የአረብ አሰሪዎች ጉድ ሲገለጥ! በቃኝ ይህ አገር ብዬ ብሰደድ ለ70 አመት የማይሽር ትዝታ ይዤ ተመለስኩ | የእርቅ ማእድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  ปีที่แล้ว +8

    አባቴ ለትምህርት ካለዉ ከፍተኛ ጥላቻ የተነሳ እንዳልማር ተደርጌ ከዛም አልፎ ብዙ በደልና ስቃይን ሳሳልፍ
    በቃኝ ይህ አገር ብዬ ለስደት ተዳረኩኝ።
    በ7 ወር የስደት ቆይታዬ ግን በ70 አመት የማይሽር ቁስል ጭንቅላቴ ዉስጥ አስቀምጬ ተመለስኩኝ። የእርቅ ማእድ
    👇
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000026932339 ባዩሽ ጣሰዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።🙏

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +15

    ብዙ መልካ አሉ የእውነት በጣም ብዙ መዳሞች በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እንደ አሞኝ አንድ ግዜ እንደናት ነበር የሆነችልኝ 😪😪

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว +6

    ምስጋና ላንተ ላምላኬ ይሁንልኝ ከክፍዎች ጠብቀህ ከልለህ እርህራሄህ አባትነትህ ሳይለየኝ ችግሮችን እያሳለፍክ ቆንቆዬን ከቆንቆቸው እያስማማህ በስደት እያግባባህ ግርማ ሞገስ ሰተህ ከእቅፍህ ሳታወጣኝ ጉልበቴን ባርከህና አክብረ ላኖርከኝ የስደት አባቴ ካተ ሌላ ለማን ምስጋና አቀርባለሁ እወድሀለው ሁሌም ከእቅፍህ አታውጣኝ

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 ปีที่แล้ว +22

    መጥፎ አረቦች አሉ ግን ከኢትዮጵያውያን አንፃር አረቦች ቅዱሳን ብንላቸው ማጋነን አይሁንብኝ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያውያን ሰይጣንም ይቀናብናል በአለም ላይ ክፋቶች ምቀኝነት ሰጋ ቢለብሱ ቁርጥ ኢትዮጵያውያን😭

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 ปีที่แล้ว +3

    ሚሊዮወን አረቦች መልካም ሩህሩህ ናቸዉ ነገር ግን የራሳችንን የሃበሻን ገመና እየደበቅን አረቦችን ጥላሸት አንቀባቸዉ የስንቱን ድህነት አራግፏል እዚሁ ሃገራችን በራሳችን ቋንቋ እየተነገሩ የማይገባቸዉ ቀኝ እና ግራቸዉን የማያቁ ከገጠሪቱ ኢትዮጲያ አረብ ሃገር የሄዱ ልጆችን መቀየር መቻል የአረብን መልካምነት ያሳያል

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ነው እኔ እንደዛ የከፋ ችግር ባይገጥመኝም በስደት በቢሮ የሚሰሩ አሰሪናሰራተኛ የሚያገናኙ ኢትዮጲያዊያን ክፋታቸው ሰውን እንዴት እደሚያመናጭቁ ክብር የሌላቸው መር ናቸው ከነሱ ይልቅ ኤርትርያዊያን በጣም ነው የሚያዝንሉን የኛዎቹ ራቸውን ብቻ ነው የሚያስቡት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ስራም አስገብተው ዞር ብለው እንኩአን የማያዮ ኡፍ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከነሱ ምንም አንጠብቅም ከባድ ነውስደት😒😒

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 ปีที่แล้ว +30

    መጥፎ አሠሪወች እንዳሉ ሁሉ መልካም አሠሪወችም አሉ ለምሣሌ የኔ አሠሪወች በጣም መልካም ናቸዉ

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 ปีที่แล้ว +3

      Ya Arab malikaam yelamme atijajaye

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 ปีที่แล้ว

      @@tigitu8570 ewenete new bemder laye endenso aremene yelme

    • @fatimamohammad514
      @fatimamohammad514 ปีที่แล้ว +2

      @@meseretseifu3810 kehabesha ayikefum ጥሩ ሰው እንዳለ መጥፎም አለ እንጂ አረብ ከሀበሻ በእጥፍ ይሻላል አንዳንድ መጥፎዎች እንዳሉ ባይከድም

