ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሽ ❤❤❤ሴትን ልጅ ሙሉ የሚያደርጋት አለባበሷ ነው ሴቶችዬ 💖💖
መሰሉ በሰው በጣም ተወዳጅ ነሽ አለባበስሽ እንዲህ አስተካክይለናትሽም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽየውላችንም እናት ሺ አመት ትኑርልን
እባአካቹ በዚ እድሜቹ ዘምሩ አለም ይበቃአቹአል ከዚ ባአላ የመጨፈርያ ጊዜአቹ አብቅታአል አባአካቹ
ብርትኳን እንኳን ደህና መጣሽ::ያንቺን ዘመን ዘፈኖች አጣጥሜ አድምጫለሁ::ሁላችሁንም አልረሳችሁም::አትጥፉበን:: ❤❤
የድሮ አቲስቶች እኮ የፊታቹ ወዝ ሰላም የቆየው አብዝተው ሜካፕ ስለማይጠቀሙ ነውእብላኝላቹ አሁን ስራው ላይ ያላቹ አርቲስቶች እድሜያቹ ሲሄድ ፊታቹ ምን እንደሚመስል
እስከ መጨረሻ እስትንፋሴ ድረስ እግዚአብሔርን አመልካለሁ።🏠አሜን!
ምን ትሰሪያለሽ እዚ ታድያ
መሰሉዬ የኔ ነፍስ ነገር!ውድድድ........ነው የማረግሽ💖💖💖!ስሜሻለሁ! መሰሉዬ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል።ጠንካራና ቆራጥ ሴት ስለሆንሽ፣ ለኤሉዬ ያለሽ ከበሬታና ፍቅር፣ ሽንጥሽን ገትረሽ ለኤሉዬ መብት በምትናገሪው በሳል ቃል፣የኤሉዬ ሙት ዓመት የምታስቢበት መንገድ👏👏👏 መሰሉዬ! ከልቤ አመሰግንሻለሁ።🙏👑🇪🇹💖 እኔም ወር በገባ በ 23 ሁሌ አስቤው እውላለሁ። መሰሉ ባንቺ አትሽሺ ጀንበር! አልበም ተለክፌያለሁ ስራዬን የምሰራው ያንቺን ዘፈን እየሰማሁ ነው።በተለይ 2ለቱ ዘፈን ልቤ ውስጥ ቀርተዋል! በሰላም ዋለ ልቤ እና በዓይኑ! መሰሉዬ ባንቺ የሚያስረቀርቅ ድምፅ ውስጥ ኤሉዬን! አየዋለሁ።መሰሉዬ! የኤልያስ መልካ የመጨረሻ እስትንፋሱ ማስታወሻችን ነሽ። ኤሉዬ! እንደ ስሟ ይህን የመሰለ አልበም ሰርተህ ለጆሮዋችን ስላደረስክ ክብረት ይስጥልን!🙏👑🇪🇹💖 ኤሉዬ! ትናፍቀናለህ! የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ከሔርሚ በቀለ
ብርቱካን የተረጋጋች የተከበረች ምርጥ ድምፃዊ አከብርሻለሁ።መሰሉ ድምፅሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ በሚዲያ የምታሳይዉ እብደት አለባበስሽን ብታስተካክይ ምክር ከሰማሽ።ቡርትዬ ጤና ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነ መላ ቤተሰብሽ።
ሥታምሩ እናትና ልጅ❤❤❤❤❤❤
ስለ እልያስ መልካ ሳታነሳ አታልፋ መሰሉዬ የእኛ ውለታ አይርሴ
ኤልያስ ማለት ግን ማነው ሁሉም ሰው ያነሰዋል😮
እኔ እራሱ ከሞተ ነው ስሙን እራሱ የሰማውት
@@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐenem 😢😢😢😢
@@mediatube3914 ፎቶው እኔ ፕሮፋይል ያረኩት ነው ስራውን ደግሞ የኢልያስ መልካ የሙዚቃ ስራ ብለሽ ግቢ
@@mediatube3914Ethiopia neshe endeit Elase atkuem
እናትና ልጅ ወይ መታደል እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አቦ ❤❤❤ዩኔ እና ሉሊ ስወዳችሁ
ተመሰገን በይ የወረቁ አይተነዉ ሚሰት በመሆንሸ ታዋቂ አረገሸ ደጋገሙሸ. ኢቢየሰ❤❤❤❤❤❤
አይ አበሻ ወርቁ አይተነው ስው እኮ ነው። ፈጣሪ አይደለም ከሱ በፊት ነው ከነ ቤተስብቦ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቃት okay
@@bemenetbayi9972 አይ ዉዴ ቃለመጠየቅ የበበዛላት አሁን እጂ ድሮ አደለም
😂
Ye swe belay demio mne esio femaus yaregate enesio be family femaus nahiwo
መሰሉዬ የኔ ውድ ዛሬ ማነው እረጅም ቀሚስ አልብሶ ያመጣሽ ይሄን ድምፅ ይሄን ውበት እንደዚህ ሽፋን አርገሽ አሳምሪው❤
