እስከ አንተ ቀን=ESEKE ANET KEN=ዮሴፍ ስለሺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • [ እሰከ አንተ ቀን ]
    መች ይሆን የምትመጣበት
    ያንን ቀን በአይኔ ማይበት
    ቁርብ ነው ጊዜና ሰዐቱ
    ጌታዬ አይቀርም መምጣቱ [ 2×]
    1/ አልቆ በተሰራው ፣ በዚያኛው ሰማይ
    መች ነው ምንኖረው ፣ ሁነን አንድ ላይ
    ዳግም እመጣለሁ ፣ እንዳልከኝ ቶሎ ና
    ደጅ ደጅ እያየሁ፣ ናፍቄአለውና
    ያስታውቃል ጥቂት መቅረቱ የዚ' አለም ግርግር ሊያበቃ
    መገለጥህን ናፍቄአለሁ ፣ ነቅቼ አለሁ አንተን ጥበቃ
    ወደኋላ የሚሸሽ ቢበዛ ፣ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለሁ፣ እመጣለሁ ብሎ አይቀርም
    እሳቱን ሳይጠፋ ፣መቅረዜን ለኩሼ
    ደጅ ደጅ አያለሁ ፣ መልሼ መልሼ
    በሰማይ ያለኸው ፣ በእረፍቴ ከተማ
    እመጣለሁ ያልከኝ ፣ ቶሎ ናልኝማ
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    2/ እንዲሆን ናፈቀኝ ፣ መምጫውም በቶሎ
    ነግሮኝ ነው የሄደው፣ እመጣለሁ ብሎ
    ያዩኝ አይኖችህን ፣ በአይኔ ማይበት
    ያቺ ቀን መቼ ናት ፣ የምትመጣበት
    እንኳን የእድሜ ጠዋት፣ይቅርና አመሻሹም ፊቴ ቢመጣ
    የጉብዝና ጊዜ ቢደክም ፣ እንደወትሮ ጉልበት ቢታጣ
    እሳት እንደያዘው ሻማ ፣ቢቃጠልም እንኳን እድሜዬ
    ደግሜ እመጣለው ስላለኝ፣ ህያው ነው ያመንኩት ተስፋዬ
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    እስክትመጣ ድረስ እኔጋ
    ወይ እኔ እስክመጣ አንተጋ
    ትኩረቴን ምንም ሳይወስደው
    እስከ አንተ ቀን እጠብቅሀለው
    #Jossy_Sileshi #ዮሴፍ_ስለሺ #protestant_song_Ethiopian #እስከ አንተ ቀን #Gospel_Song
    👉 Jossy Sileshi Official Channel
    👉Subscribe my TH-cam Channel For more video👇👇💥💥👇👇👇
    / @jossysileshiofficial
    #Yoseph_Sileshi #እስከ አንተ ቀን
    #christianmusic #protestantmezmur
    #live_worshi #church
    #Ethiopians_And_Eritrea_mezmur
    #christianmusic #ethiopia #newmusic
    #ዮሴፍ_ስለሺ #ዘማሪ
    #affan_oromo_mezmur affan #coversongs
    #Church #newmusic
    #Singer_Yoseph_Sileshi

ความคิดเห็น • 377

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +4

    bezu gize selmemtatu behlme ayalew, inem abre sever ayalew gin hulet sament bihonw new enam getan teyekut memtath bekrb new woy biye endiyasayeng dgame teyekut yezanu lelit lay bhlme sel netkt ayewinem seber yehonu swoch simlsu ayew enam lemn yimlsalu klay sel bwuste selsergu bet kal mta wodlbe swum serg lay yaltgbawun yelbsew sew awtuna talut yemilew kal nebr enam wod smay say workama yengus castle yemimsel genb ale enam kza buhala nekche setnga hultenga gize dmo Leandit set endi elatalew eyesus bekerb yimtal selat seat tasayengalech seatum 22 mi ke 65seconds yilal ine menm algbagnim gin senka kerb new yilng Nebr!selzi kedusan ebakachu enzgaj betngawum seat geta yimtal tbarku,

    • @JossySileshiOfficial
      @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +1

      ራእይ 22
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴ ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል።
      ⁵ ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።
      ⁶ እርሱም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸው፥ የነቢያትም መናፍስት ጌታ አምላክ በቶሎ ሊሆን የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ እንዲያሳይ መልአኩን ሰደደ።
      ⁷ እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው አለኝ።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +2