    • @yergalemmesfin3555
      @yergalemmesfin3555 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ፍርሓ እግዜር ያላቸው ብዙ አሉ:: ሀላችንም የአብራሓም ልጆች ነን

    • @kalkidanfkr9172
      @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว +5

      ባክሽ ያረብ ጥሩ የለውም መስራት ስታቆሚ ይቀየሩብሻል የነሱን ግማት ስታፀጅ ነው ሚሰፈሰፉልሽ አይተነዋል ሁሉንም የፈለጉ ቢወዱሽ አንድ ቀን መቀየራቸው የማይቀር ጉዳይ ነው እህቴ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 ปีที่แล้ว +12

    ባዩሽ ጣሰው አስታወስኳት ከዚ በፊት በ ሁለት ይሁን ሶስት ተከታታይ ፕሮግራም የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር ታሪኳ የብዙ ሴት እህቶቻችን ታሪክ ነው መጀመሪያ የሰማሁ ቀን በጣም አዝኜ ሚዲያው ጋ ደውዬ ስልኳን ተቀብዬ አናግሬያት በ ኢሞ ትንሽ እረድጃት ነበር ምክር ቢጤም ለግሻት ነበር እርዳታ ለልጇ አግኝታ ነበር
    አሁን ግን ገንዘብ መስጠቱ ብዙ አልስማማም ባይሆን ለልጇ ትምህርት ቀጥታ ለትምህርት ቤቱ እየከፈሉ ደፍተር እና እስኪሪብት ዩኒፎርም አንድ ሰው ቢችል
    እህክምና እንደተባለው በነፃ ብትተታከም ሰርታ ገብታ ምትለወጥበትን ማመቻቸት ነው እንጂ እንደዚ በየሚዲያው እየወጡ ባንክ አካውንት እየተሰጠ ብር ማሰባሰብ ማስነፍ ነው ብዬ አስባለሁ
    ከይቅርታ ጋ ችግር ሁላችንም ያለፍንበት ነው

  • @طيبةسيد-ل7ك
    @طيبةسيد-ل7ك ปีที่แล้ว +2

    እኔ መቸም ባአሁን ሰአት አረቦቹ ጥንካሪየ ናቸው መጥፎ እንዳሉ ጥሩ አሉ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +6

    አረብ ሐገር እኮ አንዳንዴ እድልም ነው እንጂ ሁሉ ክፉ አይደለም እኔ በራሴ ካየሁት ስናገር ለመጀመሪያ ግዜ የተሰደድኩት 2002 ነበር እንደኢትዮ አቆጣጠር የሚገርመው አሰሪዬ ከባድ ሴት ናት ሴጣን እራሱ የሚቀናባት ግን ለኔ በጣም መልካም ናት ትወደኛለች ታከብረኛለች ዱባይ ነበር አብረን የምንሰራ 8 ልጆች አለን ለተወሰኑት በጣም ነው የምታሰቃያቸው አሁን ደሞ ቤሩት ነኝ ሁለት ቤቶች ሰርቻሁ እንደቤተሰብ ነው የምኖረው ስለዚ ሁሉም ክፉ አይደሉም

  • @zuleyiha6906
    @zuleyiha6906 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ብዙ አረቦች መልካም እና ደጋግ አረቦች አሉ።

  • @ወለተጻድቅሃናነኝተስፍያደ
    @ወለተጻድቅሃናነኝተስፍያደ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 5አመት ሆነኝ ግን እንደ እናቴ እንደ አባቴ ነዉ የማያቸዉ እነሱም እንደ ልጃቸዉ ነዉ የሚያዩኝ ቢደክመኝ ተኝቼ የፈለኩት ቦታ ሄጄ ነዉ የምሰራ እናም መጥፎ ማዳሞ እንዳሉ ደጋግ አረቦች አሉ ሁሉም መጥፎ አይባሉም

