Sami: Melkam Neh [ ለኔ መልካም በማድረግ የታወቀው]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Sami adoring God by saying ' You are known of doing good to me, even before I was made in my mother's womb.'
    God is always good! Amen.

ความคิดเห็น • 151

  • @AlmazDebiso
    @AlmazDebiso 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንህ ይባረክ ዘመን ተሻጋር መዝሙር

  • @yosephshega5961
    @yosephshega5961 ปีที่แล้ว +3

    Yezemenu yekine tekebay ina zemari abo Eyesuse Yibarkih.

  • @DinaolAg
    @DinaolAg 7 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴት ብዬ ልጀምር ቃላት አጣው ጌታ ሆይ ስላንተ😢😢😢😢

  • @estifanoszeregabir1792
    @estifanoszeregabir1792 3 ปีที่แล้ว +17

    THIS MEZMUR CAME TO ME AT THE RIGHT TIME AND SITUATIN .THE LORD IS PRACTICALLY GOOD.HE IS ALWAYS GOOD.AMEN.

  • @samuelmanamo6682
    @samuelmanamo6682 6 ปีที่แล้ว +12

    Through whatever situation am passing through you are always Good good father.(Jerm 29v11)

  • @cadarus75
    @cadarus75 13 ปีที่แล้ว +21

    I DO HAVE RESPECT OF ETHIOPIAN MUSIC. I AM FROM SOMALI. THIS MUSIC IT TOUCHE MY HART.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +5

      It is gospel worship the abundance of the Lord

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 ปีที่แล้ว +16

    የሰማይ አባት ፀጋን ይጨምር ልህ❤😂

  • @filmonmusic1995
    @filmonmusic1995 11 หลายเดือนก่อน +2

  • @MhretaltayeMhret
    @MhretaltayeMhret ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረክ

  • @beilulcesare9641
    @beilulcesare9641 ปีที่แล้ว +4

    The intro 😍😍😍I don’t know why this blessing song remind me of my father ❤

  • @haanjjaxxaworqeemedia3593
    @haanjjaxxaworqeemedia3593 7 ปีที่แล้ว +6

    አቤት መልካመምነትየያስገርማል ዘዝመም ብዬ ተመሰገነን ልበልህ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @filmontesfay9703
    @filmontesfay9703 5 ปีที่แล้ว +7

    ❤️🎶🎥Sami,Samuel Tesfamichael you’re so creative, wonderful, blessed and positive gospel singer,musician,etc... Keep it up!

  • @Sisaytsegaye-f6y
    @Sisaytsegaye-f6y ปีที่แล้ว +4

    I love this song 🎵 ❤ 😭

  • @deressefekede9933
    @deressefekede9933 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @feyesa12
    @feyesa12 10 ปีที่แล้ว +5

    Sami and all musicians, God bless you!

  • @gigisolo3579
    @gigisolo3579 9 ปีที่แล้ว +5

    God bless you Sami! Love this song.

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub 7 หลายเดือนก่อน +3

    Amen huligizem gata melikam new tabarekulign ewedachuwalewu wenidimoche❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @giftiabate4961
    @giftiabate4961 7 ปีที่แล้ว +2

    melkame becha ayegeletsewem wede. samiye egzabhire yebarekeh endite dase yamil mezmur nawe

  • @tamiruregassa109
    @tamiruregassa109 ปีที่แล้ว +1

    Yes, God Is Good allllllllllll...the time. ammen!!!

  • @zerihunabebe546
    @zerihunabebe546 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁል ጊዜ ለኔ መልካም ነህ

