ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
thanks 🙏
You're welcome!
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤
Esh wde ❤ Ene alagebawm b hilme fiqregnaye birz ( mar) sexegn mn yihun tirgumu😢
My dear ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወለይኩም ስላም እህት ህልሜ የዶሮው እጭኝየ በተደጋግሜ ይዝትብኝል ትዳርሺ አፈርስው አለሁ ይለኝል እኔም አይስካልህም እለው አለሁ ብዙቀን በህልሜ ይዝትብኝል ማሬ ምን ይሆን
Thank you habibi💙💙💙ትንኝ ሲወረን ማየት ምንድነው ካላስቸገርኩ? እና በተደጋጋሚ ጦርነት አያለሁ ከተማዎች ሲፈርሱ ህንፃዎች ሲደረመስ በጣም ደጋግሜ አያለሁ በአካል የማላውቀው ሰው ቤት ሄጄ እቤቱ ውስጥ በጣም ብዙ ትንኝ ይወረናል እና ወንድ ህፃልጅ እሱን እንኳን ላድነው ብዬ ይዘው እወጣለሁ አዳንኩት ይገርማል እላለሁ ካላስቸገርኩ ፍቺል🙏
ሰላም እህቴ እንዲትነሽ እባክሽ ህልሜን ፍቼሌኝ አላገባሁም ከአንድ ተጓዳኝዬ ጋር አብረን እየሄድን ድልድይ ላይ እንደረሳለን ከዛ የምንሻገርበት ምንም ነገር አልነበረውም እሳ አንድ አጣና እንጰት ያመጣና ያጋድመዋል ከዛ እሱ በደረቱ ይተኛና እኔን በጀርባው ያሰተኛል ከዛ እሱ በደረቱ እየተሳበ ያንን ድልድይ እንሻገረዋለን ። ሌላደግሞ ጓደኛዬ ናት ያየችልኝ እግሪን ትንሽ ደፍረስ ያለ ውሀ ውሰጥ ዘፍዝፊ ስታጠብ አየችልኝ እባክሽ ፍችውን ንገሪኞ አመሰግናለሁ ።
ህልሜን ፍችልኝ ብሊስ
ወረፋሽ ሲደርስ ይፈታል የቻናሉ የመጨረሻ ቪድዮ ላይ ብቻ ፃፊ
ሀልማየ ባሀላህ እድትመልሽልኝ እኔ ስደት ላይ ነኝ እና እሰራለሁ እሰራለሁ ምንም ብር አልይዝም ሰው በምንገድ ይመጣብኛል አገርቤት የሆነ ችግር ተፈጠር ይሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ እና እየመርርኝ ነው እና ህልም አይቸ ነበር እህቴ ትመስለኝ አለች የሆነ እስሪ ነው ብርትኳን ከርር ነው አርቦቹ ዋሀ እሚጠጡበት አለ አይደል መሳሳ ያለው በዛ አድርጋ ምጠች ትለኝ አለች እኔ ደግሞ ስመጥ ስመጥ አይመጣልኝም ከዛ እህቴ እኔ እኮ ጠጥቸ አለሁ ምጠችው ደህና አርገሽ እያለችኝ ነቃሁ ምንድነው ታላቄ ናት እሷ ውዴ
th-cam.com/video/wI73a7rctw0/w-d-xo.htmlsi=qruv0x3e9fW_7YjQ
ደስታ የሚል ስም ያላቸውን ሰዎች በህልሜ አያልሁ ምንድነው??