  • @STAMA123
    @STAMA123 ปีที่แล้ว +3

    የኛዎቹ ናቸው ክፉዎች አውሬዎች

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube ปีที่แล้ว +2

    በነገራቺላይ እህታለም በርቺ ግን አቺ መመለስ ትቺይ ነበር አገር ቀይረሺ ብትመለሺ ከወለድሺ ቦኋላ ልጂሺን ለናትሺ ሰተሺ ብተመለሺ እራሱ ትለወጪ ነበር ግን ቺለታኝ ሆንሺ እጂ አገር ሲቀያይሩ ጥሩ ነገር ይገጥማል አረብ አገርም እኔም እኔ ቤሩት ላይ የግድያ ሞከራ ደርሶብኝ ብዙ ስቃይ ደርሶብኝ ከቢሮ እስከ አሰሪየ እኮ አልቀረሁም ድጋሚ ሄድኩ ከዛ ደግሞ ተመልሸ ድባይ መጣሁ አሁን ተመስገን እና እኔም ቤሩት ላይ ያንን ስቃይ አሳልፌ አድ የተረገመ ሰዉ ጋ ተዋዉቄ ያቺ እኮያ ልጂ አለኝ አሁን አባቱ አይረዳዉም ግን እሱ አግብቶ ሌላ ወልዶ ይኖራል እና ክፉ ወዶቺ ደቸይብሉ 😁😃አቺ ግን በርቺ እራሺን አትጣይ ለሚመጣዉ ሂወትሺ አስቢ ተለወጪ ጠክሪ ህመም እደሆን በሞትና በህመም ምካከል ሆኝ ነዉ አሁን እኔ እጀን አልሰጥም ብየ እምጠገረረዉ በሰዉ አገር ልጁን ግን ይርዳ እኔም ብሆን እዴት ማስረዳት እዳለብኝ ባላቅም አገቱን አንቄ የትምርትቤት ክፍያ እኮ ባስከፍለዉ ደስ ይለኝ ነበር ይህ ፡፡

  • @alamalbdns6027
    @alamalbdns6027 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ቢሮው ውስጥ ከሚሰሩ ኢትዮጵያዊ አረቦች ይሻላሉ እግዚያብሄር ይይላቸው ስንቱን አስደብድበው ስንቱን ሚስጊ ብር በልተው እንደሚይሰቃዩ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +1

    አረብ አገር ከመልካም ሰዎቺ ይልቅ ሌቦቺ ከሀዲዮቺ ሀሜተኞቺ ጨካኞቺ ይበዛሉ ኡፍ እኔ ከጨካኞቺ ተበድዬ ዛሬ 5አመት ሞላኝ ከሀበሻ መኖር ከተውኩ አረቦቺም ሰው እንደሌለ ካወቁ ጭካኔያቸው የከፋ ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +2

    የት አካባቢው ነው እባክሽ አሁንም እኮ የሚስቃይው ይችላል. ኩዌት የት ጋ በያል ( misherf (yerimoki(zihera buzu seferi ale

  • @sagabeAB
    @sagabeAB ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እማ ስለ አርበ ሀገር ያወራሹ ሁሉም ትክክል ነሽ ያዉ እኔም ያለሁት ግን ይህ ብሮ ላይ ይምሰሩት እትዮጵያን እንደያዉ እባካቹ ስለፍጣር ብላቹ ዝጎቻችን አታስቃዩ እኛ ወደ ሳይሆን ስርትን ለማግኜት ነዉና በህድንበት ባይመች እንኳን ያልዉን ነገር ለማስተካከል ሞክሩ 😪

  • @mihert7035
    @mihert7035 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሥንት ውጣ ውረድ አልፊ አሁን በጣም ጥሩ ሠወች ገጠሙኝ

  • @nebilmuhe8754
    @nebilmuhe8754 ปีที่แล้ว +2

    በሰደዱ ያለዉ ሀበሽ በጣም ክፋ ነዉ ከዚህም የባሰ ነዉ አሰተሳሰብ እንድ እህያ ነዉ አኔም አዘዉ ነኘ እነሰ ምን አጣፈ ያህ ሰዉ ነዉ ክፍ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 ปีที่แล้ว +1

    አይ የኢትዮጵያ ኢምባሲ እኔ ወላሂ እባሲ ሄጄ ወበር ላይ ቁጭ አልኩኝ ተነሺ ይሄ ያቺ ቦታ አይደለም ብላ ድገት አቧረቀችብኝ ሶስት አረቦች አሉ እዴት እደደነገጥኩ አረ የሚያሽቃብጡት ለአረቦች ነዉ