እናትና ልጅ የኔ ድምፀ ስርቅርቆች❤❤
ብርቱካን ዱባላ, እናቴ በጣም ነው ምትወድሽ. ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ እናቴ restaurant ነበራት እና ደምበኞችዋ ያ ብርቱካን ዱባለ ዘፈን ሁሌ ሚከፈትበት ቤት ነን። ና እዛ ይባባላሉ። 😂
ምርጥ ጥበበኞች,🙏🏾🕊️✌🏽💓
ሁሌም #Elias Melka
መሰሉ ተይ ረጋ በይ ምሽት ቤት የአህያ ስጋ ውጤቱን ባንቺ አየንበት
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂
kkkkk
ሲያምሩ እኮ መሰሉ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሰሉ
ሰታምሮ እኮ
እናትና ልጅ ሰታምሩ
ማፍቀርኮ እዴት ደስእደሚል ❤❤❤
ዋው ያምራል መሰሉየ❤❤❤❤❤❤❤
መሰሉ ሁሌም እንዲ ልበሽ የባለፈው አለባበስሽ አድናቂና ወዳጆችሽን ቅር አሰኝቶናል
ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች😢😢😢😢
መስሉ እባክሽ ሁሌም እረጂም ቀሚስ ልበሽ አጭርም ልበሺ ግን አትለይብን😂
እባካቹህ መሠሉን አገናኙኚ
🎉🎉🎉❤❤❤ፈጣሪ ሲሰጥ እዴ ነው
የኔ ቆንጆ ስወድሸ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Sewedacuuuuu❤❤❤
የዘፋኝ ልጅ ያው ዘፋኝ ነውየዘማሪም ልጅ ዘማሪ
እና ለምን እዚስ አጭር ቀሚስ ለብሰሽ አልቀረብሽም?
እግዜያብሔር ይመስግን አለባበስሽ አስተካከልሽ የሴት ውበት አለባበሷ ነው
Wow wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም፡፡፡ናችሁ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህነዉሴትየሚለብሠዉእሽያምርብሻልቀጥበትበዚሁ
እኔምልሽ ስለኤልያስመልካ በጣምያወራሽው እንዴትእንድሰውያጣል ማለትአንቺናእናትሽ ሰውአልነበራችሁምእንዴ እናተምንአራጋቹለት
Ayiii masalw kkkkkkk liki eda xija tzalaleshi 😂😂😂😂😂 wayine
😍😍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሉላ ግን ሰዉነትሽ እየቀነሰ ነዉ ፊትሽ ዉስጥሽ ሠላም አይደለምደ ሉላየ
መገሪሳ መዝሙሪ
አናንተ ጋ ተቀጠረች እንዴ ስንቴ ነው የምትቀረብ?
የአገራችሁ ሰዎች በሞርርተር አየተደበደቡ እዚህ ጋር በስተርጅና ስትዘፍኑ አታፍሩም??????
በአሁን ስአት የጠፍችው እሴት መስሉ ፈንታ ሁን አረ እባክችው ምክሯት ሉላየ መስሉ ኦፍፍፍፍፍፍ. ወይም. ማህተብሽን አውልቂው
Mesya yeljenta tezeta neshi be 9th weochu tezetayane new yemtamechew class wete yanchen musica nebr yemchawete ewedeshalew
,😏😏😏😏
እሰኪ እነዛ ቆረጥራጣ ልብሶቸሽን ሰብስበሸ አቃጥያቸዉ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሽ ❤❤❤ሴትን ልጅ ሙሉ የሚያደርጋት አለባበሷ ነው ሴቶችዬ 💖💖
መሰሉ በሰው በጣም ተወዳጅ ነሽ አለባበስሽ እንዲህ አስተካክይ
ለናትሽም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
የውላችንም እናት ሺ አመት ትኑርልን
እባአካቹ በዚ እድሜቹ ዘምሩ አለም ይበቃአቹአል ከዚ ባአላ የመጨፈርያ ጊዜአቹ አብቅታአል አባአካቹ
ብርትኳን እንኳን ደህና መጣሽ::ያንቺን ዘመን ዘፈኖች አጣጥሜ አድምጫለሁ::ሁላችሁንም አልረሳችሁም::አትጥፉበን:: ❤❤
የድሮ አቲስቶች እኮ የፊታቹ ወዝ ሰላም የቆየው አብዝተው ሜካፕ ስለማይጠቀሙ ነው
እብላኝላቹ አሁን ስራው ላይ ያላቹ አርቲስቶች እድሜያቹ ሲሄድ ፊታቹ ምን እንደሚመስል
እስከ መጨረሻ እስትንፋሴ ድረስ እግዚአብሔርን አመልካለሁ።
🏠አሜን!