አሰላሙአለይኩም እህት እደትነሽ ላስቸግርሽ ህልሜን ፍቺልኝ የምሰራባት ሰትዮ ፀጉሬን ሰራችኝ ፀጉሬ እረጅም ጥቁር ቆንጆ ሁኖ አየዋለሁ በህልም ፀጊር መሰራት የሚለዉ ቢዲዉ ድምፅ እንጂ ምንም አይነት ንግግር የለዉም ቢሊስ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/g5yimM_CO1I/w-d-xo.htmlsi=vrxFezuIc5WXOvQ3 👈 ለህልምሽ ትርጉም አለው ስለ ፀጉር የፈታሁትንም እይው ተስተካክሉዋል
❤❤በሥደት ነው ያለውት በጭንሸት ልሞት ነው አባቴን እንግደለው እያሉ በመሣርያ ከሰፈራርተው ይዘውት ይሄደሉ እኔም መሣርያ ይዥለው አባቴን የያዙትንጸ ሰወች ልገል ግን ፈራው 😭😭ተጨነኩ
th-cam.com/video/23BUW2nFQmE/w-d-xo.htmlsi=aokOOe3LPFa5Qygx 👈
@@addismedia9882 እሱን ሰምችዎለው ግን ድምፅ የለውም ክላሲካል ብቻ ነው .ምንም ያንች ድምፀ የለም
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ❤. በህልሜ እኔና ባለቤቴ አልጋላይ ሁነን ይመስለኛል ፀጉሩን ተስተካክሉ አየዋለሁ አፋንጫውንም አየዋለሁ ኢትዮ ልገባነኝ ባለትዳር ነኝ ፊችልኝ እሱ ኢትዮ ነው ያለ
Wl wr wbtu hitee ine bale tidari negni inam be hilime bexami yemiyamiri wenberi ke weriqi yetesera bale medegefira ayewu fichilign
በዛኛው ዩቱብሽ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ
L3tgna gzy setykshe ehty አሰላሙአለይኩም እህቴዋ እንዴት ነሽ? በህልሜ የባለቤቴ ጉዋደኛ ጋር ቁጭ ብለን እግሬን አመመኝ ይለኛል ጉልበቱን እየያዘ እኔ ደሞ በወይራ ዘይት ከጉልበቱ በታች እሽት አድርጌ በጉዋንት ቀባሁት ምን ይሆን??????በእውኑ አለም kguwadgnawu gar anegenagnm
th-cam.com/video/J4eTSeYqn8M/w-d-xo.htmlsi=nSIAwl-Ai4N88Sni 👈በእግሩ ላይ ትንሽ ህመም ከተሰማው, ይህ ለረዥም ጊዜ ከእሱ ጋር የሚቀጥሉ አንዳንድ ቀውሶች መከሰቱን ያሳያል, ነገር ግን ምንም ስህተት የለውም, ምክንያቱም እሱ እነሱን ማሸነፍ ስለሚችለው በተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናል.
ሀሊማየ ፍችልኝ ያንችን ቪዶወወች ጨርሼ አይቻለሁ አዳምጫለሁ ግን ይህ ህልም የለም አልፈታሺውም ከዚህ በፊትሁለትቀን ቀብር ላይ ምግብ ልሠራ ጀምሬ የአንዱ ቀን ደሮ በቢጫ ቅመም አልጫ እየሠራሁ ነበር የሁለተኛው ቀን ህልሜ ደግሞ የሚፍጅ እሣት እና ጭሥ በጣም ከባድ ነበር በጎኑ ምግብ ልሠራ መዴም ቤት የማቀው የምግብ መሥሪያ ጥቁር ከለር ነው እንዴመጥበሻ ያለ ነው ዘይት አድርጌ ጥጃለሁ ግን እሣቱ ሲያቃጥለኝ ከቀብሩ ላይ እየነዴዴ ቴቼው ወዴአባቴ ግቢ እየሔድ በርቀት ነጭበነጭ የለበሠ በእውነታው አለም የሞተ ሠው በሩቅ አየሁት የሆነች ጎርቢታችንጋእናአባቴጋር ቁሞ ያወራል እኔ አላወራሁትም በሩቅ ብቻ አየሁት ዛሬ ደግሞ አጠገባችን ቀብር አለ እኔ ልጄን አወራታለሁ እምክራታለሁ የእኔውድ ቀሚሥ ሥትለብሺ ቁንጣ እንዳትርሺ እላታለሁ ገለብ አርጌ ሣዪትም ቁንጣ ጥቁርለብሣለች ከላይ ከሚሥ አቀፌ አወራታለሁ ብዙ ነው ህልሙ ግን ያሥታወሥኩት ይህ ብቻ ነው በፈጠርሺ ፍችልኝ ቀብር ምንድን ነው .. ትዳሬ አግብቼ የፈታሁ አንድሴት ልጅ አለኝበተዴጋጋሚ ደግሞ ያሥቸገርኝ ህልም የልጄአባትጋር የፈታሁትጋ አንድአልጋ ላይ ተኝተን አያለሁ ግን እንቢ እለዋለሁ ግንኙነት . ሌላ የማቀው የሠፈራችንም ልጅ አለ እሡምጋ ግንኙነት እናድርግ ይለኛል አንድአልጋ ላይ አቅፌው እተኛለሁ ግንኙነት ግን እንቢ እለዋለሁ እሡንም .