  • @BeyenEndale
    @BeyenEndale ปีที่แล้ว +1

    የስማይ አምላክ ይባርክህ

  • @salemtesfamariam7871
    @salemtesfamariam7871 3 ปีที่แล้ว +41

    እንዴት ፡ ብዬ ፡ ላመስግንህ ፡ ለእኔ ፡ ስላደረከው ፡ ሥራ
    ከየት ፡ ጀምሬ ፡ ልዘርዝረው ፡ ልተርከው ፡ በየተራ
    ኧረ ፡ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ላመስግንህ ፡ ለእኔ ፡ ስላደረከው ፡ ሥራ
    ከየት ፡ ጀምሬ ፡ ልዘርዝረው ፡ ልተርከው ፡ በየተራ
    ቃላት ፡ ባጣ ፡ የቱን ፡ ጀምሬ ፡ እንደምጨርስ
    ሁለንተናዬ ፡ አንተን ፡ ያመስግን ፡ ሥራህን ፡ ያወድስ
    ኦ ፡ ቃላት ፡ ባጣ ፡ ከየት ፡ ጀምሬ ፡ እንደምጨርስ
    ሁለንተናዬ ፡ አንተን ፡ ያመስግን ፡ ሥራህን ፡ ያወድስ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ እያሉ ፡ ዘመሩልህ ፡ ወንድሞቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ ልበልህ ፡ እኔም ፡ ተስማምቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ እያሉ ፡ አዜሙልህ ፡ ወዳጆቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ ልበልህ ፡ እኔም ፡ ተስማምቼ
    ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀው (፪x)
    ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው (፪x)
    ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያውቀዋል
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግልኝ ፡ እንደሌለ
    ሀገር ፡ ሁሉ ፡ ያውቀዋል
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግልኝ ፡ እንደሌለ
    ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
    በእናቴ ፡ ማህፀን ፡ ሳለሁ ፡ አጥንቶቼም ፡ ሳይዋደዱ
    ደፋ ፡ ቀና ፡ ስል ፡ አድጌ ፡ እግሮቼም ፡ ቆመው ፡ ሲሄዱ (፪x)
    ሳልፈጠር ፡ የተፈጠሩ ፡ ቀኖቼን ፡ ያየህ
    መልካም ፡ እየሆንክ ፡ እስከ ፡ ዛሬ ፡ እኔን ፡ እረዳህ (፪x)
    መልካም ፡ ነዉ ፡ እያሉ ፡ ዘመሩልህ ፡ ወንድሞቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ ልበልህ ፡ እኔም ፡ ተስማምቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ እያሉ ፡ አዜሙልህ ፡ ወዳጆቼ
    መልካም ፡ ነዉ ፡ አየሁህ ፡ እኔም ፡ በሕይወቴ
    ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማድረግ ፡ የታወቀው (፪x)
    ለእኔ ፡ መልካም ፡ በማሰብ ፡ የታወቀው (፪x)
    ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያውቀዋል
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግልኝ ፡ እንደሌለ
    የሚያውቀኝ ፡ ያውቀዋል
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ የሚያደርግልኝ ፡ እንደሌለ
    ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
    ተመስገን ፡ ተመስገን
    ተመስገን ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ተመስገን ፡ ልበልህ
    ተመስገን ፡ ለዘለዓለም
    ተመስገን (፪x)

  • @flagotmarkos9214
    @flagotmarkos9214 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, I am in love with this song

  • @justinturnedo5162
    @justinturnedo5162 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሳሚዬ
    ዛሬም ይሄን መዝሙር ስሰማ እንደ አዲስ ነው የምባረከዉ🙌🙏🙏

  • @masaladiayala
    @masaladiayala ปีที่แล้ว +1

    Sami tabrke eg yebrke absolutely!

  • @thuit77
    @thuit77 11 ปีที่แล้ว +5

    I believe I heard to his album for at least 100 times, and still listening to it. I love his words . So true. God bless

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 11 ปีที่แล้ว +2

    yea ! GOD! is good the time!!sammy and all the good wishers GOD BLESS YOU>>>

  • @musej6
    @musej6 6 ปีที่แล้ว +1

    ሁል ጊዜ መልካም ነህ ለኔ.......

  • @abegapapyo
    @abegapapyo 14 ปีที่แล้ว +4

    Wow!!! what an incredibles song is that, Bless you bro, you did great and continue this without bumps.
    Many Blessings

  • @nanitadesse3348
    @nanitadesse3348 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለኔ ስላረከው ስራ አበዬ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wusha100
    @wusha100 13 ปีที่แล้ว +2

    love this song and love you too Sami. God bless you more than ever.

  • @SamesonAschalew
    @SamesonAschalew 8 หลายเดือนก่อน +1

    hufff samiye tebarek

  • @getinetz
    @getinetz 11 ปีที่แล้ว +5

    Oh God Glory be to Your Holy name. Blessing up on Sami!

  • @MariHadgo
    @MariHadgo 2 หลายเดือนก่อน

    Sami tebark mezmerh geta kceamy yetcth yechmerlh betam yeabzleh blessed

  • @getachewhailu4214
    @getachewhailu4214 2 หลายเดือนก่อน

    ሳልፈጥር❤የተፈጠሩ ቀኖቼ ያየህ ❤❤❤

  • @wubahubba
    @wubahubba 14 ปีที่แล้ว +3

    god bless you. this mezmur always make me cry and miss my homecountry ethiopia. may gods blessing rest over us!

