ወርቅ ከሠማይ? || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 5 หลายเดือนก่อน +21

    አሰላሙአለይኩም ወገኖቼ!
    #ከ600 ባላይ ሰው በቀጥታ ያየው ሲሆን፣ #LIKE ያደረገው ሰው ቁጥር ግን በጣም ትንሽ ነው። ለሌሎችም እንዲደርስ LIKE & SHARE አድርጉ PLEASE 🙏🙏🙏❤

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቅመም የሆኑ አባት አላህ ያቆይልን ፈገግ እያልኩ በደስታ የምከታተለው ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙሏህ ሚንበሮች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabithussen2841
    @sabithussen2841 5 หลายเดือนก่อน +11

    Very good and Education Program we Love you ❤❤❤ keep it up

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt 5 หลายเดือนก่อน +9

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለ ነቢዩና ሙሐመድ

  • @shkuralumunimtechnician1455
    @shkuralumunimtechnician1455 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሏህ አሏህ
    ሰምተን ከሚሰሩት አድርገን ያረብ

  • @alikedir4293
    @alikedir4293 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @SamsungKalba-m2y
    @SamsungKalba-m2y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ አላህ ለሁላችሁም እረጅም አድሜ ከአፊያ ጋር ይወፍቃችሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ❤❤❤❤❤❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wl Wr Wb መሐመድ ሁሌም የሚታሰቀኝ አተነሐህ በጣም ሳቅ ትወዳለህ አላ ይጨሚሪሊህ ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 5 หลายเดือนก่อน +19

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሃመድ ፈረጅ ሁሴን ከዲር እና ሼኻችን በጉጉት እየጠበኳችሁ ነው

  • @ነኝያባትዋልጅ
    @ነኝያባትዋልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዙና እድሜና ጤና አነ መላው ቤተሰብ ጀዛኩመላህ ከይር በጉጉት የምጠብቀው ከሚሳ ምሽት የኔ አጎት

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش 3 หลายเดือนก่อน

    እኒህን ሸህ ሁሌም ብሠማቸው አልጠጌባቸው ከዳእዋቸው ጋር ጫዋታቸው ዲብርብን ያበራል አላህ ይጠውል ኡምሩኩም ያረብ ማሜ ሁሱ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ወንዲሞቼ❤❤❤

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክላህ ከይረን በጣም ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @ኡሙቢላል-ከ6ቘ
    @ኡሙቢላል-ከ6ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    ሸህ አላህ ይኸሊኩም ሌና ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ኸሚስ እስኪደርስ ነው እምቸኩለው ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @amaamm1745
    @amaamm1745 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤

  • @Mekaነኝየአዚዙባሪያአላህየ
    @Mekaነኝየአዚዙባሪያአላህየ 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ምርጥ ኡስታዝ ወላሂ ቢሰሙ የማይጠገቡ ምረሰጥ ዳአዋ አላህ ይጠብቅወት

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ የኢስላም ኑቁወች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 5 วันที่ผ่านมา

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላሁመ አሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሰለሙ አለይኩ ወረህመቱለሂ ወበረካቱ ሱብሐናሏህ የጉንዳኗዋ ታሪክ ግን በጣም ነው የገረመኝ ሰምቼው አላቅም

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ጀዛከላህ

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 5 หลายเดือนก่อน +2

    امين يارب🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ስታምሩ

  • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
    @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ዛሬ በሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassuhassen2372
    @hassuhassen2372 5 หลายเดือนก่อน +3

    we are waiting for you guys!!