ፍቅርኛም ምንም የለኝም ዘጠኝ አመቴ ፍችልኝ ውዴ እባክሺ በተለይ የላይኛው
ውዴዋ ሰላምሽ ይብዛ ጠፋሽ ክኮ ህልሙን ያየችው እርጉዝ ጓደኛየ ናት ጋቢ ለብሰሽ ተመቻችተሽ ቁጭ ብለሻል ከናተ ኩሽና ፊት ከዛ የለስላሳ ኮካ እየጠጣን አባትሽ ሲመጣ እዳይቅጣ ብዬ እኪ የኮካ ኮላውን ብር ብየ 50 ብር ስሰጥሽ ተቀብለሽ አጠገብሽ አስቀመጥሽው ወተትም አለ በወተት ማቅረብያ ለሁለታችንም አለ ከዛ 200 መቶ ብር ከመሬት አገኘውና አሁንም ብሩን ሰጠሁሽ አለችኝ በኮሜንት ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
ብሩ የፋጥየ ሊሆን ይችላል እልሻለሁ ፍጢማ ማለት የኔ እናት ናት ለነገሩ ሌላ ሰውም ቢያገኘው ይወስደው የለ ብዬ ያነሳሁትን 200ብር ሰጠውሽ አለችኝ
የሚያምር ተች ስልክም ይዘሻል አለችኝ ስላበዛውብሽ ይቅርታ
th-cam.com/video/Kl0KK-nxSXw/w-d-xo.htmlsi=wD4vTEqHfaNBvh_O 👈th-cam.com/video/8TCHlcD6E50/w-d-xo.htmlsi=g1zJS1dkZyQF3KSn 👈
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=1Y2CMV3kfMUVQLTj
thanks 🙏
You're welcome!
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤
Esh wde ❤
Ene alagebawm b hilme fiqregnaye birz ( mar) sexegn mn yihun tirgumu😢
My dear ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወለይኩም ስላም እህት ህልሜ የዶሮው እጭኝየ በተደጋግሜ ይዝትብኝል ትዳርሺ አፈርስው አለሁ ይለኝል እኔም አይስካልህም እለው አለሁ ብዙቀን በህልሜ ይዝትብኝል ማሬ ምን ይሆን
Thank you habibi💙💙💙ትንኝ ሲወረን ማየት ምንድነው ካላስቸገርኩ? እና በተደጋጋሚ ጦርነት አያለሁ ከተማዎች ሲፈርሱ ህንፃዎች ሲደረመስ በጣም ደጋግሜ አያለሁ በአካል የማላውቀው ሰው ቤት ሄጄ እቤቱ ውስጥ በጣም ብዙ ትንኝ ይወረናል እና ወንድ ህፃልጅ እሱን እንኳን ላድነው ብዬ ይዘው እወጣለሁ አዳንኩት ይገርማል እላለሁ ካላስቸገርኩ ፍቺል🙏
ሰላም እህቴ እንዲትነሽ እባክሽ ህልሜን ፍቼሌኝ አላገባሁም ከአንድ ተጓዳኝዬ ጋር አብረን እየሄድን ድልድይ ላይ እንደረሳለን ከዛ የምንሻገርበት ምንም ነገር አልነበረውም እሳ አንድ አጣና እንጰት ያመጣና ያጋድመዋል ከዛ እሱ በደረቱ ይተኛና እኔን በጀርባው ያሰተኛል ከዛ እሱ በደረቱ እየተሳበ ያንን ድልድይ እንሻገረዋለን ። ሌላደግሞ ጓደኛዬ ናት ያየችልኝ እግሪን ትንሽ ደፍረስ ያለ ውሀ ውሰጥ ዘፍዝፊ ስታጠብ አየችልኝ እባክሽ ፍችውን ንገሪኞ አመሰግናለሁ ።
ህልሜን ፍችልኝ ብሊስ
