የአእላፋት ዝማሬ | የቀጥታ ሥርጭት | ሀገሬ ቴቪ | ልዩ የልደት በዓል ዋዜማ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 168

  • @DemmelashGezahegn-o8f
    @DemmelashGezahegn-o8f ปีที่แล้ว +79

    ልደትን ባለልደቱ በሚገኝባት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማክበር እንዴት ደስስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yosephgetachew2115
    @yosephgetachew2115 ปีที่แล้ว +53

    ሀገሬ ቲቪ እጅግ አርገን እናመሰግናለን Live ከማሳየታችሁ በላይ ግጥሙን መፃፋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @zerihunmekonnen7162
    @zerihunmekonnen7162 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እንላላን ተመስገን ጌታ ሆይ ።

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም ปีที่แล้ว +78

    ኢትዮጵያዊት እና የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል ። ኢትዬጲያውያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ፣ ይመስገን !!!

    • @malattedrose
      @malattedrose 10 หลายเดือนก่อน

      እውነተኛ ኢትዮፒያዊት እና የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ መሆን እእላፈ ዳቆን ፤ካህናት ቤተክርስትያን ሲቃጠል ምመናን ሲታረዱ ሲራቡ ፤ ቤታቸው ፈርሶ ተፈናቅለው በየሜዳው ለሚራቡ ለሚሰቃዩ ፤ልጆቻቸው በየሜዳው ተበትነው ለቀሩ ፤ በራብ እና በደካና ጎናቸው ግዜ ከጎናቸው መቆም ነው እውነተኛ ኦርቶዶክስተዋህዶ መሆን ፤፤ ያዘነን ተሰበስቦ መጎብኝት ለፈጣሪ ያሰደስተዋል ይበልጣል ፤ ፤ ተሰብስቦ አእላፋት ተርበው እንዳልተራቡ ሜዳላይ ወድቀው እንዳልወደቁ እንደ ብልፅግና ፤የአልፋትን ጩህት ሞትና ስቃይ እንዳልሰማ እንዳላየ ፤የተራበን የተጠማን የታረደን እረስቶ ነጭ ለብሶ መዘመር ፤ የዲቆን ሄኖክ እና መሰሎቹ አጀንዳ. ሃሳብ እንጂ የኢትዮፒያ ኦርቶዶክስ አይደለችም ፤ እውነተኛ ኢትዮጽያዊነት እና የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ለሚሞተው ዲያቆን እና ካህን እልፍ አላፋት ሞትና ሰቃይ ረሃበ ለሚሞተው በምህላ በልቅሶ በስግደት በፆም በፅሎት ማቅ ለብሳ ወደ እጣሪ መማፅ ፤ ፈጣሪ መልስ ይሰጣል ፤፤እግዛብሄር ያዘነን ፤ያለቀሰን ፤ የተራበን ፤የተጠማን ይጎበኛል ፤፤

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ ปีที่แล้ว +132

    እንኳንም ኦርቶዶክሰ ሆንኩ 🥰 ልቤ በሀሴት ነው የፈነጠዘችው 🥰 እንኳን አደረሳችሁ 🥰

    • @sadorteddy4204
      @sadorteddy4204 11 หลายเดือนก่อน

      Yemchlew 👍👍

    • @Natnael-v4p
      @Natnael-v4p 6 หลายเดือนก่อน

      በ2016 የልደት በዓል ዋዜማ ጀምሮ ነው

    • @tizitaYimer-y3o
      @tizitaYimer-y3o 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ እንኳን አብሮ አደረሰን🎉

  • @mulugetaashagre7442
    @mulugetaashagre7442 ปีที่แล้ว +25

    በራሴ ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ😢😍😘🙏🙏🙏

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +9

    እኔ ምንም አልልም አዲስ አበባ ያለችው ታድላችሁ ሁሌ ከማታ ጉባኤ ጀምሮ እኛ ገጠር ያለን እግዚአብሔር ይሁነን

  • @MulunehNegash-t2l
    @MulunehNegash-t2l ปีที่แล้ว +33

    ለዘመረ አደበት ሁሉ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን፡፡
    ለአሳቡ አመንጪ ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክና የኢጃት አባላት በሙሉ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
    ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን!!!