      @@JossySileshiOfficialamen wondme jossy tbark kmihedut andu slhonk geta yibark! yeza keber echin meder yasnkal ine enkuan betnshu behlm experience eyarku ayne semay smay bcha honoal tbark wondme❤❤

    • @JossySileshiOfficial
      @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +2

      @@afomiyegebre5321 Hule Gizem Tekuretachi Lisabe Yemigebawe Be Mesekelu Sera Layi Mehone Alebete Azenagi Kehonu Selefoche Erasachinen Areken Lemederawi Eracha Wala Yekeren Lesemayawiwe Hiwete Fitegnoche Kedamiweche Eyehonen le Tore Yaseketetenen Jemariwenena Fetsamiwen Eyetemelekete Yekerenen Yefitachinen Ereha betegesete lemerote megadele Alebene Afomi Geta Yibarekeshi

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +2

      @@JossySileshiOfficialewunt new wondme esun bemfrat menorn lmad maderg new yalbn geta yibarkh❤❤

    • @gizawtarekegn2944
      @gizawtarekegn2944 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +24

    እባካችሁ ይሄን መዝሙር አትለፉት የሰማችሁት ሼር አድርጉት ያልሰማችሁት ስሙት ከምድራዊ ዝርክርክነት ውስጥ ወጥተን ተስፋችንን በትዕግሥት በፅናት በትጋት በተስፋ እንጠብቀው ዘመኑ አልቋል ክርስቲያን ሆይ ንቃ ኢየሱስ ሊመጣ ነው። ተስፋችን በደጅ ነው ።😭😭😭😭😭

    • @asterkbrom9349
      @asterkbrom9349 ปีที่แล้ว +2

      ዋውውው ጌታ ይባርክህ ዌንድሜ ጆሲ

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 ปีที่แล้ว +4

    Lebi mineka mezemuri new amennn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @JossySileshiOfficial
    @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +97

    #እስከ_አንተ_ቀን
    መች ይሆን የምትመጣበት
    ያንን ቀን በአይኔ ማይበት
    ቁርብ ነው ጊዜና ሰዐቱ
    ጌታዬ አይቀርም መምጣቱ [ 2×]
    1/ አልቆ በተሰራው ፣ በዚያኛው ሰማይ
    መች ነው ምንኖረው ፣ ሁነን አንድ ላይ
    ዳግም እመጣለሁ ፣ እንዳልከኝ ቶሎ ና
    ደጅ ደጅ እያየሁ፣ ናፍቄአለውና
    ያስታውቃል ጥቂት መቅረቱ ፣ የዚ' አለም ግርግር ሊያበቃ
    መገለጥህን ናፍቄአለሁ ፣ ነቅቼ አለሁ አንተን ጥበቃ
    ወደኋላ የሚሸሽ ቢበዛ ፣ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለሁ፣ እመጣለሁ ብሎ አይቀርም
    እሳቱን ሳይጠፋ ፣መቅረዜን ለኩሼ
    ደጅ ደጅ አያለሁ ፣ መልሼ መልሼ/ አሀ መልሼ መልሼ/
    በሰማይ ያለኸው ፣ በእረፍቴ ከተማ
    እመጣለሁ ያልከኝ ፣ ቶሎ ናልኝማ / ቶሎ ናልኝማ/
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    2/ እንዲሆን ናፈቀኝ ፣ መምጫውም በቶሎ
    ነግሮኝ ነው የሄደው፣ እመጣለሁ ብሎ
    ያዩኝ አይኖችህን ፣ በአይኔ ማይበት
    ያቺ ቀን መቼ ናት ፣ የምትመጣበት
    እንኳን የእድሜ ጠዋት፣ይቅርና አመሻሹም ፊቴ ቢመጣ
    የጉብዝና ጊዜ ቢደክም ፣ እንደወትሮ ጉልበት ቢታጣ
    እሳት እንደያዘው ሻማ ፣ቢቃጠልም እንኳን እድሜዬ
    ደግሜ እመጣለው ስላለኝ፣ ህያው ነው ያመንኩት ተስፋዬ
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    እስክትመጣ ድረስ እኔጋ
    ወይ እኔ እስክመጣ አንተጋ
    ትኩረቴን ምንም ሳይወስደው
    እስከ አንተ ቀን እጠብቅሀለው