ምን ትሰሪያለሽ እዚ ታድያ
መሰሉዬ የኔ ነፍስ ነገር!ውድድድ........ነው የማረግሽ💖💖💖!ስሜሻለሁ! መሰሉዬ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል።ጠንካራና ቆራጥ ሴት ስለሆንሽ፣ ለኤሉዬ ያለሽ ከበሬታና ፍቅር፣ ሽንጥሽን ገትረሽ ለኤሉዬ መብት በምትናገሪው በሳል ቃል፣የኤሉዬ ሙት ዓመት የምታስቢበት መንገድ👏👏👏 መሰሉዬ! ከልቤ አመሰግንሻለሁ።🙏👑🇪🇹💖 እኔም ወር በገባ በ 23 ሁሌ አስቤው እውላለሁ። መሰሉ ባንቺ አትሽሺ ጀንበር! አልበም ተለክፌያለሁ ስራዬን የምሰራው ያንቺን ዘፈን እየሰማሁ ነው።በተለይ 2ለቱ ዘፈን ልቤ ውስጥ ቀርተዋል! በሰላም ዋለ ልቤ እና በዓይኑ! መሰሉዬ ባንቺ የሚያስረቀርቅ ድምፅ ውስጥ ኤሉዬን! አየዋለሁ።መሰሉዬ! የኤልያስ መልካ የመጨረሻ እስትንፋሱ ማስታወሻችን ነሽ። ኤሉዬ! እንደ ስሟ ይህን የመሰለ አልበም ሰርተህ ለጆሮዋችን ስላደረስክ ክብረት ይስጥልን!🙏👑🇪🇹💖 ኤሉዬ! ትናፍቀናለህ! የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ከሔርሚ በቀለ
ብርቱካን የተረጋጋች የተከበረች ምርጥ ድምፃዊ አከብርሻለሁ።መሰሉ ድምፅሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ በሚዲያ የምታሳይዉ እብደት አለባበስሽን ብታስተካክይ ምክር ከሰማሽ።ቡርትዬ ጤና ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነ መላ ቤተሰብሽ።
ሥታምሩ እናትና ልጅ❤❤❤❤❤❤
ስለ እልያስ መልካ ሳታነሳ አታልፋ መሰሉዬ የእኛ ውለታ አይርሴ
ኤልያስ ማለት ግን ማነው ሁሉም ሰው ያነሰዋል😮
እኔ እራሱ ከሞተ ነው ስሙን እራሱ የሰማውት
@@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐenem 😢😢😢😢
@@mediatube3914 ፎቶው እኔ ፕሮፋይል ያረኩት ነው ስራውን ደግሞ የኢልያስ መልካ የሙዚቃ ስራ ብለሽ ግቢ
@@mediatube3914Ethiopia neshe endeit Elase atkuem
እናትና ልጅ ወይ መታደል እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አቦ ❤❤❤ዩኔ እና ሉሊ ስወዳችሁ
ተመሰገን በይ የወረቁ አይተነዉ ሚሰት በመሆንሸ ታዋቂ አረገሸ ደጋገሙሸ. ኢቢየሰ❤❤❤❤❤❤
አይ አበሻ ወርቁ አይተነው ስው እኮ ነው። ፈጣሪ አይደለም ከሱ በፊት ነው ከነ ቤተስብቦ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቃት okay
@@bemenetbayi9972 አይ ዉዴ ቃለመጠየቅ የበበዛላት አሁን እጂ ድሮ አደለም
😂
Ye swe belay demio mne esio femaus yaregate enesio be family femaus nahiwo
መሰሉዬ የኔ ውድ ዛሬ ማነው እረጅም ቀሚስ አልብሶ ያመጣሽ ይሄን ድምፅ ይሄን ውበት እንደዚህ ሽፋን አርገሽ አሳምሪው❤
እናትና ልጅ የኔ ድምፀ ስርቅርቆች❤❤
ብርቱካን ዱባላ, እናቴ በጣም ነው ምትወድሽ. ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ እናቴ restaurant ነበራት እና ደምበኞችዋ ያ ብርቱካን ዱባለ ዘፈን ሁሌ ሚከፈትበት ቤት ነን። ና እዛ ይባባላሉ። 😂
ምርጥ ጥበበኞች,🙏🏾🕊️✌🏽💓
ሁሌም #Elias Melka
መሰሉ ተይ ረጋ በይ ምሽት ቤት የአህያ ስጋ ውጤቱን ባንቺ አየንበት
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂
kkkkk
ሲያምሩ እኮ መሰሉ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሰሉ
ሰታምሮ እኮ
እናትና ልጅ ሰታምሩ
ማፍቀርኮ እዴት ደስእደሚል ❤❤❤
ዋው ያምራል መሰሉየ❤❤❤❤❤❤❤
መሰሉ ሁሌም እንዲ ልበሽ የባለፈው አለባበስሽ አድናቂና ወዳጆችሽን ቅር አሰኝቶናል
ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች😢😢😢😢
መስሉ እባክሽ ሁሌም እረጂም ቀሚስ ልበሽ አጭርም ልበሺ ግን አትለይብን😂
እባካቹህ መሠሉን አገናኙኚ
🎉🎉🎉❤❤❤
ፈጣሪ ሲሰጥ እዴ ነው
የኔ ቆንጆ ስወድሸ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Sewedacuuuuu❤❤❤
የዘፋኝ ልጅ ያው ዘፋኝ ነው
የዘማሪም ልጅ ዘማሪ