ወረፋሽ ሲደርስ ይፈታል የቻናሉ የመጨረሻ ቪድዮ ላይ ብቻ ፃፊ
ሀልማየ ባሀላህ እድትመልሽልኝ እኔ ስደት ላይ ነኝ እና እሰራለሁ እሰራለሁ ምንም ብር አልይዝም ሰው በምንገድ ይመጣብኛል አገርቤት የሆነ ችግር ተፈጠር ይሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ እና እየመርርኝ ነው እና ህልም አይቸ ነበር እህቴ ትመስለኝ አለች የሆነ እስሪ ነው ብርትኳን ከርር ነው አርቦቹ ዋሀ እሚጠጡበት አለ አይደል መሳሳ ያለው በዛ አድርጋ ምጠች ትለኝ አለች እኔ ደግሞ ስመጥ ስመጥ አይመጣልኝም ከዛ እህቴ እኔ እኮ ጠጥቸ አለሁ ምጠችው ደህና አርገሽ እያለችኝ ነቃሁ ምንድነው ታላቄ ናት እሷ ውዴ
th-cam.com/video/wI73a7rctw0/w-d-xo.htmlsi=qruv0x3e9fW_7YjQ
ደስታ የሚል ስም ያላቸውን ሰዎች በህልሜ አያልሁ ምንድነው??
አሰላሙአለይኩም እህት እደትነሽ ላስቸግርሽ ህልሜን ፍቺልኝ የምሰራባት ሰትዮ ፀጉሬን ሰራችኝ ፀጉሬ እረጅም ጥቁር ቆንጆ ሁኖ አየዋለሁ በህልም ፀጊር መሰራት የሚለዉ ቢዲዉ ድምፅ እንጂ ምንም አይነት ንግግር የለዉም ቢሊስ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/g5yimM_CO1I/w-d-xo.htmlsi=vrxFezuIc5WXOvQ3 👈 ለህልምሽ ትርጉም አለው ስለ ፀጉር የፈታሁትንም እይው ተስተካክሉዋል
❤❤በሥደት ነው ያለውት በጭንሸት ልሞት ነው አባቴን እንግደለው እያሉ በመሣርያ ከሰፈራርተው ይዘውት ይሄደሉ እኔም መሣርያ ይዥለው አባቴን የያዙትንጸ ሰወች ልገል ግን ፈራው 😭😭ተጨነኩ
th-cam.com/video/23BUW2nFQmE/w-d-xo.htmlsi=aokOOe3LPFa5Qygx 👈
@@addismedia9882 እሱን ሰምችዎለው ግን ድምፅ የለውም ክላሲካል ብቻ ነው .ምንም ያንች ድምፀ የለም
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ❤.
በህልሜ እኔና ባለቤቴ አልጋላይ ሁነን ይመስለኛል ፀጉሩን ተስተካክሉ አየዋለሁ አፋንጫውንም አየዋለሁ ኢትዮ ልገባነኝ ባለትዳር ነኝ ፊችልኝ እሱ ኢትዮ ነው ያለ
Wl wr wbtu hitee ine bale tidari negni inam be hilime bexami yemiyamiri wenberi ke weriqi yetesera bale medegefira ayewu fichilign
በዛኛው ዩቱብሽ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ
L3tgna gzy setykshe ehty አሰላሙአለይኩም እህቴዋ እንዴት ነሽ? በህልሜ የባለቤቴ ጉዋደኛ ጋር ቁጭ ብለን እግሬን አመመኝ ይለኛል ጉልበቱን እየያዘ እኔ ደሞ በወይራ ዘይት ከጉልበቱ በታች እሽት አድርጌ በጉዋንት ቀባሁት ምን ይሆን??????
በእውኑ አለም kguwadgnawu gar anegenagnm
th-cam.com/video/J4eTSeYqn8M/w-d-xo.htmlsi=nSIAwl-Ai4N88Sni 👈
በእግሩ ላይ ትንሽ ህመም ከተሰማው, ይህ ለረዥም ጊዜ ከእሱ ጋር የሚቀጥሉ አንዳንድ ቀውሶች መከሰቱን ያሳያል, ነገር ግን ምንም ስህተት የለውም, ምክንያቱም እሱ እነሱን ማሸነፍ ስለሚችለው በተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናል.