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔስ ነፍስም አልቀረልኝም ተባረክ ወንድሜ

    • @mahederbiltibo2749
      @mahederbiltibo2749 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏 geta hoy Nana tesfye eyesus

    • @misgundana9068
      @misgundana9068 ปีที่แล้ว +1

      Hi

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Tabarekiii🔥🔥🔥🎵🎵🎵🎶🎶🎶📖📖🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎹

    • @yishakemiru5584
      @yishakemiru5584 ปีที่แล้ว +3

      እሳት እንደያዘው ሻማ ፣ቢቃጠልም እንኳን እድሜዬ
      ደግሜ እመጣለው ስላለኝ፣ ህያው ነው ያመንኩት ተስፋዬ
      ተስፋዬ
      የመጨረሻዬ
      የኔ ህያው ተስፋ
      ባንተ አልቆርጥም ተስፋ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 9 หลายเดือนก่อน +5

    የምር መዝሙሮች ዘምረሀል በዘመንህ እንዳይቆጭህ ወንድም አለም ዘመንህ ሙሉ ነው በፀጋው

  • @yilma6350
    @yilma6350 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ መለህክትና ድንቅ መልህክተኛ ተስፋችን ኢየሱስ ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 9 หลายเดือนก่อน +2

    መንፈስ ለአብያተ ክርስትያን ጆሮ ያለው ይስማ!!! ወንድሜ ጌታ እውነትን የመዘመር:ፀጋ ያብዛልህ :ተባረክ

  • @sanegerma1243
    @sanegerma1243 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስም አልቀረኝ ጆሲዬ ብሩክ ሁን
    ተስፋዬ የመጨረሻዬ ማራናታ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 ปีที่แล้ว +12

    ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተባረክልኝ 💗🙏🏼

  • @lidyawasse3055
    @lidyawasse3055 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት የሚገርም መዝሙር ነው ምን አለበት ሁሉም ከግርግር ወጥተው እንደዚህ አይነት መዝሙር ቢዘምሩ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +3

    አይጠገቤ መዝሙር ነፍስ የሚያርስ የማይቀየረውን ርዕስ ያየዘ
    ለብቻዬ እንኳን ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለው እመጣለው ብሎ አይቀርም
    የሚለው ጋር ስደርስ በቃ ችዬ ለመስማት ያቅተኛል
    ነቅቻለው አንተን ጥበቃ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +2

    አልቆ በተሰራው በእዚያኛው ሰሜይ
    መች ነው ምንኖረው ሆነን አንድ ላይ
    ተስፋዬ የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    በአንተ አልቆርጥም ተስፋ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +24

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰማይ ነፈቀኝ በጣም
    ወደ ኋላ ሚሸሽ ቢበዛ ለብቻዬ እንኳን ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለው እመጣለው ብሎ አይቀርም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ኸረ ስሙት ይሄን መዝሙር እባካችሁ።
    🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yishakemiru5584
    @yishakemiru5584 ปีที่แล้ว +2

    አይጠገበ ዝማሬ ይመጣል እየሱስ

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 11 หลายเดือนก่อน +2

    ናፍቆቴ ኢየሱስ ቶሎ ና ና ና 🤲🤲🤲

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial ปีที่แล้ว +2

    ትኩረቴን ምንም ሳይወስደው
    እስከ አንተ ቀን ጠብቅሃለው !🙏

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍ እንዲህ አይናችንን ከዚህ ምድር ነቅለን ቀና እንድንል ዘለአለማዊውን እንድንናፍቅ የሚያደርግ ዝማሬ የሰጠኸን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ወንድማችንም ለዚህ መልእክት ጌታ ስላመነህ ስለተጠቀምብህ ተባረክ በብዙ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +2

    ደግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ነገር አለ እዚህ መዝሙር ላይ
    በእዚህ ጊዜ እኝዲህ ያለ መልዕክት ለመስማት ጆሮ ያስፈልጋል ከግርግሩ የወጣ ሰው ካልሆነ ልብ ሊለውና እና ቦታ ሊሰጠው አይችልም።
    የጠፋብንን ነገር የሚያስፈልገንን ነገር የሚነግሩ ዘማሪውች መካከል እምደሆንክ ሁሌም አስባለው።በአንተ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ።
    ሰው በህይወት እያለ ማመስገን እና ማድነቅ ማክበር ልማድ የለንም እኔ እራሴን ወክዬ ሁሌም እባረክብሀለው።

