"እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? ወደ አባቴ ቤት ተመልሼ...ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ።" የትንሹ ልጅ ልዩ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 ปีที่แล้ว +35

    የፍቅር የይቅርታ የትሁትነት የዝቅባይነት አባታችን መምህራችን ለኛ ባህሪያችን ለማንም የማይመች እንድንድን የክርስቶስ ስጋ በልተን እንድንቀደስ ሁሉን ግፍ ችለው መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን::

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲🤲🤲 ፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ አባታችን ወለተ ኪዳን😢✝️🤲

  • @wudinehfiseha8973
    @wudinehfiseha8973 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውድ አባት በረከቶ ይደርብን እናንተን የማገኝበት መንገድ ነው የጠፋኝ!

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ቀን ፈጣሪ ይረዳናል

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
      @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ ปีที่แล้ว

      አይዞህ የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያረዳሀን በፀሎት በርታ እኔም በፀሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት 🙏

    • @michaelm903
      @michaelm903 ปีที่แล้ว

      ኣይዞ/ሽ ወገኔ ።ዋናው መምህር የሚመክሩት የጸሎት መንገዶች ሳታቋርጥ መተግበር።እግዝኣብሄር ደሞ የምታገኝያቸው የድህነት ቀን ቅርብ ያደርጋታል።ትምህርታቸው እየሰማህ መጽናናት።ካንተ የከፋ የሚሰቀይ እንዳለ ተረድተህ ትምህርታቸውና በረከታቸው ላልገባውና ለልደረሰው ማዳረስ ።

  • @soos-wsisay-2284
    @soos-wsisay-2284 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አባታችን እረጅም እድሜ ያኑርልን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

  • @saxxzxs60
    @saxxzxs60 ปีที่แล้ว +5

    የድግልማርያም አማላጂነት የአባቶቻችን በርከት አይለየን አሜን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባታችን እደርስዋ የገባቸውን አባቶች ያብዛልን እንጂ ዘመኑ እጂግ አስቸጋሪና መከራ የበዛበት ነው ።

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +3

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ውድ አባታችን ።🤲🤲🤲🤲❤❤

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን በሠላም መጡልን አባታችን በረከዎት ይደረብን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የህይወት ቃል ለመገቡ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላከ በፅሎት ያሰብኝ አፀደ ማርያም ከነበተሰቦቼ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጥልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን

  • @aklesiyashew4715
    @aklesiyashew4715 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዎን ያብዛልት በረከቶ ይደረብን የሰማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ ปีที่แล้ว +3

    ውዱ አባታችን ሺህህህ አመት ኑሩልን አባዬ እንወዶታለን በረከቶት ይደርብን

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብኝ ቡፀለት አይርሱን አባታችን እድሜየማቱ ሳላ ይስጠዎት አባታችን ዘለአለም ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን የክርስቶስ ሰላም ከእርስወ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿

  • @Eskinderz
    @Eskinderz 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን:: ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው ትምህርት ነው::

  • @seki1508
    @seki1508 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እረጅም ኦድሜና ጤና ይሥጥዎ በረከቶ ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ
    ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ድንቅ ቶምህርቶ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልንበጸሎት አስቡኝ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow ปีที่แล้ว

    አባታች፣መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " ፤ መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም የጠፉ በጎች ወደ በርቱ ይመልስን

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
    @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከትዎ ይደርብኝ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን የልቢችንን ብርሃን ያብራልን እጂ እኛማ እየሠማን እዳልሠማን ሆነናል

  • @zelekashgetachew7110
    @zelekashgetachew7110 ปีที่แล้ว +1

    ግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርጎልን እርሶንም ጠብቆልን ሁላችንም በፀሎት ተግተን እድንፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በፀሎቶ ያስቡኝ አባቴ አፀደ ማሪያም እባላለሁ::የልጆቼ ነገር ብቻ ነዉ የጨነቀኝ ዱሮስ እናገኘንዎት ነበር ብቻ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን::

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot ปีที่แล้ว +5

    አባትየ እንኳን ደና መጡልን 💗💗🙏🙏ኑሩልን እንወደወታለን

  • @טענננהה
    @טענננהה 29 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንእግዚአቤሔር ይመሰገንአባታችንይባሪኩን ይፍቱን❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጪንቅ ሲለኝ ትምርተወን ስሰማ በደስታ እሞላለሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምል ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና አብዝቶ የስጥልን አባታችን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏💗

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว

    የኔእቁአባት እኳንበሰላም መጡልን ልእልእግዚአህቤር እርሶዎን የመሰለአባት ስለሰጠን ክብርምስጋናይግባው የቅድስትድግልማሪያምልጂ

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታችው ይደረብን የኔ አባቴ🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡ የኛ ልዬ አባት አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @eshetuberata
      @eshetuberata ปีที่แล้ว

      Ebakesh Ehteee Abatchin Memhir girma ahun lay yemigegnubeten bota kaweksh beteqomigne des yelgnal......Temhertachiwun mekafel betam felgalw

  • @ብሰላሕመላሕተደሚርና
    @ብሰላሕመላሕተደሚርና ปีที่แล้ว

    አባታችን እርሶ ለማግኘት ያላረኩት ጥረት የለም ተዘጋብኝ በፀሎቶውን ይርዱኝ በርሶነው ሀይማኖቴ የፀናው እድሜና ጤና ይስጦት አሜን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ግራማ መጉሳቹው እንደት ደስ ይላሉ

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว +1

      በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን 💐💕💐💕💐💕💐💕💐💕💐💕💐💐

  • @ሰላም-ኸ8ጠ
    @ሰላም-ኸ8ጠ ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን አሜን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜዎትን ያስርዝምልን የብረሀሙ ስላሴ ቸሩ ሆይሰሚ ልቦና ስጠን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @tigesttigest4741
    @tigesttigest4741 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን የአምላካችንን ፍቅር ያስተማሩን ከጠላታችን እንድንጠበቀ የመከሩን ያስተማሩን

  • @fuff9372
    @fuff9372 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት አዎ አረብ ሀገር እኛ ምን እንደሌለን ነው የሚነግሩን 😭😭😭 አባቴ ቃለ ህውሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭🙏🙏🙏

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጡልን የኔ ዉድ አባት አባቴ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊወርጊስ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዕድሜና ጤና ያድልልኝ አባየ ፀጋዎትን ያብዛልን

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @betefage9697
    @betefage9697 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @እህተማርያም-ደ8ገ
    @እህተማርያም-ደ8ገ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 ปีที่แล้ว

    Ezgiabher ymesgen qali hiwet yasemeal aba ademena tena yesetut ezgiabher hagerachen yebarike 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷and 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin Wud Abate. Wede Egzeabher snkerb yeteshale lbs ale yerso tmhrt selam yemiset fkr yetemolabet new. Edmenatena abzto ystilign wudAbate hzbachin keesratu yfeta Amen.

  • @waskan2200
    @waskan2200 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ፡፡ፀጋዉን፡ያብዛሎዎት፡፡አሜን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ዉድ አባታችን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 ปีที่แล้ว +1

    ሺህ ዓመት ኑሩልን አባታችን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ሰላም-ኸ8ጠ
    @ሰላም-ኸ8ጠ ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አባታችን እኛ በባእድ ሀገር እንገላታለን ድሮ አባቴ ተው አትሰደዱ እዛ ሄዳችሁ ባርያ ነው እምትሆኑት ይለን ነበር አሁን ግን አረቦች እዚህ ለነሱ መሳላቂያ ሆነናል ምግብ አለ ሀገራችሁ ይሉኛል ወፍ አምተው የታመመች ወፍ አርደሽ ብያት ሲሉኝ በጣም አዝኛለሁ እዛ ሀገሬ አባቴ እሮብ ና አርብ ካልሆነ ስጋና ወተት ነበር ምግባችን በጣም ተገረምሁ ይህ ታሪክ የእኔ ታሪክ ነው አሁን ግን ጌታ ከፈቀደ ሀገሬ እንዲመልሰኝ ነው ፆሎቴም ሀሳቤም በፆሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተዮሀንስ ብላችሁ

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว

    Qalheyot yasemalen xegawun yabzalen abatachin bedme bexena yexebeqelen amen amen amen

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @shbahal9303
    @shbahal9303 ปีที่แล้ว

