ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎንደር ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ነዋሪዎችና አመራሮች ጠብቀው እንዲያስቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    መታደል ማለት እንዲህ ነው
    ኢትዮጵያዬ ታድለሻል ጀግና መሪ ልጅም አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እየረዳን እኮ ነው። አሜን በሉ አሜንንንንንን።።።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የተባረከ መሪ አገርን ይባረካል ያሳምራል ጥሩ ሽቶ ይነሰንሳል እንኳን ኢትዮጰያዊ ሆነው ተወለዱልን❤

  • @ntt956
    @ntt956 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is not rejuvenated but ruining and deteriorating our Historical palace. It resembles like the Bale Sheik Hussein Mosque, not the Ancient World Cultural Herirtages. What will a UNESCO's response regarding the ruining of the castle of Fasil in Gondar.

    • @malekseifert9909
      @malekseifert9909 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      what the hell going on in your head?

  • @ntt956
    @ntt956 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፋሲል ግቢን በማበላሸትወት እግዛብሄር የእጅዎን ይሰጥወታል። ታሪካዊ ቅርሱን ሸከና ሁሴን መስጊድ አስመሰሉት ነጭ ቀብተው። አላዋቂ ሣሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይባል የለ። የአብይ አህመድ ብልግና የተገለጠበት አስቀያሚ ሥራ ነው። እንፋረድወታለን!

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 22 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂ነጭ ተቀብጦ አይደለም

    • @ntt956
      @ntt956 15 นาทีที่ผ่านมา

      @@ኢትዮጵያ-ረ2መ እናሣ?