ጥልቅ ሀዘን ተሰማኝ😅😂 ቀጭኔ መሰልከኝ... ከባዱ የሀያ ሺህ ፍልሚያ //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 วันที่ผ่านมา +27

    ጥበብ ቆንጆ ትመቸኛለች👍 ኮመንታተሮች ለምን እንደምትደብራቹ አላውቅም ቅናት ካልሆነ ዘወትርዬ አንደኛ 👍

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተመቸኝ ፕሮግራም ጥበብዬ ሉላዬ እና ዚ 1ኛ ናችሁ

  • @YoditAyele-g2y
    @YoditAyele-g2y 9 วันที่ผ่านมา +9

    1 ደቂቃ ከ 13 ሰኮንደ ላይ የሰማሁት ጠርርርር ያለዉ ድምፅ 😂😂😂 ማነዉ ግን የፈሳዉ???? ሰዎች ይሄን መስማት አለባቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 8 วันที่ผ่านมา

      @@YoditAyele-g2y አቤት ጆሮሽ አኛ አልሰማንም ከጥበብ ጋር እንዳታጣይን😋😂😂😂😂

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 6 วันที่ผ่านมา

      ትሠሚለሽ ወላሂ ድጋሜ ሠማሁት

    • @ioon6463
      @ioon6463 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም ተመልሸነው የሰማሁት

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 9 วันที่ผ่านมา +26

    ጥበብ የ ebs ግርማ ሞገስ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 วันที่ผ่านมา +1

      ትመቸኛለች የሚለውን ጋብዠልኘ😊🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጥበብ ትለያለች❤❤❤❤

  • @Fefr-tw2ji
    @Fefr-tw2ji 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ እውነት ነው ደግሜ ሰማሁት ማን ይሆን ያመለጠው 1:13 second ላይ ጋዝ ተለቋል😂😂😂😂

    • @AliSeyd-h5y
      @AliSeyd-h5y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረ ማይኩነዉ 😮

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 9 วันที่ผ่านมา +5

    ጥበብዬ ቆንጆ የሆንሽ ልጅ

  • @getchgetchbekele1829
    @getchgetchbekele1829 9 วันที่ผ่านมา +8

    1:13 ላይ ማነው ፈሱን የፈሳዉ 😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ጉድ

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 6 วันที่ผ่านมา

    She's so sweet 😂😂and free 😂

  • @SelamHayleslasi
    @SelamHayleslasi 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጥበብዬ አችን አያቼነዉ የመጣሁት

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 8 วันที่ผ่านมา

    ፍድቅድቅ ያለችልች ጥ❤❤❤

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 8 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይይ. ኢኛ ሀበሾች ስናሞግስ ሰመይ ኢንሰቅለላን ስናወርዲም አንዳዘዉ ጥበቢ መጃመረ ኢቢ ኤሴ ስትቃለቃል ያትችት መአት ነበር አሁን የሙገሰ ዎቅት ነዉ😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@Shemsedin-dn9mz በትክክል👍👍

  • @Sigma-n5f3h
    @Sigma-n5f3h 9 วันที่ผ่านมา +3

    Set tasasitalachi sinl ba mikanat naw😂😂😂😂

  • @Ollinnews
    @Ollinnews 8 วันที่ผ่านมา

    እረ እዚህ ደቂቃ ላይ ያለውን ስሙልኝ 1፡13 የእውነት ነው?

  • @TegsteBasa
    @TegsteBasa 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😮wow

  • @girmachewagide4058
    @girmachewagide4058 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወርቅ

  • @SaraSweet-b1f
    @SaraSweet-b1f 8 วันที่ผ่านมา

    ጥበብየ ❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 9 วันที่ผ่านมา +1

    EYAZNANA KESHLMAT GAR ENA CHWWT MELK YEYAZE AZNAGN PROGRAM NEAW!!!!!

  • @somiasomia5517
    @somiasomia5517 8 วันที่ผ่านมา

    Awww ❤😂😂

  • @ሳተናውAH
    @ሳተናውAH 4 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ማን ነው ይችን ልጅ EBS ፈቶ የለቀቀብን😮 ጋዜጠኝነት በዘመድ አረጋቹሁት መስለኝ ምንም የጋዜነኝነት ንግግር የላትም የሰፈር ወሬ ነው ምታወራው😂😂 አረ እነ ጸጊን በሰማንበት

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 9 วันที่ผ่านมา

    እረ እች ልጅ ኣንተ የሌለ ትክይፋልች 😮😮

  • @erkinehsisay2776
    @erkinehsisay2776 วันที่ผ่านมา

    I love your
    L,

  • @World-u8w
    @World-u8w 8 วันที่ผ่านมา

    @1:13 either of the presenters us farting😂😂😂

  • @tiruaragau
    @tiruaragau 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሴት ልጅ ሰትለመን ነው የሚያምረው ለምነህ 10እሺ ወስድህ ጥቁር አዝሙድ

  • @ObsaUsso-q2w
    @ObsaUsso-q2w 9 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @ManuMoges
    @ManuMoges 9 วันที่ผ่านมา +1

    LM

  • @Meaza-r8f
    @Meaza-r8f 6 วันที่ผ่านมา

    Mkdey. Yebs. Kmeme. Nat. Koooo

  • @SamrawitSamri-z2l
    @SamrawitSamri-z2l 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ልጅ የሚያስተላኝ

  • @KokiShugu
    @KokiShugu 9 วันที่ผ่านมา +1

    Where is makdi

  • @Jemal-z2h
    @Jemal-z2h 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዘዘትር ወድሜ ሴቶችን በውሸት አትችላቸውም በውሸት የተከኑ ናቸው

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 8 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እኮ ጫወታ ነው ታመራለክ እንዴ ምነው ያንተ ልብ ተሠበረ እነሡ ለተጫወቱት

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @TegsteBasa
    @TegsteBasa 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