    Abatachin edimewun yarzmelen.kalehiwet yasemalen .amen amen amen

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen🎤🎤🎤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yordanosmengstabe7909
    @yordanosmengstabe7909 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @mesi5527
    @mesi5527 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን የኔ አባት ❤

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠበቅልን

  • @estifanoskidane487
    @estifanoskidane487 ปีที่แล้ว

    የአባታችንን ትምህርት መከታተል እፈልጋለሁ አድራሻውን ለነገራችሁኝ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb ปีที่แล้ว

    Qalehiwoot yasemalin abatachin bee idme bee Xena yixebiqilin 🙏🥰🥰🥰

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 ปีที่แล้ว

    ኣባቴ ይፍቱኝ እንኳን ደና መጡልን
    ኣምላካችን ወደልባችን ይመልሰን
    በረከትውት ይደርብን

  • @mayam3778
    @mayam3778 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏💞💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲💖💖💖🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ፣ሠወዲ፣ነው፣ባሌ፣አሥረ፣ቤትእየተሥቃየ፣ነወ፣ምት፣ወይም፣ሸረረት፣ነወ፣እየተጠባበቀ፣ነው፣በፀሎት፣ከሥቡን፣እረሦ፣ጤናና፣እድሜ፣የዘወትረ፣ምኟቴ፣ነው

    • @wudinehfiseha8973
      @wudinehfiseha8973 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ፈጥኖ ይድረስልሽ ችግሮችሸን ይፍታልሽ

  • @debe5811
    @debe5811 ปีที่แล้ว

    Abatachin igzaber amalka tsagga hibizalachachuu 😘😘 Idimee tsagga hibizalachachuu amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 ปีที่แล้ว

    Qal hiwot yisamalen Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @amenbegashaw6042
    @amenbegashaw6042 ปีที่แล้ว

    DINK TEMHIRT NEW EGZIHABHARE EDMAE YESTACHU KENE BESTESBO BE EGZIHABHARE SEM YHON AMEN.

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @tigistbeyene6344
    @tigistbeyene6344 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalin yihe timirt lene new

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን,ደህናመጡልን,ዉድ,አባታችን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 ปีที่แล้ว +1

    አባታቸን በርከታቸሁ ይደርብን አሁን ዬት ቤተክርስቲያን ነው የምናገኛቸው የምታውቁ እባካቸሁ ንገሩን???????

  • @kassa4882
    @kassa4882 ปีที่แล้ว +1

    Thank you aba Germa wondemu , how can I rich you please.🙏🙏🙏🙏

  • @househelper3859
    @househelper3859 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen abate kelehiwot yesmalin

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @freeland4873
    @freeland4873 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech ปีที่แล้ว +1

    አባ በፅሎቶ አስቡኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሰላሞት ይብዛልን መዳንያለም አሁንም ፀጋዎን ያብዛልን እንዴት እንደማገኞ አላውቅም ሰልኮትን አግኝቼ ሰደውል ዝግ ነው እኔም ጭንቀት ላይ ነኝ መክንያቱን አላውቅም even በንቅልፍ ኪንን ጥሩፐእንቅልፍ አልተኛም ደክሞኝ ውዬ አልጋ ላይ ሰወጣ እንቅልፉ ቀርቶ ጭንቀቱ በተወኝ ያለሁት ዱባይ ነው ለእረፍት ህማማት ላይ እመጣለው በዛ ላይ አጅና እግሬ ላው ጥቁር አልብሶታል እባኮ አባቴ እንዴት ላግኞት በመዳንያለም መልሱልኝ please

  • @godislove8937
    @godislove8937 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙌

  • @asterzewdu4120
    @asterzewdu4120 ปีที่แล้ว

    አባታችን የት ነው አሁን የሚያጠምቁት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @burta9583
    @burta9583 ปีที่แล้ว

    Abbatachen enkwan beselam metalen edmena tena yestot tsagachaw yabezalachu tsalotachu yedersen abbate ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @johnbelay3321
    @johnbelay3321 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family forever

  • @bayushmulugeta1405
    @bayushmulugeta1405 ปีที่แล้ว

    Yene abat zemenot gezehot yetebareke yehun nurulegn

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 ปีที่แล้ว

    Ezgiahber yemsegen abatachin

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 ปีที่แล้ว

    Amaenamenamen

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 ปีที่แล้ว

    Salem Salem Salem qaliyot yiasamalin abbaa bastsalot asibunyi