  • @abuHarun-v5b
    @abuHarun-v5b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ህያው እውነተኛው አምላክ አላህ ወደ ቀጥተኛው የዘልአለም ሂወት ወደሆነው ኢሰላም ይምራህ ሳሚየ

    • @Biniam_Kelbesa
      @Biniam_Kelbesa 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ አሁን ባለህበት እምነት ውስጥ የዘላለም ህይወት አለህ? ካለህ እስኪ እንደሚከተለው አይነት አንድ ቃል ከመጽሀፋችሁ ላይ ስጠን?
      ዮሀንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      አመሰግናለሁ

  • @lelisebekuma4112
    @lelisebekuma4112 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ነው

  • @lidialidia9661
    @lidialidia9661 9 ปีที่แล้ว +5

    God Bless You Sami

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኔ መልካም አባት ኢየሱስ እወድሀለዉ

  • @yoniwilde4878
    @yoniwilde4878 8 ปีที่แล้ว +2

    what a wonderful song!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Amharicbibleapp
    @Amharicbibleapp ปีที่แล้ว +1

    That is amezing❤❤❤

  • @mathewosabiso7876
    @mathewosabiso7876 11 ปีที่แล้ว +1

    Enam tesmameshalu hulegza lena MALEKAME NAWU

  • @nardi485
    @nardi485 3 หลายเดือนก่อน

    ሳልፈጠር የተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ uff yene geta😭😭

  • @BetamuBasango
    @BetamuBasango ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @MICHALE24
    @MICHALE24 15 ปีที่แล้ว

    t´s nice voice and belssing song sami hulegzi lani malkme nahe amennnn !!!!
    God belss uuuu!!!!!!!

  • @HANY9754
    @HANY9754 14 ปีที่แล้ว

    sami god bless u greet song my God bless with more songs and i like your stayl

  • @beniamalemayehu53
    @beniamalemayehu53 9 ปีที่แล้ว +1

    for me wow my God you are the first one.Melkam Neh,neh ,neh,neh,neh,neh.................................

  • @teramajabreham5676
    @teramajabreham5676 10 ปีที่แล้ว +1

    He is right, Only Jesus can do it!

  • @senaittsegay9624
    @senaittsegay9624 7 ปีที่แล้ว

    Amen dady melkam neh lena

  • @adyamtedros1548
    @adyamtedros1548 2 ปีที่แล้ว

    So powerful song bless u more samiye 🥰🥰❤❤

  • @natnaelgirum5516
    @natnaelgirum5516 2 ปีที่แล้ว

    This Mezmur blessing all the way 💕

  • @sarasime265
    @sarasime265 9 ปีที่แล้ว

    ohh geta hoy malkam neh libal Ameeen god bless you sami

  • @birikititale4428
    @birikititale4428 11 ปีที่แล้ว

    Amen! God is good! God bless you Sami! Thank you Holy Spirit for your gift!

  • @GFMM1
    @GFMM1 14 ปีที่แล้ว

    Power full ,bless you sami may the lord increase you in every direction of your life

  • @semerenat8439
    @semerenat8439 12 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkeh Sami..

  • @dainoraaukstiejute2395
    @dainoraaukstiejute2395 8 หลายเดือนก่อน

    Love this song so much❤

  • @zemzemdinato7331
    @zemzemdinato7331 12 ปีที่แล้ว

    TEbarek sami Its amazing song

  • @yeabayen59
    @yeabayen59 13 ปีที่แล้ว

    oh this is just an amaizing song .... God bless sam

  • @frtuna2013
    @frtuna2013 11 ปีที่แล้ว

    i love sami's song ,so amazing and heart touching ,more blessed

  • @tamiratkachinekachine7977
    @tamiratkachinekachine7977 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏 🙌

  • @meseretanty
    @meseretanty 11 ปีที่แล้ว

    Bless you brother sami!

  • @changeishere2008
    @changeishere2008 14 ปีที่แล้ว

    Thank You jjyonyo for posting this song.