ሀሊማየ ፍችልኝ ያንችን ቪዶወወች ጨርሼ አይቻለሁ አዳምጫለሁ ግን ይህ ህልም የለም አልፈታሺውም ከዚህ በፊትሁለትቀን ቀብር ላይ ምግብ ልሠራ ጀምሬ የአንዱ ቀን ደሮ በቢጫ ቅመም አልጫ እየሠራሁ ነበር የሁለተኛው ቀን ህልሜ ደግሞ የሚፍጅ እሣት እና ጭሥ በጣም ከባድ ነበር በጎኑ ምግብ ልሠራ መዴም ቤት የማቀው የምግብ መሥሪያ ጥቁር ከለር ነው እንዴመጥበሻ ያለ ነው ዘይት አድርጌ ጥጃለሁ ግን እሣቱ ሲያቃጥለኝ ከቀብሩ ላይ እየነዴዴ ቴቼው ወዴአባቴ ግቢ እየሔድ በርቀት ነጭበነጭ የለበሠ በእውነታው አለም የሞተ ሠው በሩቅ አየሁት የሆነች ጎርቢታችንጋእናአባቴጋር ቁሞ ያወራል እኔ አላወራሁትም በሩቅ ብቻ አየሁት ዛሬ ደግሞ አጠገባችን ቀብር አለ እኔ ልጄን አወራታለሁ እምክራታለሁ የእኔውድ ቀሚሥ ሥትለብሺ ቁንጣ እንዳትርሺ እላታለሁ ገለብ አርጌ ሣዪትም ቁንጣ ጥቁርለብሣለች ከላይ ከሚሥ አቀፌ አወራታለሁ ብዙ ነው ህልሙ ግን ያሥታወሥኩት ይህ ብቻ ነው በፈጠርሺ ፍችልኝ ቀብር ምንድን ነው .. ትዳሬ አግብቼ የፈታሁ አንድሴት ልጅ አለኝ
በተዴጋጋሚ ደግሞ ያሥቸገርኝ ህልም የልጄአባትጋር የፈታሁትጋ አንድአልጋ ላይ ተኝተን አያለሁ ግን እንቢ እለዋለሁ ግንኙነት . ሌላ የማቀው የሠፈራችንም ልጅ አለ እሡምጋ ግንኙነት እናድርግ ይለኛል አንድአልጋ ላይ አቅፌው እተኛለሁ ግንኙነት ግን እንቢ እለዋለሁ እሡንም .ፍቅርኛም ምንም የለኝም ዘጠኝ አመቴ ፍችልኝ ውዴ እባክሺ በተለይ የላይኛው
ውዴዋ ሰላምሽ ይብዛ ጠፋሽ ክኮ ህልሙን ያየችው እርጉዝ ጓደኛየ ናት ጋቢ ለብሰሽ ተመቻችተሽ ቁጭ ብለሻል ከናተ ኩሽና ፊት ከዛ የለስላሳ ኮካ እየጠጣን አባትሽ ሲመጣ እዳይቅጣ ብዬ እኪ የኮካ ኮላውን ብር ብየ 50 ብር ስሰጥሽ ተቀብለሽ አጠገብሽ አስቀመጥሽው ወተትም አለ በወተት ማቅረብያ ለሁለታችንም አለ ከዛ 200 መቶ ብር ከመሬት አገኘውና አሁንም ብሩን ሰጠሁሽ አለችኝ በኮሜንት ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
ብሩ የፋጥየ ሊሆን ይችላል እልሻለሁ ፍጢማ ማለት የኔ እናት ናት ለነገሩ ሌላ ሰውም ቢያገኘው ይወስደው የለ ብዬ ያነሳሁትን 200ብር ሰጠውሽ አለችኝ
የሚያምር ተች ስልክም ይዘሻል አለችኝ ስላበዛውብሽ ይቅርታ
th-cam.com/video/Kl0KK-nxSXw/w-d-xo.htmlsi=wD4vTEqHfaNBvh_O 👈
th-cam.com/video/8TCHlcD6E50/w-d-xo.htmlsi=g1zJS1dkZyQF3KSn 👈
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=1Y2CMV3kfMUVQLTj