክ ለተማሪዎች እንደምታስተምር ሆነ የሁሉም አረዳድ አንድ አይደለም ምን ብንመገብ እንድናለን ግልፅ አይደለም ለማንኛውም የምታቀርባቸው ለጤንነታችን ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ስለሆኑ እናመሰግናለን

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 ปีที่แล้ว +1

    Dear Dr. Danny, you are opening the eye of many. I wish if you are heard at mainstream channels in Ethiopia for the majority. I wish if medical journalist's listen and summarise your lectures and publish it in local weekly news papers. Thank you and keep it up.

  • @thaile9751
    @thaile9751 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተሮቹ እንደዚ አብራርተው ነግረውኝ አያውቁም:: አሁን ሁሉም ግልጽ ህንልኛል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

    • @fafimuu3894
      @fafimuu3894 ปีที่แล้ว

      Wow doctor Arif new ahun gebtogal Berta bezihu qetel

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 24 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ዳኒኤል በጣም እናመሰግናለን

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dr it’s wonderful message GBU all your family

  • @TamratDekeba
    @TamratDekeba ปีที่แล้ว

    ስልክህን ለጥፍልን ምርጥ ት/ት ነው።

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ አድርገህ ስለምታስረዳና ስለምትመክረን

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      Share ለወዳጆችሽ ይህን በማድረግዎ በለውለታ ይሆናሉ

    • @የወለኔልጆችሚድያግሩብ
      @የወለኔልጆችሚድያግሩብ 3 ปีที่แล้ว

      ደክተር ሮማቲዝም ማለት ምንማለትነው አሞን አኪቤት ስኤድ ሮማቲዝም አለብሽ አሉን አልገባኝም ያለውት ስደት ላይነው ሚያውሩን ባርብናስለሆነ አልገባኝም እና በጣም እያመመንነው በፍጠርክ ተባበርኝ

  • @ekg2186
    @ekg2186 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ትምህርት ነው የነገርከን ተባረክ ዶ/ር።

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 4 ปีที่แล้ว +3

    You are transferring knowledge and serving our society. Thank you ❤️

  • @elag1608
    @elag1608 4 ปีที่แล้ว +8

    Thanks Dr Dani...you nailed it all...🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      Glad it was helpful!

  • @asterrumicha5549
    @asterrumicha5549 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Dani I would like to appreciate what you are doing for our society. You are doing your best to help us . Please Don’t be discouraged from negativity. God bless you!!

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 4 ปีที่แล้ว +1

    ወየይ ጉድ እግዚአብሄር አይምሮህን እንዴት ባርኮታል?በብዙ ጠቀምከን እኮ።እገዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ።

  • @tesfaalem5258
    @tesfaalem5258 3 ปีที่แล้ว +3

    የምትሠጠው ትምህርት ምርጥ ነው ታዲያ ያለሁበት ቦታ አታክልት ለማግኘት ይከብዳል ሃኪሙ ሩዝ እንድበላ ነው የመከረኝ ሌላ አማራጭ የለኝም ሥለዚህ እባክህ ሌላ መፍትሄ ካለ አመሠግናሎህ

    • @Time364
      @Time364 2 ปีที่แล้ว +1

      ሩዝ ከሆነ, ነጭ ሩዝ መጥፎ ነው: ብራዎን ሩዝ ጥሩ ነው::

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናአለን ዶክተአሬ መልካም ቀንያሆንለት

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለምትሠጠን መረጃ ጌታ ይባርክክ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔ ጤና ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ተባረክ ስላተ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔር አመሰግናለው ስለምትተባበረን Dr Daniel🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      ሼር ለወዳጆች ሁሉ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህን ይስጥህ ዶ/ር በጣም አመስግናለሁ ግን ምን አይነት ዘይት መጠቀም እንዳለብኝ አልገባኝም
    ተባረክ::

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +2

      አቦካዶ፣ የኑግ፣የኦሊቭ ፣ ዘይት ሁሉ ጥሩ ምርጫ ነው

    • @Sebleabesha
      @Sebleabesha 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @sosojed416
    @sosojed416 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @axumawitteweldemedihin4251
    @axumawitteweldemedihin4251 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you I love the way you explained keep up bless you 😊

  • @MohammedHussain-gs8er
    @MohammedHussain-gs8er 2 ปีที่แล้ว +2

    በአካል ለማገኘት ስለምንፈልግ አድራሻሕን ብታሳውቀን ጥሩ ነው

  • @ghaliabafita
    @ghaliabafita 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው አመሰግናለሁ

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks a lot for all the efforts you have been doing for your people.

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 4 ปีที่แล้ว +2

    የማናዉቀዉን እንድናዉቅና ምን ማድረግ እንዳለብን ለተሰጠን ማምራርያ እናመሰግናለን

  • @josephhaile2183
    @josephhaile2183 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much for your consistency and detailed information… if possible, please speak SLOWLY:), so we can absorb these info properly…

  • @ሚኩተስፋዬ
    @ሚኩተስፋዬ 4 หลายเดือนก่อน +3

    Hello
    Nice explication Tnx!

  • @merontadesse5856
    @merontadesse5856 3 ปีที่แล้ว +1

    Doctor you are amazing human being I don’t know how to thank you personally but I will say this ,may your life be blessed and your family your life with abundance health and happiness thank you so so much for taking your precious time and educate us about our health briefly.🙏🙏🙏

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 4 ปีที่แล้ว +8

    ስላም ጤና ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እፈልጋለው apple cider vinegar ምን ያህል ይረዳል ስውነት ለመቀነስ የተለያይ ወሬ ስላላ ነው ትክኛውን ንገረኝ please thank you have a great day 🙏

  • @yosefaldada1180
    @yosefaldada1180 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much dr. Dani. The way you explained about cholesterol is fantastic. God bless you

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +1

    እንክዋን በሰላምመጣህ ዶ/ር

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 ปีที่แล้ว +1

    I am so proud of you Dr daneale , your explanation and opinions so amazing. God bless you inform us very important .

  • @terubekele
    @terubekele ปีที่แล้ว +3

    አባክህ ዶክተር መፍትሄውን ብቻ ንገረን።

  • @solomonkassahun490
    @solomonkassahun490 4 ปีที่แล้ว +1

    Dear my brother Dr. Daneal. Thank you very much in deed for your good will and commitment. Do you have an English version. Thank you.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +3

    Dr Dani Thank You For your Sharing I Like It The Way You Explain To As Thank You Again GOD Bless you Long Life!!!

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      So nice of you

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 ปีที่แล้ว +3

    DR thanks for your service 🙏 👍 🙌 😀 ❤ 😊

  • @llibanoneyab8606
    @llibanoneyab8606 4 หลายเดือนก่อน +1

    Great explanation Dr. Thanks

  • @TINATO73
    @TINATO73 4 ปีที่แล้ว +4

    ነገሮችን ሳታሰፋ ጊዜ በሚቆጥብ መልኩ ወደገደለው ማለትም point የሆነውን ንገረን መነሻው ፣መከላከያ መዳኛውን ፣
    thank you.

    • @hanaalem7198
      @hanaalem7198 4 ปีที่แล้ว

      በጣም፡እናመሰግናለን፡መልእክቱን፡ለመረዳት፡ደጋግመን፡ካለየን፡አልሆነም፡ዶክተር፡ዳንኤል፡ያለውን፡የጠለቀ፡እዉቀት፡በተወሰነ፡ጊዜ፡ለማስተላለፍ፡ሲል፡ይቸኩላል፡ብዙ፡የሜዲካል፡ቃሎችን፡ለማንረዳ፡ችግር፡ይሆናል፡HDL LDL TRIGLYCERIDE የተባሉትን፡ለየብቻ፡ጊዜ፡ሰጥተህ፡አስረዳን
      ከታላቅ፡ምስጋናና፡አክብሮት፡ጋር

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በደንምብ አድርገህ ነው ያስረዳሀን ግን ምን ማድረግ እንዳለብን የሰጠህው ግዜ በጣም ትንሽ ነው ዋናው ደግሞ እሱ ነው የምንመገበው እና የምናሶግደው ምግቦች በደንብ ብዘረዝርልን ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ

  • @danbole1233
    @danbole1233 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareke !!! Merete Sew!!!You the best bro.

  • @kidant731
    @kidant731 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ,በርታ ቀጥልበት.እስኪ ደግሞ እንጀራ መብላት ከ ኪቶ ጋር ምን ጉዳት አለዉ ?ምን ያህልስ ብንበላ ጥሩ ነው?ምክንያቱም ለነ ከእንጀራ መራቅ በጣም ከባድ ነው.

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      በሳምንት ሁለት ቀን ግማሽ እንጀራ

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for this amazing knowledge and explanation God bless you brother

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 3 หลายเดือนก่อน

    Dr Dani I found this video very informative and helpful
    Thank you God bless

  • @TrillionaireCashMoney
    @TrillionaireCashMoney 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግልፅ ነው እናመሰግናለን

  • @axumawitteweldemedihin4251
    @axumawitteweldemedihin4251 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekkkkkkk regme edme ysthu getaw

  • @Babmakkah387
    @Babmakkah387 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ለምክርህ በጣም ነው የማመሰግነህ ጊዜህ ለእኛ በስጠት
    ሊላው እኔ የስኳር እና የደም ግፊት እና ኮሊስትሮል አለብኝ በዚህም ምክኒያት በቀን ስድስት ኪኔን ነው የምወስደው እኔ የምፈልገው መደሀኔት መቀነስ ወይም ከነጭራሹ መተው የምችልበት ነገር ካለ ምትነግረኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 4 ปีที่แล้ว

    ,ዶክተር ጠጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው 👃👃👃👃👃👃👃

  • @WerkeAdane-j8q
    @WerkeAdane-j8q ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ዶክተር ዳኒ

  • @karimoliver9618
    @karimoliver9618 4 ปีที่แล้ว +3

    DR thank you so much I have questions about kocho and bula. Please if you can what type foods or carbohydrates are they?

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, it's really important information God bless you

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      Glad it was helpful!

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 2 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you more .

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን 🇪🇷