  • @mertamerta3378
    @mertamerta3378 9 ปีที่แล้ว

    hoooooo geta iyesus kibribta
    Sami yibzliha

  • @ሀበሻዊ-ዸ4ጠ
    @ሀበሻዊ-ዸ4ጠ 3 ปีที่แล้ว

    bless you sami

  • @fatjo684
    @fatjo684 11 ปีที่แล้ว

    wow betam semat emenaka mozek naw
    i love it is so amizing

  • @liluv1987
    @liluv1987 13 ปีที่แล้ว

    Love it! God bless u Samuel, and everyone involved in making it happen! Amazing song

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 7 ปีที่แล้ว

    stay blessed my brother.so blessings

  • @Ethopiy
    @Ethopiy 2 หลายเดือนก่อน

    Degagime.bisemi.ayiselechim.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉xaga.yabizaki

  • @birhanmulugeta1896
    @birhanmulugeta1896 6 ปีที่แล้ว +1

    God blisse you!!!

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 10 ปีที่แล้ว +1

    Yes God is good all the time. God bless you all!

  • @salamekebede5426
    @salamekebede5426 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen tbrk

  • @begitadesyebelen9731
    @begitadesyebelen9731 9 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @mohamedmustafa1593
    @mohamedmustafa1593 9 ปีที่แล้ว

    Praise God🙌

  • @yegetalejnegn9847
    @yegetalejnegn9847 12 ปีที่แล้ว

    really blessing

  • @degeneshhaile8929
    @degeneshhaile8929 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @isoyeso.777
    @isoyeso.777 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ Haleeluyaa

  • @abnetzewde8263
    @abnetzewde8263 9 ปีที่แล้ว

    God bless

  • @eyobmoges74
    @eyobmoges74 11 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS

  • @GTPv2
    @GTPv2 10 ปีที่แล้ว +3

    god is love

    • @8127-l3w
      @8127-l3w 7 ปีที่แล้ว

      Dream league Soccer

  • @Miret-z4e
    @Miret-z4e 2 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barakatj.5673
    @barakatj.5673 9 ปีที่แล้ว

    tabark awo malkami now getiy abzito yibark!!!!!!!!!!!

  • @tgzenach1472
    @tgzenach1472 8 ปีที่แล้ว

    eniem malkam elewalew tesmamchie haleluya

    • @tigistabera7671
      @tigistabera7671 8 ปีที่แล้ว +1

      i love you Amen Amen Amen Tabarikuuu

  • @fafadji7771
    @fafadji7771 12 ปีที่แล้ว +1

    Super

  • @bezaasefa1602
    @bezaasefa1602 11 ปีที่แล้ว

    AMEEEEEEEEEEEEEEN

  • @jjyonyo
    @jjyonyo  14 ปีที่แล้ว

    @henock2000 It is true bro, this song of Sami is so blessed... him acknowledging the goodness of God ... It is amazing that God is good all the time for us even before we were conceived

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 6 ปีที่แล้ว

    tebark

  • @changeishere2008
    @changeishere2008 14 ปีที่แล้ว

    Melkam Neh Geta Eyesus

  • @teacherdawit
    @teacherdawit 10 ปีที่แล้ว

    good song

  • @workichoable
    @workichoable 11 ปีที่แล้ว

    salfetee yetefeteru qenochen yaayaaa !!!!!

  • @teferitadessekusheno
    @teferitadessekusheno 9 ปีที่แล้ว

    I.d Like sing and listen it

  • @abebayewyilma1441
    @abebayewyilma1441 7 ปีที่แล้ว

    amen

  • @henokbereke735
    @henokbereke735 5 ปีที่แล้ว

    Amen❤❤❤❤

  • @JgIh-q2t
    @JgIh-q2t ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeeeen

  • @tanyahanna6523
    @tanyahanna6523 6 ปีที่แล้ว

    Brian Peterson Sami Person, it's his soul

  • @amsalutulu7681
    @amsalutulu7681 12 ปีที่แล้ว

    melkamu GEta milkam un hulu aygudlbh . sami tbark

  • @measso1
    @measso1 9 ปีที่แล้ว

    johova shalom

  • @firewadmasu553
    @firewadmasu553 10 ปีที่แล้ว

    god bless you God is always good! Amen

  • @hanni.jesusbaye4141
    @hanni.jesusbaye4141 8 ปีที่แล้ว

    amennnnn

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ ለኛ ሁልጊዜ መልካም ነው ሳሚዬ ተባረክክክክክክክክ

  • @girmasarafina5681
    @girmasarafina5681 10 ปีที่แล้ว

    same is a kind of my song singer in amharic christian song ;he is jest the best for eva. he is not that he sings for fell the album but to reach a soul of samebody