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 ปีที่แล้ว +27

    ተዋህዶ መሠረቷ ክርስቶስ ነው ከቶ ማን ያናውጣታል። በጭንቋ ወቅት እንኳን በአምላኳ ሞገስ እንዲህ ታንፀባርቃለች። የኛ ስንዱ እመቤት ቃላት አጣንልሽ❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh 11 หลายเดือนก่อน +3

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም "ተወለደ ጌታ ተወለደ"
    አምላክ ተወለደ" ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +4

    ጠላቴ ሆይ እርርርርርርርርር ድብን በል

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +12

    በስሜት ሳይሆን በእርጋታ ከአምላክ ፊት የቀረበ ምስጋና ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾአን ይባርክ ይጠብቅ::

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว +29

    አቤት መመረጥ ኦርቶዶክስ መሆን እንኳን የዚች እምነት ተከታይ አድርገህ ፈጠርከኝ እግዚአብሄር ይመስገን ይቺን ቀን ስላሳየኸን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን መልካም በአል ❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🏽🙏🏾👏👏👏እልልልልልልልልልልል🙏🙏🏾🙏🏽👏👏👏
    እልልልልልልልልልልል🙏🏾🙏🙏🏽👏👏👏
    ይህን እንዲሆን ሕሊናቸውን ላነሳሳውና ሞገስ ጥበብ ብርታታን ለሰጣቸው ልዑል እግዚአብሔር ለዓለሙ ዳኛ ለጌታችን ምስጋና ይድረሰው 🙏🏾🙏🏽🙏👏👏👏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +17

    ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ❤
    አንተን ማመስገን ያስደስተናል ❤ ስምህን ማክበር ክብራችን ሆኗል!🙏🙏🙏🙏

  • @ከትረካዎችዓለም
    @ከትረካዎችዓለም ปีที่แล้ว +13

    ለአእላፋት ዝማሬ የዓመት ሰው ይበለን።
    አኹን ደግሞ የመጀመሪያው የአእላፋት ንስሐና ቁርባን።
    ለቀጣዩ 4 ወራት በንስሐ ት/ት እንቅስቃሴ ተደርጐ ሕዝበ ክርስቲያኑ በንስሐ ዝግጁ ኾኖ ለትንሣኤ እንዲቆርብ ቢደረግ መልካም ነው። 😌
    መልካም ሳምንት። ❤

    • @bruktawittesfay-or7de
      @bruktawittesfay-or7de ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም ጥሩ መልክት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitaasfaw4511
    @tizitaasfaw4511 9 หลายเดือนก่อน +2

    I proud to be an orthodox

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኖ መፈጠር መመረጥ መታደል ነዉ❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelihemtadesse8522
    @betelihemtadesse8522 ปีที่แล้ว +18

    🙏🙏🙏በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም 🙏🙏
    "ተወለደ ጌታ ተወለደ"
    "ተወለደ አምላክ ተወለደ"🙏🙏

  • @zemenugezu7446
    @zemenugezu7446 ปีที่แล้ว +18

    በሕይወት ይህን እንድናይ የፈቀ ይክበር ይመስገን ተመስገን

  • @selamtila
    @selamtila ปีที่แล้ว +3

    እጅግ መንፈስን የሚያድስ እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ፍፃሜያችንን ያሳምርልን መምህራችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @hanagadisa
    @hanagadisa 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚች የመባረክ የመቀደስ ቀን አደረሰን የ አመት ሰው ይበለን አማኑኤል አምላካችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @FikirNegusu
    @FikirNegusu ปีที่แล้ว +8

    ይህች ናት ኦርቶዶክስ
    የመድኃኔዓለም ተክል የሐዋርያት እምነት
    አማናዊቷ መርከብ ❤
    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
    የጠፋችሁ ተመለሱ

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 วันที่ผ่านมา

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው ሺ አመት ኑርልን

  • @zemenugezu7446
    @zemenugezu7446 ปีที่แล้ว +10

    ምናለ በሳምንት ቢሆን በሁሉም ከተሞች
    አምላክ ቅዱሳን በቅዱሳኑ ምልጃ ይፍቀድልን

  • @Romimylife
    @Romimylife 2 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን ለምድራችን መከራው ጦርነቱም በቃን

  • @ጥሩንሽበላይነህ
    @ጥሩንሽበላይነህ 3 วันที่ผ่านมา

    እግዜያብሔር ይመሰግን እቺን ቀን ለሳየን የአመትሰው ይበለን እንኳን አደርሳቹ

  • @NatnaelTesfahun-jm9vw
    @NatnaelTesfahun-jm9vw ปีที่แล้ว +11

    እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ክብር ለአምላካችን ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጌታ ለመድሐኒዓለም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን 🤲💚❤️❤️

  • @emataye6659
    @emataye6659 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ አይነት ድባብ የእግዚአብሄርን ከማመስገን የበለጠ የሚአስደስት ነገር የለም

  • @tigistayele461
    @tigistayele461 ปีที่แล้ว +2

    ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ፡፡
    ይህን ላደረገ እግዚአብሔ ክብርና ምስጋና ይገባዋል፡፡
    ለሀሳቡ አመንጪ ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክና የኢጃት አባላት በሙሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን፡፡ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን!!!