  • @solomonbeze241
    @solomonbeze241 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው በጣም አጣደፍካት በዛላይ አታስወራም

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว +4

    ለምን ለኛ ለምናውቀው ውሳኔውን አትተውትም ከአረቦች እኔ 3 አገር ተመላልሼ ሰርቼ አቃለሁ 90 % ለጥቁር ያላቸው አመለካከት እንደሚደፉት ቆሻሻ ነው
    የክፋታቸው ጥግ ለመናገርም የሚዘገንን ነው
    ጥሩ መዳም ካለች ከመካከላቸው እንዴት ተሰብስበው እንደሚቦጭቋት የነሱን ያየ ይፍረደው ስንት ጉድ አለ እቤትውስጥ በሽተኛ አርገው የሚገሉና ዝባሌ ላይ የሚጥሉ ጉዶች ናቸው

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 ปีที่แล้ว

      በጣም ሲሰባሰቡ የሚያሙን ሸቃላዬ ሸቃላዬ የሚሉት 😢😢

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ እናት አብሽሪ አላህ ይርዳሽ

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh ปีที่แล้ว +2

    ስሙልን ብቻ ጉዳችንን የአረቦቹን ነገረ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +3

    ግን አረብ ሀገር የምንሰራ እህቶች ምን ወንጀል
    ሰርተን ነዉ ያለፈዉ ያገደመዉ የሚጫወትብን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @minty1188
      @minty1188 ปีที่แล้ว

      ችግር የትም አለ አይነቱ ነው እሚለያየው የህወት ደረጃሽ እየጨመረ ሲሄድ ጠቃሚ የሚል የሰዎች አስተሳሰብ አለ ።የቤት ሰራተኛ ደግሞ ባልሰለጠነው ህብረተሰብ ውስጥ ዝቅተኛ ተብሎ ስለሚታሰብ የመናቁ የማንጓጠጡ ነገር ይኖራል ለዛ ነው በደል እሚበዛው ። የተማርሽ ወይም ገንዘብ ያለሽ ሰው ብትሆኝ ይህ ሁሉ ግፍ አይኖርም አለማችን እንዲህ ናት ። ሮጠሽ ድህነትን አምልጪ እህቴ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ አረቦች ከአበሽ ይሸላሉ የኛ ሰው በጣም ጫካኝ ነቻው

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 ปีที่แล้ว

      እውነነው ሁለቱንም አየቸቸወለሁ አበሽ ከበዲነው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ ปีที่แล้ว

    ይሄን ታሪክ ሌላ ቦታ ሰምቼዋለሁ ልበል ?

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +2

    አረቦች እኮ ሰው ቤት የምትሰራውን አውጥተው ኤጀንሲ አድርገው ጨካኝ እና ደብዳቢ አድርገው ይጠቅሙባቸዋል ::የራሳቸውን ስቃይ አርስተው ወገናቸውን የምደበድቡ እና በግዳጅ ግፍ የሚሰራባት ቤት እድትሄድ የሚታስገድድ እውቀት ሆነ ብቃት ሳይኖራቸው የምያሳቃዩ ይብሳሉ ::ለማንኛውም ስደት እሷ ካየችው በጣም ይገዝፋል ብዙ ተዋርደናል እደ ሀገር እደ ህዝብ ተንቀናል ተራ በገንዘብ የሚሸጥ ባርያ ፌልግል ዘመናዊ ባሮች የተባልን የተሰራብን ነን ከወያኔ ግዜ ጀምሮ አሁንም ድርስ ::የተቀየረ ነገር የለም ::ትውልዱ ሞራሉ ሞቷል ጨካኝ አራስ ወዳድ ጉረኛ የማይከባበር ሆኗል ::ልክ እደ ፖለቲካው ::በፊት እንዴት እደምንዋደድ እደምንተሳሰብ እደምንፈላለግ ግፉ ቢኖርም አርስ በርስ አንድ ነብርን አሁን ግን የባስ የሚያጠቃህ የራስህ ወገን ነው ለዛ በሁሉም ተንቀናል ይሄው ነው ::