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 ปีที่แล้ว +2

    🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷መለከት ሊነፋ ጥቂት የቀረው መሰለኝ።

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii

  • @metomiju8918
    @metomiju8918 ปีที่แล้ว +1

    የናፈቀኝ ሰማይ ቤት😭😭😭😭😭😭 መች ይሁን የማይበት

  • @dawitdercho320
    @dawitdercho320 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመኑን እንድናውቅ ስላነቃኸን እናመሰግናለን ወደ ጌታ ደስታ ከሚገቡት ያድርገን።አሜሜሜሜን

  • @birukgosaye7273
    @birukgosaye7273 ปีที่แล้ว +2

    ሰምቼ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም ተባረክ ወንድሜ ❤️🙏

  • @fevenhabte3778
    @fevenhabte3778 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen Maranatha yesus

  • @elsabetwolde9125
    @elsabetwolde9125 ปีที่แล้ว +1

    ስምቼ. አይጥግብም. Uuuuffiiii... ጆስዬ. ዝምንክ. ይባረክ. ልምልም.... ክፉ. አይግኝ.

  • @bereket1823
    @bereket1823 ปีที่แล้ว +2

    ጆዬ የተባረከ እግዚአብሔር ፀገሁን የብዘልክ

  • @tihitinatizazu71
    @tihitinatizazu71 ปีที่แล้ว +2

    ተባርከሀል ዮሲ🥰🙏

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ዘመን ዘማሪ
    የኔ ዘመሪ ቆራጥ
    የኔ ዘመን የወንጌል አርበኛ
    እኔ ዘመን ላይ አንተ በማየቴ ኮራት ይሰማኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkalme.petros6541
    @dinkalme.petros6541 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው በጌታ ተስፋ አይቆረጥም

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 9 หลายเดือนก่อน +1

    እመጣለው ያልከኝ ቶሎ ናልኝማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ዘመኔ ውስጥ ከተዘመሩ የማይጠገብ መዝሙር

  • @ZelalemZerihun-y8h
    @ZelalemZerihun-y8h 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ አንተ ቀን✅ ከመንፈሰሰ ቅዱስ ቀጥታ የወረደ ድንቅ መዝሙር፤ ዘመንህ ይለምልም ከልቤ እወድሃለሁ ❤

  • @destaergano3405
    @destaergano3405 ปีที่แล้ว +2

    ጆስ ፀጋው ይብዛህ በእጥፍ ተባረክ

  • @fekertabekele5584
    @fekertabekele5584 ปีที่แล้ว +2

    Uffff geta iyesusi ደንቅ መዝሙር ነው ጌታ ይባረክህ jossi

  • @kgdsrjtrw
    @kgdsrjtrw ปีที่แล้ว +3

    💔💔💔ጌታ ሆይ ቶል ና 🤲🏻😭💔🤲🏻💔😭🤲🏻💔😭🤲🏻

  • @singernatiterefe1890
    @singernatiterefe1890 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebrek jossy

  • @elsabetwolde9125
    @elsabetwolde9125 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuufffiii😭😭😭.... አሜንንን. አሜንንን. አሜንንን. አሜንንን... አሜንንን.

  • @eliyaseromo229
    @eliyaseromo229 ปีที่แล้ว +4

    ጆሲዬ ይሄ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤
    ልዩ ዝማሬ ነው ተባረክ!!!!!!!!::

  • @henitekli560
    @henitekli560 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲዬ ተባረክልን

  • @semignwolde8653
    @semignwolde8653 ปีที่แล้ว +1

    ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ናልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +5

    ነፍሴ ተንሰፈሰፈች እኮ 😥😥😥😥😥 ፀልዬ አልቅሼ አልወጣልህ አለኝ እረሀብ ገባብኝ ናፍቆት ውስጤን አወደው ሰማይ ብቻ ነው። ሀሳቤ ናፍቆቴ ጉጉቴ ይህ መዝሙር እንኳን ምድር ላይ ሆኜ ሰማይ እራሱ የምሰማው ነው የሚመስለኝ 😥😥😥😥
    ወደ ኋላ ሚሸሽ ቢበዛ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስ በአይኔ አያለው እመጣለው ብሎ አይቀርም !! አቤት ምን አይነት እይታ ነው ጆሲዬ አምላክ ይባርክህ

  • @MeretechGezaw
    @MeretechGezaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን መዝሙር ዛሬም አልጠገብኩም😭😭😭😭😭😭

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa ปีที่แล้ว +7

    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ!!!!
    ተባረክ ጆሲ መዝሙሮችህ ያንጹኛል!!