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ውበት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የተሰደድነውም በሰላም ሀገራችን ገብተን በአውደ ምህረቱ ተገኝተ እድናመሰግነው እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว +22

    This is the unity. You can break anything. Please stand together for freedom and peace for all over Ethiopian.

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +5

    አንፈርዓጹ ሰባሰገል🙏
    አምኃሆሞ አምጽኡ መድምመ
    ❤❤❤ አንፈርዓጹ ሰባሰገል❤❤❤

  • @merontamrat1528
    @merontamrat1528 ปีที่แล้ว +12

    No words beka 😢እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይመስገን❤❤❤❤

  • @samrawitgebreegziabher9652
    @samrawitgebreegziabher9652 ปีที่แล้ว +24

    This is how we should always celebrate the Birth of Our Lord Jesus Christ

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ቲቪ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @KidanNardos
    @KidanNardos 3 วันที่ผ่านมา

    እነዚ ጳጳስ ቢቀየሩ ነዉ እሚሻለዉ እንደ ባይድን ምላሳቸዉን ያዝ ያዝ እያረጋቸዉ ነዉ:: ሀሳባቸዉን ይዘዉት ሄዱ ሳንሰማቸዉ 😢😢

  • @takelezewdie892
    @takelezewdie892 ปีที่แล้ว +2

    ገሬ ቲቪ እጅግ አርገን እናመሰግናለን Live ከማሳየታችሁ በላይ ግጥሙን መፃፋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን መልካም የገና በአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayeneshtachebele686
    @belayeneshtachebele686 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ የሀዋርያት እምነት ነች:: የመረጠን ፈጣሪያችን ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @KalkidanGeleta-y2p
    @KalkidanGeleta-y2p 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤መልካም የጌታ ልደት በዓል ይሁን ልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +4

    ተወልደ #ኢየሱስ በቤተልሔም❤
    ተወልደ #ኢየሱስ በቤተልሔም❤ ዘይሁዳ በቤተልሔም❤❤❤❤
    አዋልደ ጢሮስ 'አሜሃ ይሰግዳ' በቤተልሔም❤❤❤❤❤❤

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 ปีที่แล้ว +5

    ተመሰግን አምላኬ ይህንን ያሳየህኝ!!!
    አንድ ቀን ከእነርሱ ጋር አብሬ እንድዘምርልህ አድርገኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳችሁ በዚህ ሰአት ፕሮግራሙ ላይ መካፈል ላልቻልነው በቀጥታ ላካፈላችሁን ሃገሬ ቲቪን እናመሰግናለን

    • @zemenugezu7446
      @zemenugezu7446 ปีที่แล้ว

      በእናንተ ላይ የእውቀት ብልጭታ እየሰጠ እኛን እድናከብረው የፈቀደ የቤተልሔሙ ሕፃን ይክበር ይመስገን

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

  • @berihunyimer7412
    @berihunyimer7412 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን እግዚአብሄር ይስማን እንደበደላችን አይደለም እንደሱ ቸርነት ነው እንጅ ሳንጠፋ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ፥ዝማሬ አምላክን ብቻ የሚያመሰግን፥ ዘማርያኑ፥ለፈጣሪ ካላቸው ንጹህ ፍቅር፥ የተነሳ በየግላቸው ልብስን አሰፍተው፥ያደረጉት፥ በመሆኑ፥ ደስ ይላል። በእምነት ስለመዳን ያላቸው አቋምና የውስጥ አገልጋዮቹ አስከፊ ሙስና ሲታሰብ ግን፤ ከድራማ ያለፈ ትርጉም የለውም!!

  • @EluElu-b5e
    @EluElu-b5e 3 วันที่ผ่านมา

    ወይ መታደል ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤️ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑሮ

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን ปีที่แล้ว +5

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው❤ እንዴት ይሀን ከመሠለ ሀይማኖት እንዴት ሠው ይወጣል??

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว +3

    ልቤ በሐሴት ተሞልታለች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ❤መልካም በአል❤💒💯☑🌻🌻♥

  • @sisaz3116
    @sisaz3116 3 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ተወለደ የአለም መዳኒት🙏🙏🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን በረከተዎት ይደርብን🌹❤🌹🌹❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማን መድኃኔያለም ነፍሳችን ሐሴት አድርጋለች

  • @melatgetachew464
    @melatgetachew464 ปีที่แล้ว +1

    Enkuanm ortodox honkugn embete dingl mariyam kbr misegana yegebat.temesgen yne geta .egizabher yemesgennnnnn❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleTemesgen
    @SebleTemesgen ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ሀገሬ ቲቪ እናመሰግናለን ። ለመላው ለኦርቶዶክስ የተዋህዶ እምነት ተከታዬች መልካም የልደት በዓል ይሁንልን ።አሜን