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    Amen

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +2

    ኩዌት ደግም በጣም ጥሩ ነው ምግብ ሱቅ እንደ ዶናራ ይዘሽ።ክህዳሽ እንኳ ብዙ መግዛት ይቻላል ሳንደች አስራ

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash ปีที่แล้ว +3

      ምድነው የምታውሪው አማርኛ ነው ወይስ ፊደሉ ብቻ ነው

    • @kerojiwolde3431
      @kerojiwolde3431 ปีที่แล้ว

      ከዚ በፊት የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር እርዳታ አግኝታ ነበር እኔም በግል እረድጃታለሁ የባንኩ ቁጥርዋ አለኝ አዋርቻት ብዙ እህታዊ ምክርም ለግሻት ነበር ልጇ በጣም ፈጣን ነው ባይሆን ልጇን የሚያስተምርላት ቋሚ የሆነ በየአመቱ ሚከፍልላት ቢኖር እንጂ ለሷ ሁሌ መርዳት ማስነፍ ነው ከና ወጣት ናት ህክምና አግኝታ ስራ ተቀጥራ ልጇን ማሳደግ ነው እርግጥ ታሪኳ ያሳዝናል ነገር ግን የብዙ ኢትዮጵያዊ እህቶቻችን ታሪክ ነው

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 ปีที่แล้ว

    Yihani inkwani kanchi semitewi aymarumi nege yemihadi ale abesha sati genizebi kayechi gedeli tigebalechi legezebi newi yeminoruti anchi gin korati neshi

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ ปีที่แล้ว +3

    እየደጋገማቹህ ኢትዮጵያዊነት ስትሉ ትንሽም አትሸማቀቁም 🤔
    ኢትዮጵያ ማለት እኮ ሰው ከነህይወቱ የምታቃጥሉ እና ዘቅዝቃቹህ የምትሰቅሉ አረመኔወች መሆናቹሁን እየረሳቹሁት መሰለኝ 😔

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      እከካም አንድ ብሄር ሰው አቃጥሎ በበላው ኢትዮጵያ መሰደብ አለባት?

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ ปีที่แล้ว +1

      @@clickcell4333
      እከክ ያለበት ነው ስለ እከክ የሚያውቅ 🤣

  • @abebamedia2366
    @abebamedia2366 ปีที่แล้ว

    Fetari yemsegn ye etho sekaye teketelogn selalemeta eqanem tesededeku!!!!😍😭

  • @asg5875
    @asg5875 ปีที่แล้ว +1

    እር ወይ ሀበሻመሆንህን የምትጠላበት ነገሮች ሁሉያጋጥሞሀል እአንዳዴ ሀበሺባልሆንትላለህ እንዴዛውም ብዙጥሩሰውች አሉ ግን 100/%80 % በጣም መጥፎወችናችውው

  • @frifrometopia2902
    @frifrometopia2902 ปีที่แล้ว +1

    Ehe chgir hulum ydersbetal gin hager akeyrim ende midia mewtatu mndnew tkmu hulachnm yanch eta dersonal

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ኢባሲ ኢጀሲ ለጥቅም ባተህይወት ይጫወታሉ ምንም በሀቅ የሚሰራ የለም አሌክሰዬ እውነት ነው የምልህ እደሰው ያልሆነው እግዚአብሔር አለን ለኛ ለስደተኞች

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 ปีที่แล้ว +1

    አንድ,ጊዜ የኔ,መዳም,እህቷቤት,የምትሰራ የጎጃም,ልጅ ነበረች በጣም,ስለሚበድሏት በታም,ከስታ,ምግብ,አጥታ,,እባክሽን,እርጂኝ ስትል ከዛቤት,እድትጠፋልረዳት,ተነጋግረን ,እኔ ከዛቤት ከሳምንት,በኃላ ስለምለቅ,እኔ ሳልወጣ እንዳትጠፊ,ብያት,ስልክ,ሰጥቻት ስለነበረ ቀድማኝ,ጠፋች ከዚያ ሰዎቹ በቀጥታ እኔጋ,መጡ ሊያሳስሩኝ,ሲሉ ለሴትዮዬ ምዬ,አዳነችኝ ስለዚህ,አንዳንዴ ጥሩ መዋል,መጎዳት ነው

    • @habtamalemeye
      @habtamalemeye ปีที่แล้ว

      ጎጃምን መጥራትሽ ምን ባይ ነው እና🙄

  • @ganettafesse3089
    @ganettafesse3089 ปีที่แล้ว

    Egzyaber yetebek enje areb Hager yalut Twachew ene Gen egzyaber yemsegen teru beteseb nachew 13 amet Hong ethopa eyemtau eytemlseku bezu sekye yemekeblu alu especially leba delala yemelkachew

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሰላም

  • @ahemedali9838
    @ahemedali9838 ปีที่แล้ว

    ሰላም ምንቴ እህታችን እዉነቷን ነዉ ብዙ ያልጠቀሰቻቸዉ ነገሮች እንዳሉ ሆነዉ እኔም ኩዌት ነዉ ያለሁት ያለችዉ በሙሉ ትክክል ነዉ እዚህ ያሉ ደላሎች ጨካኝ የሚለዉ ቃል አይገልፃቸዉም በዛ ላይ ይማታሉ ያስፈራራሉ እቃ ወይም ሻንጣ እነሱጋ ካለህ ይከለክላሉ ወይም ጠፍቷን ማን እንደወሰደዉ አናዉቅም ይሉሀል ሰላም ከምትሰራበት ቤት በጥሩ ደመወዝ እናስቀጥራችኋለን እያሉ ብዙ እህቶቻችንን ያስጠፋሉ እነሱጋ ስራ እስከሚገኝልህ ከተቀመጥክ እራብ ይገልሀል እንጂ ከነሱ ምግብ አይሰጡህም ወይ ደግሞ ሼር አድርገህ ካልሆነ ደግሞ በብርህ ገዝተህ ነዉ የምትበላዉ በአጠቃላይ ኩዌት ያላችሁ ደላሎች ፈጣሪ ይፋረዳችሁ የእህትቻችን እንባ ይፋረዳችሁ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይሻላል ቲክሎች ስለ ሰፋ ከድሮም አሁን ብታፉኒም ብዙ ምውጡ አሉ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ የኞ ሴቶች ደግሞ ችግር አለባቹህ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ቤት እንዲ አንደ አይነት ሰቃይ

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 ปีที่แล้ว +1

    እዳልክ አትሳሳት ከኢቲዮጲያ ስቃይ አረበች በአ10 እጅ ይሻላሉ አበሻ እኮ ግፍ ሚፈፅመው በራሱ ዜጋ በራሱ አባት በራሱ ወንድም ሚበደል ህዝብ ነው ለምን የውጪው ይገርመናል ጥቂቱ ቢ ጎዳ ግን ሚበልጠው ለራሱ እንኳን ባይሆን ስንቱ የቤተሰቡን እንባ አበሰ ኤባሲ ውስት አበሻ አይመለከተኝም ያለችኝ ጉዳ አረቧ ግን ለም ጉዷቷን ለም አትስሚያትም ብላ አፍጣታለች አረቦች ኧ ይኑሩልን ግፈኞች የስራቸው ያገኛሉ

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 ปีที่แล้ว

    egzibher Eredtosh Lehagersh Abqtosh New Enji Ezi Areb Hager Kebadina Zegnagn NegerochiM Chimr Ykesetal Beteley Habesha Hono Habeshan YemiGoda EjGunm Eyebeza Eyekefa Metol Kebedol Egzibher Yrdachew Enji Bezu Alu Enkuwanm Lehageresh Beselam Abeqash Ehetachen

  • @emateshome7409
    @emateshome7409 ปีที่แล้ว

    Endee Alex ewnetun new be perisent bikemet ye areb teru 5 perisentim ayihinim areboch ebebach nachew

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ቦታ መሄድ ይቻላል

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs ปีที่แล้ว +2

    እሩቢያን ይሉታል በነሱ በጣም ዉድ ነዉ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 ปีที่แล้ว

    💯💯💯

  • @eledangetahun3463
    @eledangetahun3463 ปีที่แล้ว

    Aygaremachu ena dubay sega name beya amignate yamaxawete ya balabeta white yalija akesite la ande ware makarayan abeletagn maxache ena esun takecha lamaserate nabare yahadekute

