🔴 "ኦርቶዶክስን የማጥፋት ፕሮጀክት..." መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 84

  • @Godblessethio
    @Godblessethio ปีที่แล้ว +2

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ , በእውነት!... በዚህ ክፋ ዘመን እናንተ ስላላችሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን👏👏👏🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ አገራችን ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባረከው

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተወህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የማይጠገብ የነፍስ ምግብ እጅግ እጣፈጣት ነው ነፍሴ የተመገበችው

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤️

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልህ መምህራችን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +2

    በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለው መምህር

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +6

    መድኃኔያለም ይታረቀን እኛም አልታዘዝ ብለናል ልባችን ደንድንዋል😢 አቤቱ ማስተዋልን ያድለን አለማዊ ነገሮች አሸንፈውናል ቃሉን መስማት ጠልተናል አቤቱ መልሰን የሳዕል አምላክ የጳውሎስ አምላክ እኛንም ጎብኘን አቤቱ ልባችን ለፍቅርህ ሰበራት 😢 በእውነት ላስተዋለው ይህ ዘመን የሁላችን የበደላችን የመጥፋታችን ማሳያ ነው እስኪ ወደራሳችን ተመልሰን ቃሉን እንስማ የዘላለምን አባት እንፈልገው😢 የምህረት እጆቹ ዛሬም ተዘርተውልናል 😢 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @mestewatmnda9248
    @mestewatmnda9248 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-dc6fw3qi8l
    @user-dc6fw3qi8l ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว

    ዘመኑን የዋጁት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን፫

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x ปีที่แล้ว

    አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ግሩም ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ለክርስቲያኖች እንዲች ያለች እውነት መነገር አለበት
    ሰው ማስጨነቅ አያስፈልግም እየተባለ ማወቅ የለብንን ሳናውቅ እስከመቼ ?
    እንደዚ በግልፅ ማስተማር ጥሩ ነው
    ትውልድ ይዳን ሁሉም መምህር እንደመምህር እዮብ በግልፅ አስተምሩና ትውልድ ይትረፍ
    አትሸፋፍኑ አስተምሩና አልፈን የሰማዩን እንውረስ 😥😥😥
    ክርስትና ፈተና የበዛባት ናት እየተባለ ፈተናው ለምን ይደበቃል እንወቀውና ፈተናውን እንለፈው
    ለጆሮ የሚጣፍጥ ነገር እየሰማን የሰማዩን መንገድ ሳናውቅ እስከመቼ ??? 😥😥😥

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜንን

  • @solomonaleka5664
    @solomonaleka5664 ปีที่แล้ว

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎ ዘመናቹን ያስረዝምልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯🕯🕯
    እግዚአብሔር አምላክ
    ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @yabsraderebe9896
    @yabsraderebe9896 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን 🙏አሜን 🙏 😢

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +5

    👍👍👍ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቃሉ እንድንኖር ቸሩ አምላከ ይርዳንንንአሜንንን✍️✝️💚🕊💛🕊❤️🕊

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍውን፣መንግስቱን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ለንሰዓ፣እድሜ፣ይስጠን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 ปีที่แล้ว

    Medhane alem semay na meret yefetere fetari edma na tena usth dyakon eyob wndmachen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማርን አተ 😢🤲🤲🤲

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Kale iyot yasemaln

  • @bezakuluyoutube8178
    @bezakuluyoutube8178 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን መምህራችን።

  • @legese103
    @legese103 ปีที่แล้ว

    ቀለ ህይወት ያሰማልን።

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems6800 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን 🙏❤⛪✅✅

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    የተወደድን የኦርቶዶክሰ ልጆች ፣ሰባክያን፣ ካህናት፣ዲያቆናት ፣ብጹአን አባቶች በአጠቃላይ የአንዲት ቤተክርስትያን አማኞች አሁን የገጠመን ችግር ከባለፈው የከፋ መሆኑን አውቀን ከምንም በላይ ክርስቶስ እንደሚበልጥ በመገንዘብ አንድነታችንን ማጽናት ይጠበቅብናል ነገር ግን ዘራችን በልጦብን ቋንቋችን በልጦብን የምንለያይ ከሆነ መቼም በኢትዮጵያ ታሪክ ይቅር የማይባል በደል ቤተክርትያን ላይ እንደፈጸም ይቆጠርብናል ስለዚህ በአሁን ሰአት እርክበ ካህናት እየተከሔደ ነው የአባቶች ውሳኔ ምንም ሆነ ምን እኛ ግን አንደከዚ ቀደሙ በአንዲት ቤተክርስትያን በአንድ ሲኖዶስ መጽናት አለብን ለዚህ ተግተን መጸለይ ይጠበቅብናል መድሐኒአለም ይረዳናል+++++++++++++ ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል አሜን።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w ปีที่แล้ว +1