  • @yeshimebetbirhanu1327
    @yeshimebetbirhanu1327 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይህም ሲያንሰው ነው ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን አሜን፣ልቤ በሀሴት ሞላ።❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @RahelShiferaraw-pc1oz
    @RahelShiferaraw-pc1oz ปีที่แล้ว +1

    ተፈስሒ ቤተ ክርስቲያን ተፈስሒ ቤተ ስላሴ ኦርቶዶክሳዉያን ልጆችሽ ብዙ ናቸዉ ገና እንበዛለን "የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉ በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን"የድንግል ልጅ የተባረከ ይሁን

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አደረስን. ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሐይማኖቶችንና አገራችን ጠብቅልን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว +6

    ❤እንኳን አብሮ አደረስን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ስለሁሉም የተመሰገነ ይሁን!

  • @samsondemissie5866
    @samsondemissie5866 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሓር ይመስገን ይችን ቀን ስለስጠን

  • @U8fhv
    @U8fhv 3 วันที่ผ่านมา

    አይ አለመታደሌ አይ ስደት😢😢😢😢😢😢

  • @SimretZemadim
    @SimretZemadim ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!!

  • @ALEMTSEHAY1888
    @ALEMTSEHAY1888 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ enkon adrsachu

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ❤እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ በቤቱ ያፅናን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን ለአመቱ በስላም ያድርሰን

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotworku5590
    @haimanotworku5590 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ያደረሰን እግዚያብሔር ይክበርይመስገን

  • @AlemeTsahyeTesegaye
    @AlemeTsahyeTesegaye 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest วันที่ผ่านมา

    ተመሰገንንንንንን😢💞💞💞💞💞💞💖🤲🤲🤲

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤😢

  • @FiyoriAlem-q2c
    @FiyoriAlem-q2c 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yene Orthodox 😘😘😘

  • @elsakassie8121
    @elsakassie8121 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤ ሀገሬ

  • @bizachame7475
    @bizachame7475 ปีที่แล้ว

    agere tv enamesegnalennnnnnn

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 ปีที่แล้ว +1

    Hagere Tv Egzeabher Abezeto Yebarekachehu Betam Newu Yemenamesgenewu Yehen Yemsele Leben Yemimarek Hulem Behon Tebelo Yemenafek Zegjet Selastelalefachehu Enamesegenachehualen

  • @birhanuo77
    @birhanuo77 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ እኝደሚል❤❤❤

  • @mierafassefa4635
    @mierafassefa4635 ปีที่แล้ว

    EGEZIABEHER YEMESGEN BALEMEHEDE ENE TEGODAHU KETAYU EDEME YESETEGN

  • @meseretgetachew7001
    @meseretgetachew7001 ปีที่แล้ว +5

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ❤

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶዬ 🙏🙏🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 วันที่ผ่านมา

    ይፍቱን አባታችን

  • @meronberhane3623
    @meronberhane3623 ปีที่แล้ว +4

    Wow so beautiful May God bless you all

  • @hermelame2770
    @hermelame2770 ปีที่แล้ว

    yemelaekitin taeme Zimare yasemalin. ejig yeteregaga siratun yetebeke yeEthiopia Orthodox Tewadhido mezimur..... yemelaekt zimare..................................

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፣ ይከበር ፣ይመሰገን !!!

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 วันที่ผ่านมา

    ከናተጋ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ
    ስደት መቼ ነው የሚለቀኝ አንዱን ስሞላ አንዱ ይጎላል በፀሎት አስብኝ

  • @WubenatMergia-ll1lw
    @WubenatMergia-ll1lw ปีที่แล้ว

    Glory to the Almighty Lord. I am the luckiest one to partook this marvelous event. Elilililililililiiiiiiiii

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሬ

  • @FasikaGebisa-j3e
    @FasikaGebisa-j3e ปีที่แล้ว

    Elililililili Egziabher yikber yimesgen enkuan legetachin lemedanitachin le Eyesus kiristos lidet Beal beselam aderesachu aderesen ...zimare melaktin yasemalin bebetu yanuren

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 11 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጲያ ባንዲራ አንድ እንኳ የሌለበት የስልብ ትውልድ ስብስብ፣ ጃንደረባው

  • @yemareshethailu533
    @yemareshethailu533 ปีที่แล้ว

    Semay ena midrn yefetere amlak yimesgen, lela mnm malet anchlm

  • @YeshiemebetKidane
    @YeshiemebetKidane ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @andualem5952
    @andualem5952 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @ediedi9927
    @ediedi9927 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ

  • @ketofm
    @ketofm ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Tesfaye-jw4jn
    @Tesfaye-jw4jn ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል!!!!!!!❤❤❤