  • @ፀኃይብርሃኑ
    @ፀኃይብርሃኑ ปีที่แล้ว +2

    Amnnnnneee josye tabrki hulem inwdihalen

  • @tamu9683
    @tamu9683 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታባረክ ዮሲ ሞጎሱን ይጫምርልህ

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልበል ጆሲዬ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    እየሱስ ይምጣልን እኔ እወድሀለዉ ጆዬ

  • @mamushmegersa8509
    @mamushmegersa8509 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Amen

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 ปีที่แล้ว +2

    በእንባዬ ጀምሬ በእንባዬ ጨራስኩኝ
    ታባርክህ እንደዚህ አይነት መዝሙር ሁለተኛ እንጠብቃለን ዮስ

  • @tigstkasa391
    @tigstkasa391 ปีที่แล้ว +2

    ታድለህ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @daleguto1138
    @daleguto1138 ปีที่แล้ว +4

    ዘመርክ ጌታን
    ከዘመሩ አይቀር
    ሰማይ የሚያስናፍቅ መዝሙር መዘመር

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel ปีที่แล้ว +23

    ጆሲ ትክክለኛ መልከት የጊዜው መልክት ነው በዚህ መንፈስ እድንዘልቅ እግዛአቤር ይርዳን ተባረክ

    • @JossySileshiOfficial
      @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +4

      Mafiy yen abte Amen geta yiredane ewedehalwe betam mafiy God bless u 🙏❤❤🙏🙏

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜንስፍዬ 😍😍😍

    • @almazmogose1337
      @almazmogose1337 ปีที่แล้ว +3

      አንተ እጅግ በጌታ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ነህ በጣም ነዉ የምወድህ ተባረኩልኝ 🥰🥰

  • @messijesus9643
    @messijesus9643 ปีที่แล้ว +3

    Amen tebareki 💔😭❤💔❤❤❤🤲🤲🙏🏻🙏🏻👑👑🙏🏻

  • @SingerEstifanos
    @SingerEstifanos ปีที่แล้ว +2

    ጆስዬ ዘመን ይለምለም ተባረክ

  • @adanechmatiwos6076
    @adanechmatiwos6076 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭❤❤❤
    Ameeen ናልንማ😭😭😭
    ጆሰዬ ውዱ በረከታችን 💙🙏🙏

  • @MeeraAli-yt5hl
    @MeeraAli-yt5hl 11 หลายเดือนก่อน +1

    በአንተ አልቆርጥም ተስፋ😢😢😢

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid ปีที่แล้ว +12

    የቤተክርስቲያን ትልቁ መልዕክቷን የኢየሱስ ክርስቶስ ምፅዓት አለበት! እንደዚህ አይነት ዝማሬዎች ይብዙልን! ጆሲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! ልዩ በረከታችን ነህ! እንወድሃለን! 🙏🏾❤️

    • @JossySileshiOfficial
      @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +2

      ዴቭዬ አሜን አሜን ተባረክልኝ እወድሀለው በጣም 🙏🙏❤❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምን እንደምል እራሱ አላቅም ግን አባቴ ናፈቀኝ ተባረክ አንተ የተወደድክ በርታ ፅና ከሚንበጫረቁት የእንጀራ ዘማሪዎች ጋ እንዳትደባለቅ

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ ስም ምን አይነት መዝሙር ነው 😢😢😢😢ጌታ ሆይ ስለዚህ ሰው አመሰግንሀለው አስለቀስከኝ በጣም 😢😢
    በተለይ ይሄ ግጥም ሆሆሆሆሆሆ
    ወደ ኋላ ሚሸሽ ቢበዛ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለው እመጣለው ብሎ አይቀርም
    ሽማግለው ስምኦን የእስራኤል መፅናናት ይጠብቅ የነበረው ሰው ትዝ አለኝ አቤት ፅናት፣ትዕግስት ፣እምነት፣ትኩረቱን ብላቴናው ጥበቃ ነበረ
    ኢየሱስ ይመጣል በየትኛው ስፍራ ላይ ብንሆንም እንኳን ፀንተን መጠበቅ ይሁንልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    የኔ ህያው ተስፋ
    በአንተ አልቆርጥም ተስፋ
    እስከአንተ ቀን ተብቅሀለው
    Wow wow wow wow wow
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenayacoob3641
    @zenayacoob3641 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን😭😭😭🙌🙌🙌

  • @berhanuerchafo7736
    @berhanuerchafo7736 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!! ዮሲ ጌታ ይባርክህ

  • @danielalemu9712
    @danielalemu9712 ปีที่แล้ว +2

    Lantema kal yelengim Igiziabiher Zemanihin Chariso Yibarik!!!!

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +14

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ምን እንምልህ አላውቅም ባንተ ህይወት ውስጥ ብዙ ነገር ገባኝ ብዙ ነገር አስተዋልኩኝ የምር ቀብቶሀል ለእራሱ አለማ ለይቶሀል እረጅም እድሜ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንድትኖር እናፍቃለው። ፀልይልሀለው የምሬን ነው ጆሲ ልቤ ሳሳልህ 😥😥😥 ይሄ መዝሙር በቃ ምን ብዬእንደምነግርህ አላውቅም አነቃኸኝ እንደባነንኩኝ ነኝ እስካሁን ድረስ ከመስማት አልተቆጠብኩም የሰው የዘነጋውን ጉዳይ በመዝሙር ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን። 🙏🙏❤❤❤🙏🙏❤
    ያስታውቃል ጥቂት መቅረቱ ፣ የዚ' አለም ግርግር ሊያበቃ
    መገለጥህን ናፍቄአለሁ ፣ ነቅቼ አለሁ አንተን ጥበቃ
    ወደኋላ የሚሸሽ ቢበዛ ፣ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለሁ፣ እመጣለሁ ብሎ አይቀርም

  • @hyimanotdemil4248
    @hyimanotdemil4248 ปีที่แล้ว +1

    Jossy tebarklgi edzi ayent mezmure yebzalne😇😇😇😇😇

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንንንንን ተበረክ ጆስ

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የጊዜው መልዕክት ነው

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምገርም መዝሙር ነዉ ፈጣር ይባርክ ጆስ እኝም በዝህ መንፈስ እና በተስፍ እንድንጠብቅ የፈጠረን እርሱ ይርዳን ለዘላለም ተባረክ ዝም ብለ ለምልም❤👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ጆሲ ወቅታዊ መልዕክት ነዉ❤

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ያብዛልህ

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek yene wondime 🙌🙌🙏🙏🙏🙇💖💖💖💖💖😭😭😭😭😭

  • @abebaasfaw4628
    @abebaasfaw4628 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተባረክ ወንድሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ቢሆንም ምንም ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ነወ ።ከገለጽኩት በላይ ዉስጤ ላይ አድሯል መዝሙርህ ተባረክ .........

  • @buzuyeebiru5255
    @buzuyeebiru5255 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን 🤲🏻

  • @JossySileshiOfficial
    @JossySileshiOfficial  ปีที่แล้ว +4

    የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ተባረኩልኝ🙏🙏❤❤

  • @dagitemesgen853
    @dagitemesgen853 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎና ጆ በረከታችን ነህ

  • @fekertabekele5584
    @fekertabekele5584 ปีที่แล้ว +6

    በፍፁም ሰምቼ ለቆም አልቻልኩም ነፍስን የምያረሰሪስ መዝሙር ነው ይብዛልህ😭😭 ትኩረቴን ምን ሰይውስድበኝ አሰከአንቴ ቀን ጠብቅሃለሁ ኢየሱስ

  • @tamiratdinkessa7770
    @tamiratdinkessa7770 ปีที่แล้ว +8

    ጆሲ የሚያስገመግመው ድምፅህ ልዩ ነው
    ቅዱሱ የእ/ር መንፈስ ውስጥ ይከታል ፣ ተባረክ እንደ ቃሉ እንድትኖር እ/ር ይርዳህ አሜን !!!

  • @gentegerma9574
    @gentegerma9574 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን ❤❤

  • @ርብቃተካ
    @ርብቃተካ ปีที่แล้ว +3

    አሜን ብሩኩ ነህ ጆሲ❤

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 ปีที่แล้ว +1

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!!

