ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሪያምን በጣም ምወደው ጋዜጠኛ ትንተናው ብቻ አድለም እኮ ሚመቸኝ ድምፁ ይናፍቀኛል ሁሌም እሁድ ከቤተ ክርስቲያን ከተመለሰኩ በኋላ አላዛርን አዳምጣለሁ እውነት ትለያለህ ሁሌም ኑርልን
ምርጥ ሥብናም አለው
ዋው ጆዋኦ ኔቬስ በጣም ይችላል ሚገርም አቅም ያለው ልጅ ነው
ምሳ ወርቅ ጎበዝ ደስ ትላላችሁ በርቱ
ዋዉ ፖሪስ ይገባዋል አላዛር በእናትክ ስለ ባርኮላ ፕሮግራም ስራልን የሚገርም ልጅ ዲሪብሉ ኳሷ እራሱ እግሩ ላይ እንዴት አባቶ ታምርበታለች አረ ከአይን ያዉጣዉ ፔዤ ስላሸነፈ በጣም ደስስ ነዉ ያለኝ🎉🎉❤❤❤
አሊዝ እናመሰግናለን ሁሌም ተጨንቀህ ስለምታቀርብልን ፕሮግራሞች😍
ሲቲ (ቤንዚሎቹ) ሲሸነፉ ሲወርዱ ና ከውድድር ሲሰናበቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል በናታቹ። 😎😂😀 down down city down down benzene
🎉🎉🎉🎉🎉Amazing analysis Alazar❤❤❤❤
🙏 ምርጥ ፕሮግራም
አሌክሶ ሱሴ ኡንካን ደህና መጣቹ
❤ very good 👍 PSG
አሊዞ ምርጥ ሁሌም የኔ ተቀዳሚ ምርጫዬ ነህ።
ሰላም የምሳ ወርቅዬ ስወድሽ !!! እንደው ስክን፤ ጥፍጥ ያልሽ መሉ ቅመም፤ በቃ እጅግ ትመቺኛለሽ፤ ሙሉ ክብር ብያለሁ። የአላዛርማ አይወራም !!!! - አይቀርም መውረዱ ማንቸስተር ዩናትድ ፤ ለአርሴናል ደግሞ አራተኛው ቦታ ተደርጎአል ቡክድ፤ የዋንጫው ነገር ግን ከሊቨርፑል ውጪ የትኛው ነው እብድ ?? እኵ የትኛው ነው እብድ?? ዘራፍ በሉ እንጂ !!!ግሎሪ ሊቨርፑል !!! አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ
Amzing citzen
❤❤❤🎉🎉🎉አሊዝና ምሳ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
good news
እየጠበኩህ ነበር አሌክሶ ❤
ማታ ምርጥ ጨወታ የነበረው የሴልቲክ vs ያንግ ቦይስ ነው ⚽️👍⚽️👍⚽️
👍👍👍👍
Alazar❤❤❤❤🎉
የዘንድሮ ሲቲ ካለበት የጉዳት ወቅታዊ ችግርና ተጋጣሚው ፓሪስ ሴንዠርመ ያውም በሜዳው ከመሆኑ አንጻር በግሌ ብልጫውም ውጤቱም ብዙ አልገረመኝም ። ታዝበህ ከሆነ ሁሉም ጎሎቹ ሲቆጠሩ እንኳን ካሉት የተሻለ የሚባለው ተከላካይ ዲያዝ ከወጣ በሀላ ነው።
የ ፈረንሳይ ክለቦች ብዙ ጊዚ የ እንግሊዝ ቡድኖች ይቀላቸዋል
Arsenal ye Germany club nw ende?
@@salimhashem8685😅😅😅😅
#choice
Player of the match ለኔ ባርኮላ ነው
Wellcome
Wellcome🎉🎉
ፒኤስዤ ማንቸስተር ሲቲን እንደ ትንሽ ቡድን ነው የቀጠቀጠው ሜዳ ላይ ሙሉ በሙሉ የኳስ ብልጫ ነው የወሰደበት
❤️❤️❤️❤️Alazar best
❤❤
Lets start for 200k subscribers
●የደስታ ምሽት ነበር በውነት... ጋርድዮላ ተጨማሪ 200 ሚሊየን መድቦ 400 million ዶላር በማውጣት አለምን ጉድ ያስብል😅
lik neh enem egarhalew ruiz yeteshale nbr enem endeza nw yemamnew ke rodri yeteshale
ዘገባው እሮሮ በዛው
በአጭሩ ፈነጩባቸው!