    እዳንጠፍ እናንተን የመሰለ አባቶች ያስነሳል ዘመኑን የምትዋጁ እግዚአብሔር ይታረቀን በእዉነት እኔ መኖር እየፈራሁ ነዉ😢

  • @sarayohans3604
    @sarayohans3604 ปีที่แล้ว

    kale huwet yasemalin abatachn

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว

    Kalihiwotin yasemalin Memihirachin Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!

  • @abebekibret1667
    @abebekibret1667 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን።

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EniyeBiru
    @EniyeBiru ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg ปีที่แล้ว

    amen e/r yiberiki tebereki

  • @BUBULETA4772
    @BUBULETA4772 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwotin yasemalin agelgilotachun ybarkilachu

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwoten yasmlen😢😢😢😢

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሚያሳዝን ዘምን ላይ ደርሰናል ብቻ በምህርቱ ያስበን እንጂ

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣል አቤት ማርን 🙏🙏🙏

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria6988 ปีที่แล้ว

    እግዙኦ አምላክ የሚበጀውን ዘመን ያምጣልን አቤቱ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 😢😂❤😂😅 ቃለህይወትን ያሰማልን 😊😅😢

  • @user-wu2si9rj4y
    @user-wu2si9rj4y ปีที่แล้ว

    እ/ር እናንተን ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ

  • @DanielEshetu
    @DanielEshetu 19 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwotin yasemalin

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ከሚመጣው ነገር ሁሉ ስውራን ይቅርታ አድርግልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💐

  • @AlemsegedWoldeyes
    @AlemsegedWoldeyes 2 หลายเดือนก่อน

    ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Tebekilin Barkilin!

  • @tirhasweldearegay5411
    @tirhasweldearegay5411 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ethiopiantutor
    @Ethiopiantutor ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ኦርቶዶክሳውያን እንንቃ እስከመቼ በአለም ተወስደን እንኖራለን?

  • @arsemaberhanu9242
    @arsemaberhanu9242 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ለጥያቄይ ሁሉ መልስ እግቻለው ይህ ሁሉ መከራ ለምን እል ነበር ለምን እንደሆነ ተረዳው እናም በሀይማኖቴ እንድፅና እድርጎኛል እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน

    በመብርሃን ምህራችን እዮብ ታድለህ ምን አይነት ግን መባረክ ነው? ፃድቃኔ ማሪያም እናቴ አተን ሥለእውነት ሠጣናለች። እመቤቴ ቅድሥት ድግል ማሪያም ከእነ ልጇ አትለይህ።

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว

    Fetari ykir ybelen lbona ysiten kale eywetn yasemaln edime tena ysitln 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meronl.andemeskel7638
    @meronl.andemeskel7638 ปีที่แล้ว

    Qale hiwotn yasemalen

  • @selamt8660
    @selamt8660 ปีที่แล้ว

    😢😢🤲

  • @solomonaleka5664
    @solomonaleka5664 ปีที่แล้ว

    ከወራት በፊትህ ወላጆች በልጆቻቸዉ ላይ ምንም አይነት መብት የላቸዉ የሚል ህግ አፅድቀዋል ህጉም ፀድቆ በትምህርት ቤቶች ዉስጥ ለልጆች አዉሬዉን በግልፅ እያስተማሮቸዉ ይገኛሉ በዉጭ ሀገር የምትገኙ ወላጆች ልጆቻቹን ጠብቁ የእምህነት መምራኖችም በግልፅ የተፈጠርዉንም ለወደፊት የሚሆነዉንም በግልፅ አስተምሩን ሰዉ ይደነግጣል እየተባለህ እዉነታዉን ትዉልድ እንዳያዉቅ እየሆነህ ነዉ ያለዉ አለም አዉን ያለችዉ አዲሱን አለም ፈጣራ ላይ ናቸዉ አዲሱ አለምም ተፈጥሮል በቅርቡ አዲስ አበባ የተጀመረዉ የነዳጂ ቅጂ ክፍየ ዴጂታል ወይም ኤሌክትሮኒክስ መሆኑ ከተስተጀርባ በጣም ከባድ ሴራ አለዉ የመናፍስቱን አለም ለማስፋፋት ከፍተኛ ድርሻ ይዞል እባካቹ እህት ወንድሞቸ አለም አብቅቶበታል የሚያጎጎ አለም የለም አለም በማይክሮ ችብ እንደምትገዛ ግልፄፅ አድርገዉ እራሳቸዉ ተናግረዉታል