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 ปีที่แล้ว +2

    እድል ተገትሎ ነው የሚሄደው

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 ปีที่แล้ว

    Betame asazenecheje ynie nate kelegeneta eseke edegeta sekaye setasazene hodine belacheje ayezoshe ehetie seleyie sebele tetemekie nesha gebie emebitie kanchie ga tehune wanawe tena newe tenashe yemelse memehere Tesfaye getemje teketateyie memehere gerema ga higie kese henoke higie yebetesebe kotete newe yemiyakerateteshe geta kanchie ga yhune❤🙏

  • @ZeynebMuhamed-h8d
    @ZeynebMuhamed-h8d 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @saronsaron9821
    @saronsaron9821 ปีที่แล้ว

    1weshte yelwemn ye biezu Ethiopiawe hiwot new hiegawi honhem siekayu Ali biro stmlese rasu ysrahebeten genzeb ensu new ymwesdute dubay 8 biro awkalw 8 endtnagrechwe ante tarik new yalchwe

  • @zinabeyna2503
    @zinabeyna2503 ปีที่แล้ว

    Kabeshama Arab yeshalal

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 ปีที่แล้ว

    Yekuankua chigir yalebachu yimeslegnal!!!!!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +3

    ድንቄም ቁንጽላ ድንቄም ኤጀንሲ ክክክክክ እናተም እያሾፋቹ ነው የሚመስለው የቅንጦት መልክት ስትሰጡ ክክክክክይሄ እኮ ዘር ህዝብ በጅምላ መጨረስ ነው ብታውቁት ::😡😡ብዙ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ፖለቲካኛ ሆነ ካድሬ ባለስልጣን መንግስት ቤተሰብ ሳይቀር ኡአኡ ተብሎ በደንብ ሊሰራበት የሚገባ ነገር ነበር ::በጣም ብዙ ህዝብ ከንቱ ሆኖ ቀርቷል በስደት ስም ::ወይ ኢትዮጵያ የሆነ ነገር መንግስት ሊያደርግ ይገባል ::

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ ปีที่แล้ว

    ገንበሬ፣ይባላል፣የአሳ፣ዝርያነው፣እጅ፣ቀንድ፣አውጣ፣አይበሉም፣ክፍምአሉ፣በጣም፣ደጎች፣አሉ፣ከምግብ፣አልፈዎ፣ወርቅ፣የሚገዙ፣አሉ፣ሁሉም፣አንድአደሉም

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 ปีที่แล้ว

      ክክ እሂ እንዴት አሰታወሽ

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 ปีที่แล้ว

    2004 imo neber enda

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs ปีที่แล้ว +1

    ሰርታቺሁ አትበሉም እደ እናንተ እደ እነሱኮ ሰርተዉ አይሰጡም

  • @susunenfiker5193
    @susunenfiker5193 ปีที่แล้ว

    😪😪😪😪😪

  • @hayatbinterdogan
    @hayatbinterdogan ปีที่แล้ว

    U

  • @dghjdfhhf5806
    @dghjdfhhf5806 ปีที่แล้ว

    Hi seweche menem tenate sataregu lelochen lemewekes atenesu lemesale ena balehubet ager bezegawe tefete yegena yemenemetabete mengede yahagerachene hege weyeme kemenehadebete ager gare yalene sememenet lelawe demo yega betefetero yalene yelugeta eneze negeroche techemamero egaga betame bezu tefatoche nachew seleze tarekoche yalachehu atewekesu mezanawe enehune tekekele abezagawe teru adeleme gene 99% ayedelem bean asetesasebe gene 50 %new

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኩዌት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጀመርያ ክመጣውበት ቤት ነኝ እውነት አርብቹ ጥሩ ናቸው 12 አመቴ

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 ปีที่แล้ว

      Berci enam10 ameta kiwut yefeker ager uff yena wude medam

    • @meseretbalaker
      @meseretbalaker ปีที่แล้ว +1

      ያንቺ ሰዎች እንጂ አረብ ሁሉ ጥሩ አይደለም

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว +1

    ማን አርግዛ አለሽ መጠንቀቅ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว

    ጊዜ አትግደይ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว +1

    ዝም ብለሽ ነው ቀፎ ነሽ