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mushazdtv7591
    @mushazdtv7591 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ❤ አለ ኒእመቲል ኢስላም

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 4 หลายเดือนก่อน

    ስለስራ እና እራስን ስለመቻል የተነሳዉ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነዉ የሚሰራዉን ያበረታታል የተኛውንም ያነቃል አንድ የተቸገርኩበት ነገር አለ እየሰራ ጥሩ ገቢ እያገኘ በማንኛዉም ወጪ የማያግዝ ገንዘቡን ባንክ እየወሰደ የሚያስገባ አለ ወይ እራሱን ችሎ ወቶ ራሱን አይመራ ወይ አያግዝ እንዲያዉ እየሰራ የሰዉ ሸክም የሆነ ስላለ ሸሀችን በነዚህ ዙሪያም የሆነ ነገር ቢሉን እኔ በጣም የተቸገርኩበት ጉ ዳይ ስለሆነ

  • @EMUZMUBARKZ
    @EMUZMUBARKZ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀሚአን ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ሸይኽ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ይስጥልን

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed5688 4 หลายเดือนก่อน

    Aselamaleykum Werehmetulahi Weberekathu. Minberoch qetlubet tiru sira eyeserachhu new.
    Ahun lay Amana begna bemislimu mahbereseb sayqer betam eyetefa new.
    Bezih arhist laym programme bitseru betam tiru new yemil asteyayet alegn.
    Jezakelah.

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 4 หลายเดือนก่อน

    መሽአለህ ❤❤❤❤❤ አለህ ይጠቢቁት

  • @EnthusiasticLargeWaterfa-ey4ib
    @EnthusiasticLargeWaterfa-ey4ib 4 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአለህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ
    ስለጉዳኗ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁመአሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 5 หลายเดือนก่อน +2

    صلى الله الية وسلم

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 4 หลายเดือนก่อน

    Walykum aslme wrmtulhe wbrktu gazkum allhe kyr allhum amne

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምኣሏሁ ኸይረን ኣሏህ ያቆያቹ ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤❤❤

  • @zekiyaahmed4800
    @zekiyaahmed4800 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aslame alykume member በጥበብ የተሞላ❤

  • @ለምን
    @ለምን 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን ጅዛኩም ላህ❤❤❤❤

  • @abdulwahidAdem-j4r
    @abdulwahidAdem-j4r 4 หลายเดือนก่อน

    Allah yaqoylin sheh lewetatoch betam tasifeligalachu liyu asitemarinachu 😊

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤

  • @nassersaeed4164
    @nassersaeed4164 4 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah welahi ewnet new eskahun sera lay new yalehu gen yehen sesema yebase morale be morale aderegachun alhamdulilah JZK

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 5 วันที่ผ่านมา

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለል ወሳህለን ውድ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይር።!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 5 หลายเดือนก่อน

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነቢዩና ሙሀመድ ❤❤❤ ሼሁና አላህ ይጠብቆት

  • @ayeshabaye2447
    @ayeshabaye2447 5 หลายเดือนก่อน

    So true the sky only gives us rain ☔️ not gold 👍👍👍

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂ አለኒኢመተል ስላም ጀዛኩምሏሂኽይርን 🌺🌺❤❤💐💐🌷🌷

  • @kheriayusuf
    @kheriayusuf 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen 🤲🤲🤲

  • @EZedin1234
    @EZedin1234 5 หลายเดือนก่อน

    Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu. Shaik mashaallh good and quality idea tanx.

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c 4 หลายเดือนก่อน

    Shekhachin jezakumallah ustaz wendim mohamed ferj 1 TIYAKE alegn leshikhachin beyemengedu jelabiya lebesew tengna honew chatachew eyekamu sewen mileminu endet yitayal ?mines mederg alebet???ebakachu melsun

  • @mehadiabdo4276
    @mehadiabdo4276 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሕ ።ሼኻችን የሚናገሩት ለሁሉም ተመልካች በደንብ ይገባዋል። ሁሴን እና ማሜ እንደው ዝም ብላችሁ ብትሰሙ ። በጣም ታናድዱኛላችሁ!!!

