እናቴ ፍቅረኛዬን ስታይ ራሷን ሳተች || የጠፋችዉ ልጇ መሆኗን አወቀች አስገራሚ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • Amazing love story. የአመቱ አስደናቂ የፍቅር ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #የሰላም_ገበታ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    When my mother saw my girlfriend, she fainted. She found out that it was her lost daughter. Amazing love story.
    እናቴ ፍቅረኛዬን ስታይ በድንጋጤ ራሷን ሳተች። የጠፋችዉ ልጇ መሆኗንም አወቀች። አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።
    የሰላም ገበታ። የእርቅ ማእድ። የፍቅር ክሊኒክ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 14

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  8 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ፍቅረኛዬን ስታይ በድንጋጤ ራሷን ሳተች። የጠፋችዉ ልጇ መሆኗንም አወቀች። አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ 😂😂😂ስልክሽን አሰረውም ፈታውም አሆንሽም ምንም አጠቅምሽም ተይው😂😂😂አይ ፍቅር 😭

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪዬ ፊልም ነዉ በለኝ የአንተ ደሞ ከፋ😢😢😢 5አመት ሁሉ ጠብቆ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሚዬ የፍቅር ክሊኒክ ቀረ እንዴ??አዲስ አይሆንም ብዬ ነው ምክንያቱም ብሬ ካናዳ ነው

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 8 หลายเดือนก่อน

    Hi yefeker clinic 👍

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣቹ🎉

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 8 หลายเดือนก่อน

    Weyenie meles asetatachiu yasetelal beselet yelachium

  • @user-re9ir8xs8c
    @user-re9ir8xs8c 8 หลายเดือนก่อน

    የፍቅርክሊኒኮችአሉእዴ. ሰምቻቸውአላቅም

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቀልድ ወይም ድራማ 😅😅😅

  • @mehrettekle929
    @mehrettekle929 8 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @nefissaredi6723
    @nefissaredi6723 8 หลายเดือนก่อน

    እንዲህአይነቱ ታሪክ ለሚዲያ ስለማይበቃ እንጂ አለወፎ አልፎ ሲፈጠር ታይቶአል ልበወለድ ብታ አይደለም በተለይ በወላጆች መለያየት ምክንት የማይገናኙ ከሆነ ይፈጠራል

  • @user-qy3iu3fx2i
    @user-qy3iu3fx2i 8 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @nefissaredi6723
    @nefissaredi6723 8 หลายเดือนก่อน

    እርግጠኛ ለመሆን DNA ቢያሰሩ ይመረጣል የታሪክ ምየመልክም ተመሳሳይነት ሊኖር ይችላል