  • @shimeat29
    @shimeat29 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ መምጣቱን የምንናፍቅበት ሕይወት ይብዛልን

  • @zerihunnegussie5349
    @zerihunnegussie5349 ปีที่แล้ว +3

    Jossy you are blessed 🙌 😇

  • @dagmawitgmikael7804
    @dagmawitgmikael7804 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ ዘመንህን ይባርክ ውስጥን የሚነካ መልእክት ነው

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 ปีที่แล้ว +3

    መዝሙር ዘመርክልን የናፈቀኝን ድጋሚ አስናፈከኝ እቺን የማትጠቅም አልም ድጋሚ ካድኳት ጠላዋት ሰማይ ያለው ህይወት እራበኝ 😭😭😭😭😭😭😭
    ወደ ኋላ ሚሸሽ ቢበዛ ለብቻዬ እንኳ
    ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለው እመጣለው ብሎ አይቀር 😭😭😭
    አቤት ምን አይነት ቅባት ያለበት መዝሙር ነው። አቦ ተባረክ ጂሲዬ❤
    ያልሰማ ይስማው ነፍሱ በቅቤ እና በስብ ከሚረኩ ሰዎች በላይ መንፈሱ ይጠግባል በእዚህ መዝሙር በድጋሚ ማለዳዬ እረሰረሰ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና ጂስ ጌታ ይባርክህ

  • @Jesus_is_Lord_Ever
    @Jesus_is_Lord_Ever ปีที่แล้ว +3

    Luke 8 (አማ) - ሉቃስ
    10: እርሱም እንዲህ አለ፦ ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ ለሌሎች ግን እያዩ እንዳያዩ እየሰሙም እንዳያስተውሉ በምሳሌ ነው።

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta ybarekih Egezabher yeteklachewun manim Ayineqilmi

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት ደጋጋሜ ደጋጋግሜ በሰማዉ የማይሰለች መዝሙር❤❤

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 ปีที่แล้ว +4

    የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ፡ የነገስታት ንጉስ ብቻውን የይሁዳ ኣንበሳ ኣዳኝ'ና ታዳጊ ነውውው።
    ህያው ተስፋችን ልክ!
    ተባረክልኝ ጆሲየ ልዩ።

  • @ቃልኪዳንየእናቷ
    @ቃልኪዳንየእናቷ ปีที่แล้ว +4

    ተስፋዬ የመጨረሻዬ የኔ ህያው ተስፋ ባንተ አልቆርጥም ተስፋ😭😭 ደጋጊም ሰምቸው አልጠገብኩት መዝሙር 🥺🥺ጆስዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን 🙏🙏❤❤

  • @kinfelemma6259
    @kinfelemma6259 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጆሲዬ ምንአይነት ድነቅ መልእክት ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn Amennn Amennn Amenn

  • @jossyjo9328
    @jossyjo9328 ปีที่แล้ว +2

    እውነትህን ነው ጆ ተባረክ

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +2

    Mararanata Yesusu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔😭💔🤲🤲🤲🤲🤲 Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏🙏

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg
    @ZENASHWORKyenew-bi6qg ปีที่แล้ว +2

    Silye siwodik geta yibarkik ❤❤❤❤wondime yabate biruk!!!!

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial ปีที่แล้ว +1

    tebarek wey eskimeta wey eskhed esuka etebikhalw ......amen amen

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው ይብዛልህ በመልዕክቱ ተባርከያለሁ :ናፍቃለሁ የአምላኬን መምጣት ሬሃቤም ጥማታ ነው።

  • @amharicworshipcenter2418
    @amharicworshipcenter2418 ปีที่แล้ว +3

    Jossyeeeeeee Getan ante mitgerm sew neh!!! bzu gize semahalew mzmurochihm antem koster yalachu nachu! bewongel lay atderaderm Tebarek Yene zemen ye wongel sew!!! wodhalew

  • @adisabebe
    @adisabebe ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ጆሲ በጣም የተፅናናውበት ምርጥ ዝማሬነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድማችን 🙏

  • @abomsanegera7667
    @abomsanegera7667 ปีที่แล้ว +4

    ከዘመኑ መድረክ ላይ የጠፋ መልዕክት ነው ይህ ዝማሬ ተባረክ ጆሲዬ

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🤲🤲📖📖🔥🔥❤❤