  • @mekiya-zx6cx
    @mekiya-zx6cx 4 หลายเดือนก่อน

    S.A W❤❤❤❤❤

  • @hamzic3230
    @hamzic3230 4 หลายเดือนก่อน

    Asalam Alykum
    ቪዲዮው ላይ ያለውን የትዊተር logo update አድርጉት 🙏

  • @AliHamza-wg5dg
    @AliHamza-wg5dg 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please Interruption Kenesu…Lelaw harif new…weyim bechachewen lela program yesrulen…altegebnachewem

  • @mushazdtv7591
    @mushazdtv7591 5 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ

  • @NesruEdris
    @NesruEdris 4 หลายเดือนก่อน

    ዓጂብ ሱብሐነላህ የጉንዳንዋ ነገር ወላሂ ሚዓጅብ ነገር ነው ይዓጅበኝ ይዓጅበኝና መልሶ ዕጅብ ይለኛል ኣሉ ኣጎታችን

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ,ወአለይኩምአሰላም

  • @QaudirMuhdin
    @QaudirMuhdin 4 หลายเดือนก่อน

    Aselamualeykum Lamberet Menahatiya Adis Mesjid Bota Yetesete Neber Botaw Teyizual Maseriya Silele Ye Alah Bet New Engdih Miyagz Kale Endtastawusuln Enteykalen

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 5 หลายเดือนก่อน

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu ameni yarbi jazaki allha kayri inshallah ❤❤❤ allha yixbqachu

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 4 หลายเดือนก่อน

    አህልንወንዲምች ❤❤ ኡስታዝን

  • @FetiyaJemal-w2o
    @FetiyaJemal-w2o 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩምየት መጠየቅ እዳለብኝ ሰላላወኩ ነው ለቁርአን ትርጉሙ 300 ብር በአካውንት አስገብቼ ቁርአኑ ግን አልተለቀቀልኝም 7:23 7:24

  • @FetiyaJemal-w2o
    @FetiyaJemal-w2o 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩምየት መጠየቅ እዳለብኝ ሰላላወኩ ነው ለቁርአን ትርጉሙ 300 ብር በአካውንት አስገብቼ ቁርአኑ ግን አልተለቀቀልኝም

  • @sema1506
    @sema1506 29 วันที่ผ่านมา

  • @AbduDegol
    @AbduDegol 5 หลายเดือนก่อน +1

    Aselamu aleykuim ..

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 4 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላይ የሸህ. እንዲያውም ሙሀመድ&ሁሴን ጀዛአኩም ከእላህይረን ሸህ በጉጉት እም ጠብቀው ብሮግራም

  • @ahemdineosman7386
    @ahemdineosman7386 5 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb Mehamd ena Hussen ebakachu shekun lemndenew metakuwartuwachew enesmabet enje

    • @munaali2129
      @munaali2129 4 หลายเดือนก่อน

      They love talking too 😊 especially Mohamed, he is assistant 😅 they can’t be quiet 🤐

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @edris853
    @edris853 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምወአሊኩም

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ😂

  • @NesruMah
    @NesruMah 4 หลายเดือนก่อน

    Ohh Shaik you’re one of my best am sorry to say this but am going to…I think you are calling towards duniya it’s to much little bit comedown it’s extreme please! Allah knows JazakAllah!

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ehhhhh and sew ye amet demewezin belag be Allah keschew alehu

  • @californa6827
    @californa6827 4 หลายเดือนก่อน

    መሀመድዬ ሁሴንዬ ምነው የኔን ጥያቄ ለዑስታዝዬ ያላቀረብከው ጅምዕ ስላት

  • @californa6827
    @californa6827 4 หลายเดือนก่อน

    አስላም አለይኩም ወራህመዝቱ ላይ ወበረካቱ መሀመድዬ ሁሴንዬ ምነው የኔን ጥያቄ ለዑስታዝዬ ያላቀረብከው ጅምዕ ስላት

  • @AbduDegol
    @AbduDegol 5 หลายเดือนก่อน +1

    Like and share adergu ..🙏🙏

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 หลายเดือนก่อน

    ከኸጉዳን ያነሰ ሰው አንኡን ያሸክ ወላኢ በጉኡጉት ነው እምጠብቀሁ ጥሩ ዳዋአ ነው በተለይ ለወጣቱ ሰንፎል

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 5 หลายเดือนก่อน

    እኔምጨቆኛልዱአዐድርጉልኝሸኻችአሏህረዠምእድሜይሥጠዎት

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 5 หลายเดือนก่อน

    ሀገርሠላምአጣን

    • @emann7734
      @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    ሸይኽ እኔ ያበደርኩት ገንዘብ ለመጠየቅ እየተሳቀቅኩ غريب ‏‪25:50‬‏ ‏‪25:50‬‏

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክክክል

  • @yasinmohamed7308
    @yasinmohamed7308 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናንተ ይሁን ያጀማአ

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    ሸይኽ እኔ ያበደርኩት ገንዘብ ለመጠየቅ እየተሳቀቅኩ غريب

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 4 หลายเดือนก่อน

    Aslmalekm

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ቡክራ ጁምዐ ኢጃዛ በስራ ለመስራት አለመነሳሳት ባልከው መውዱው አንዳንድ ወንድሞች እስርስር ብለው እቤት ቁጭ ይላሉ ግራ ግብት ይለናል الله يفرج

  • @sfdrgd6154
    @sfdrgd6154 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abdumom3027
    @abdumom3027 5 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም❤

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 4 หลายเดือนก่อน

    ለእህቱጎድሥጋአብልቷትሢሞትአንተጎድንሥጋሞድልኝባሏሞቶባታልላላቅሣትላይቴአለችይባላል

    • @euekgdjdyth2270
      @euekgdjdyth2270 4 หลายเดือนก่อน

      ከፊቴእሚለውንሥቸውነው

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wl Wr Wb ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 5 หลายเดือนก่อน

    ❤አው እኔን አንዳ ሰው ነኝ ምንም አሳክልኝም ልክ ማሜ❤

  • @SemiraMusema-u9h
    @SemiraMusema-u9h 4 หลายเดือนก่อน

    Ye are far tom mech new

  • @Maryam-q6r4f
    @Maryam-q6r4f 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alikedir4293
    @alikedir4293 4 หลายเดือนก่อน

    ቀኑን ሙሉ ብሰማቸው የማይሰለቹኝ ወላሂ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 4 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ ተበዳሪ መከራ ነው ሲቀበሉ አባብለው ይቀበላሉ አምጡ ሲባሉ ግልምጫውም ስድቡም የጉድ ነው እኔማ ሰልችቶኝ ዝም አልኩ አምጡ ማለትም ሰለችኝ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 4 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ሑሴኖ ወደህ ኣይደለም በሬን የፈራሀው ወደላይ ሲያነሳ እንደማያስብ በተግባር ኣይተህ ነው 😅😅😅😅

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 5 หลายเดือนก่อน

    Hi🎉

  • @Ruqya-n7g
    @Ruqya-n7g 5 หลายเดือนก่อน

    አይሸህ አሁን አበዳሪው ነው ሚደበቀው የሚሸማቀቀውም

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 4 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ነው እነሱማ ለምን ፈለግሽው ይላሉ 😢

  • @Abduselamk
    @Abduselamk 5 หลายเดือนก่อน

    Aslamu aleykum

  • @mesudayeda3135
    @mesudayeda3135 5 หลายเดือนก่อน

    QURAN AS A BUSINESS?!?!?

  • @ኡሙቢላል-ከ6ቘ
    @ኡሙቢላል-ከ6ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    ሸህ አላህ ይኸሊኩም ሌና ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ኸሚስ እስኪደርስ ነው እምቸኩለው ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @FetiyaJemal-w2o
    @FetiyaJemal-w2o 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩምየት መጠየቅ እዳለብኝ ሰላላወኩ ነው ለቁርአን ትርጉሙ 300 ብር በአካውንት አስገብቼ ቁርአኑ ግን አልተለቀቀልኝም

  • @الشاطريايمن
    @الشاطريايمن 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