ጋርዲወላ አሳዘነኝ እውነት ከዚህ በኋላ ቢያልፍ እንኳ ምንም አያመጣም
We need a defensive midfielder😢😢😢
😂😂😂😂😂
1🎉🎉
የጆአዎ ኔቬስ ጉዳይ ይጣራ! በጭንቅላቱ የ27 ዓመት ተጫዋች ነዉ። ከወገቡ በታች ደግሞ የ20 ዓመት ጉልበተኛ ነዉ። ቆይ ይህ በእግር ኳስ ጨዋታ ይቻላል?የሲቲን የመሀል ሜዳ ተጨዋቾች አይደለም ሜዳ ላይ በዋይ ፋይ እንዲተዋወቁ እንኳ አልፈቀደላቸዉም። ምን አይነት አቅም ነዉ ያለዉ? 🙄🙄🙄
ሲቲ ዘንድሮ ከመምራት ተነስቶ የተሸነፈውና አቻ የወጣው ግን ከ10 ጨዋታ አይበልጥም🙆🙆🙆
ማሪያምን በጣም ምወደው ጋዜጠኛ ትንተናው ብቻ አድለም እኮ ሚመቸኝ ድምፁ ይናፍቀኛል ሁሌም እሁድ ከቤተ ክርስቲያን ከተመለሰኩ በኋላ አላዛርን አዳምጣለሁ እውነት ትለያለህ ሁሌም ኑርልን
ምርጥ ሥብናም አለው
ዋው ጆዋኦ ኔቬስ በጣም ይችላል ሚገርም አቅም ያለው ልጅ ነው
ምሳ ወርቅ ጎበዝ ደስ ትላላችሁ በርቱ
ዋዉ ፖሪስ ይገባዋል አላዛር በእናትክ ስለ ባርኮላ ፕሮግራም ስራልን የሚገርም ልጅ ዲሪብሉ ኳሷ እራሱ እግሩ ላይ እንዴት አባቶ ታምርበታለች አረ ከአይን ያዉጣዉ ፔዤ ስላሸነፈ በጣም ደስስ ነዉ ያለኝ🎉🎉❤❤❤
አሊዝ እናመሰግናለን ሁሌም ተጨንቀህ ስለምታቀርብልን ፕሮግራሞች😍
ሲቲ (ቤንዚሎቹ) ሲሸነፉ ሲወርዱ ና ከውድድር ሲሰናበቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል በናታቹ። 😎😂😀 down down city down down benzene
🎉🎉🎉🎉🎉Amazing analysis Alazar❤❤❤❤
🙏 ምርጥ ፕሮግራም
አሌክሶ ሱሴ ኡንካን ደህና መጣቹ
❤ very good 👍 PSG
አሊዞ ምርጥ ሁሌም የኔ ተቀዳሚ ምርጫዬ ነህ።
ሰላም የምሳ ወርቅዬ ስወድሽ !!! እንደው ስክን፤ ጥፍጥ ያልሽ መሉ ቅመም፤ በቃ እጅግ ትመቺኛለሽ፤ ሙሉ ክብር ብያለሁ። የአላዛርማ አይወራም !!!! - አይቀርም መውረዱ ማንቸስተር ዩናትድ ፤ ለአርሴናል ደግሞ አራተኛው ቦታ ተደርጎአል ቡክድ፤ የዋንጫው ነገር ግን ከሊቨርፑል ውጪ የትኛው ነው እብድ ?? እኵ የትኛው ነው እብድ?? ዘራፍ በሉ እንጂ !!!ግሎሪ ሊቨርፑል !!! አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ
Amzing citzen
❤❤❤🎉🎉🎉አሊዝና ምሳ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
good news
እየጠበኩህ ነበር አሌክሶ ❤
ማታ ምርጥ ጨወታ የነበረው የሴልቲክ vs ያንግ ቦይስ ነው ⚽️👍⚽️👍⚽️
👍👍👍👍
Alazar❤❤❤❤🎉
የዘንድሮ ሲቲ ካለበት የጉዳት ወቅታዊ ችግርና ተጋጣሚው ፓሪስ ሴንዠርመ ያውም በሜዳው ከመሆኑ አንጻር በግሌ ብልጫውም ውጤቱም ብዙ አልገረመኝም ። ታዝበህ ከሆነ ሁሉም ጎሎቹ ሲቆጠሩ እንኳን ካሉት የተሻለ የሚባለው ተከላካይ ዲያዝ ከወጣ በሀላ ነው።
የ ፈረንሳይ ክለቦች ብዙ ጊዚ የ እንግሊዝ ቡድኖች ይቀላቸዋል
Arsenal ye Germany club nw ende?
@@salimhashem8685😅😅😅😅
#choice
Player of the match ለኔ ባርኮላ ነው
Wellcome
Wellcome🎉🎉
ፒኤስዤ ማንቸስተር ሲቲን እንደ ትንሽ ቡድን ነው የቀጠቀጠው ሜዳ ላይ ሙሉ በሙሉ የኳስ ብልጫ ነው የወሰደበት
❤️❤️❤️❤️
Alazar best
❤❤
Lets start for 200k subscribers
●የደስታ ምሽት ነበር በውነት... ጋርድዮላ ተጨማሪ 200 ሚሊየን መድቦ 400 million ዶላር በማውጣት አለምን ጉድ ያስብል😅
lik neh enem egarhalew ruiz yeteshale nbr enem endeza nw yemamnew ke rodri yeteshale
ዘገባው እሮሮ በዛው
በአጭሩ ፈነጩባቸው!
ጋርዲወላ አሳዘነኝ እውነት ከዚህ በኋላ ቢያልፍ እንኳ ምንም አያመጣም
We need a defensive midfielder😢😢😢
😂😂😂😂😂
1🎉🎉
የጆአዎ ኔቬስ ጉዳይ ይጣራ! በጭንቅላቱ የ27 ዓመት ተጫዋች ነዉ። ከወገቡ በታች ደግሞ የ20 ዓመት ጉልበተኛ ነዉ። ቆይ ይህ በእግር ኳስ ጨዋታ ይቻላል?
የሲቲን የመሀል ሜዳ ተጨዋቾች አይደለም ሜዳ ላይ በዋይ ፋይ እንዲተዋወቁ እንኳ አልፈቀደላቸዉም።
ምን አይነት አቅም ነዉ ያለዉ? 🙄🙄🙄
ሲቲ ዘንድሮ ከመምራት ተነስቶ የተሸነፈውና አቻ የወጣው ግን ከ10 ጨዋታ አይበልጥም🙆🙆🙆