  • @Ethiopiantutor
    @Ethiopiantutor ปีที่แล้ว

    ዘመኑ ወደ ፍፃሜው እየተቃረበ በመሆኑ ብዙዎቹ ምልክቶች እየተፈፀሙ ናቸው።ታዲያ በዚህ ዘመን ብዙ ሰው አምላኩን ይክዳል።ለምድራዊ ገንዘብና ለሚጠፋው ቁስ ሲል ባለማወቅ ሰይጣንን በፍቃዱ ያነግሣል ።ታዲያ በዚህ ዘመን ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ ብዙ የዋሃንን ያስታሉ፣ በእውተኛዋ የህይወት መንገድ ያሉት የተጠሉ ይሆናሉ ፣ይገደላሉ። መከራም እነደሚበዛባቸው ጌታ ራሱ ተናግሯል በቃ ይሄው ነው።

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 ปีที่แล้ว

    Ahunm yabzan
    Enes eferalehu yihnn hulu eyayen nisha almegbatachihuKIDUS SIGAWN KIBUR DEMUN alemekebelachin betam yichenkegnal Turk eko YENE KIDUS GORGORIIS
    YENE KIDUS BASILIOS HAGER NAT ZARIE yemuslim hager yehonechiw telat BETEKIRSTIANN AYATEFATM yegnan sinfna gin eferalehu

  • @tewldeshume6417
    @tewldeshume6417 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂

  • @droneber2024
    @droneber2024 ปีที่แล้ว

    አሄ ሄ የጠፋችው ቀድሞ መጽሐፍ ቅዱስን የገፋች ጊዜ ነው

    • @AsdAsd-mg2hd
      @AsdAsd-mg2hd ปีที่แล้ว

      አይደለ ይገርማል መጽሐፍ ቅዱስ ማንጋ ሆነና መጀመርያ እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠን አሜን ፫

    • @meherat938
      @meherat938 ปีที่แล้ว +2

      ይቅር ይበልክ አማኑኤል እርሱስ ቤተክርስትያንን መቼም አይተዋትም በማን የተመሰረተች መሰላቹ በደሙ እኮነው ለዚ ነው አለም የሚጠላት ጌታችንንም የሰቀለች አለም የመሰረታትን እንዴት ይወዳታል እኛ ግን ስለ ስሙ እንገፋለን ስለ ስሙ በደስታ እንገደላለን

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂ታሳዝኑኛላችሁ😢😢😢😢😢

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h ปีที่แล้ว +1

      አይ ጉድ ማስተዋልን ያድልህ
      እንደ ኦርቶዶክስ መፅሃፉን አውቆ ያከበረ የለም
      በምን ልቦና ትረዱታላችሁ ሆዳችሁ አምላካችሁ ... የአለምን ትርክት በጭፈራ የምታስተጋቡ ናችሁ
      ማስተዋል ይስጣችሁ

    • @martaketema1242
      @martaketema1242 9 หลายเดือนก่อน

      ስለስሙ እየተገደልን ያለን እኛ እንጂ እናንተ አይደላቹ በአለም ሳላቹ ፈተና አለባቹ አለ ክርስቶስ ኦርቶዶክሳውያን በዚ ሰአት በመንግስት ,በአክራሪው ሙስሊም ,ነብይ ነን ባዮች ቀን ከሌት እየተሰደበች ያለች እውነተኛ የክርስቶስ መንገድ መሆኗ እንኳን እንዴት አይገባችሁም ማስተዋሉን እግዚአብሔር ያድላቹ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @saronjone340
    @saronjone340 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን