Ethiopia: ኧረ ኡኡኡ ይሄን ታሪክ ስትሰሙ ምን ይሰማችሁ ይሆን? የባለታሪኳ መስታወት መራር ህይወት። |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • @SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

ความคิดเห็น • 353

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +33

    ችግሩኮ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ተብየው ለገዳዮች ለደፋሪዎች ለአጭበርባሪ ሌቦች ጥብቅና የሚቁም መሆኑ ነው ምን ፍትህ አለ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +68

    እኔ የገረመኝ ባለትዳር ወንድ ላይ ምትንጠለጠሉ ሴቶች ናችሁ! እናንተ ተደርባችሁ እንደገባችሁ ነገስ በናንተ ላይ ሌላ እንደምትደረብ እርግጠኛ መሆን አለባችሁ፣ የባል ቤተሰብ የሆናችሁ የልጃችሁ ሚስት ስትበደል ምትተባበሩ ቤተሰቦች እንደው የናንተ ልጅ ብትሆንስ??? እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።

    • @ፅናት-ኈ6ፀ
      @ፅናት-ኈ6ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ኣስተዋይ

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

      እረበጣም.እውነት.እኔምሴትነኝ.ግን.እኛሴቶች.አዳንዴ............. .......

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +1

      @Elsabet Damen በትክክል

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ማር

    • @mindabeletshiachew5652
      @mindabeletshiachew5652 3 ปีที่แล้ว

      አይ የኢትዮጵያ ወንዳ ሆሉ ብርቅ

  • @hawanuramin6602
    @hawanuramin6602 3 ปีที่แล้ว +32

    ቤተሰብ ያልወደደው ትዳር ውስጥ አትግቡ

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል በስተመጨረሻ መከራው ከራስ አልፎ ለእነሱ ነው ።

    • @zelalembililign1990
      @zelalembililign1990 2 ปีที่แล้ว

      አልስማማም የሰዎቹ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው አታይም እናትና አባቱ እንዴት እንደሚያረጓት ሲጀመር ልጁ በጠዋት ነበር ባል ተብዬው ጋዝ ተርከፍክፎበት መቃጠል የነበረበት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว +49

    ተደርበሽ የገባሽ ሴት ያንቺም ዕጣ ፈንታ እንዲሁ የስቃይ ህይወት ይሁንብሽ ።
    አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ቀን የለም ያልፋል

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እረ ሴቶች ምን ነክቶል እረ ተዋ በሰው ትዳር እየገባቹ ልጆችንን የምታስበትኑ ሴቶች😭😭

    • @ueuemajd8092
      @ueuemajd8092 2 ปีที่แล้ว

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 ปีที่แล้ว +70

    እውነት እውነት ለሚስቱ ያልሆነ ባል ለሌላ ሴት ኑሮ ይሆናል ማለት ትልቅ ስህተት ነው እባካችሁ እህቶች ኑሮ ያለው ወንድ በፍጹም አትሞኙ

    • @xyzabc6024
      @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว +1

      እሪታዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል በለፈው ስለ እናቴ ነግሬሽ ነበር ምላሷ ተቄራርጦዋል የ አጥንት ህመምተኛ ናት ብዬሽ ነበር ኢንስተግራም የለኝም በምን ላውራሽ ቆንጆ

    • @genzebatube659
      @genzebatube659 3 ปีที่แล้ว +2

      ሩታዬ የኔውድ ሰውድሸሸ እደኔሁሌም ትከታተያለሸ አይሻለሁ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም እንጂ ደግሞም ሤቶች ቆራጥ መሆን አለባቸው ስለፍቅር ሙዝዝ አለማለት

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 3 ปีที่แล้ว

      😭😭

    • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
      @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሪታዬ ግራ እሚአጋባ ጊዜ ላይ ደርሰናል

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว +101

    ህጋዊ ባሌ እርጉዝ የ 8 ውር ሁኜ ሴት ነው ያረገሽው ብሎ ተወኝ ሌላ ሴት ጋር ሄደ እኔም በጣም አዘንኩ ልጄ 6 አመት ሆናት አባቷን አታውቅም እግዚአብሔር ይመስገን እናትም አባትም ሆኞ እያሳደኩ ነው ያለሁት ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ አንድ አንድ ወዶች የሴጣን ወድም ናቸው!!

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽማሬ.እግዚያብሔር.ያውቃል

    • @ferihot4582
      @ferihot4582 3 ปีที่แล้ว +4

      እግዛቤሪ ይሪዳሽ

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +5

      የሴት ጀግና ነሽ አንቺ ለኔ ጎበዝ

    • @xyzabc6024
      @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว

      @@ወለተ.ስላሴ አሜን

    • @xyzabc6024
      @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว

      @@ferihot4582 አሜን

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 3 ปีที่แล้ว +49

    ሴቶች ለምን ነቃ አትሉም ከማይሆን ትዳር ለብቻ መኖር ይሻላል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +10

    ምን አይነት ድፍረት እና ስርአተ ቢስነት ነው ሚስት ልጆች ባሉበት የሰው ባል ተከትሎ እሰው ቤት ገብቶ የሰው ትዳር ማፍረስ ለሚስቱ ያልሆነ ለልጆቹ ያልሆነ ላንች ምን ክብር ይኖረዋል የከፋ እንጂ የተሻለ አይሆንም ይሄው ጉአደኛሽ ነጠቀችሽ እሱአም ተደስታ አትኖርም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ !!
    13ት አመት እድሜን፣ ጤናን፣ ስነልቦናን፣ ገንዘብን ማጣት ቀላል ቁስል አይደለም ምናለበት ልጆቹአን አቅፋ ጥሬ በልታም ይሁን ውሀ ጠጥታ ብትኖርበት? ምን አይነት ጭካኔ ነው ወደ ህሊናህ ተመለስ ይህች አለም ዛሬ ያንተ ነገ የሌላው ናት የዛሬዋ ሚስትህ ንብረትህን ሁሉ ወስዳ ሜዳ ላይ ትጥልህ ይሆናል ግፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዙሮ ዋጋችንን ይሰጠናል አዝናለሁ
    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    አለምሰገድ የምንወድህ ተባረክ፣ ሣሚ፣ ጠበቃ የሠላም እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +22

    የራሄልን እንባ መልስ የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት አንተ የልጆችዋ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድብህ እግዚአብሔር ቢዘገይ እንጂ አይቀርም !!!

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም ሴቶች የወንድ ጥገኛ ናቸው አብዛኞቻችን so ከማግባታቹ በፊት እራሳቹን ቻሉ ወንዱ ልሂድ ካለ ባህሪው ከተቀየረ ደሞ ተውት በቃ ወንድ ከሸፈተ ምንም ብታደርጊ አይመለስም ሄዶ ሲመጣ ደሞ መቀበል አረ እህቶች እሲቲ እግዚአብሔር ተማምናቹ ኮራ በሉ ደሞ ተክሊሉንም አታርክሱት ወንድ ልጅ በቁርባን በተክሊል አገባሻለው ሲል እድሜ ልክ ታምኖ ይኖራል ብለሽ አትሞኚ

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว +9

    ዝም ብላቹ ስትሰሟት እሷ ስታወራ ቀናሁባት ተመኘሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያ በራሱ እረፍት ሚሰጣት ነው የመሰለኝ ከፈጣሪ አግኙት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +11

    ሳልልገባ ወንድ የሚባል አስጠላኝ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +5

    👉 እረ ሴቶች እረ በህግ እረ በሰው ትዳር እየገባቹ ልጆችን ያለ ወላጅ የምታስቀሩ ሴቶች እረ ስለፈጠራቹ ብላቹ በሰው ትዳር አትግቡ እረ ኡኡ

  • @ezanaezana6184
    @ezanaezana6184 3 ปีที่แล้ว +17

    እባክህ እባክህ በምታምነው አምላክተለመን ተዋት ልጆቿንታሣድግ እባክህ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 3 ปีที่แล้ว +2

    የይረባ ባል ነው ሌለውን ወንድ ያስድባል መጀመሪያም ፍቅር ኖሮት አለገባት በቅናት እጅ ምን አይናት ሆደም ነው እሱ የጠለውን ልጆች ይዛ በሰደገች ሴት ለይ ግፍ መስራት መጨረሻው ግን እብደት ነው አብዶ ነው የሚሞት እመኑኝ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ሴት ሆነሽ ግፍ ስለሰራሽባት ያሳዝናል ላንቺም አልሆነም ሲቀጥል ሰውየው ህሌና የሌለህ ህሌናህን ስለሸጥክ ነው ምንም የማይሰማህ የራስህን ልጆች ይዛ ሰትንከራተት ቤቱን እንኳን ብትተውላት አታለህ የወሰድክባት ገንዘብ ሳይበቃህ በግፍ ታሳድዳታለህ የገዛ ልጆችህን ጎዳና ለማውጣት ተግተህ መሯሯጥህ ያሳዝናል ሌላው ወላጆችህ ፈጣሪን የማይፈሩ ልጅ ወልደው ግፍን የማይፈሩ የዋሺ የግፍ አድራጊ ልጃችሁ ደጋፊ ተው ጥሩ አደለም እያሉ ልጃቸውን ከክፉ መንገድ መመለስ ሲኖርባቸው ከክፋት ሰሪው ልጃቸው ጋር መተባበራችው ያሳዝናል አይዟችሁ እናታችሁን ለማስደሰት ተግታችሁ ተማሩ ያባታችሁን ክፋት እያሰባችሁ አይምሯችሁን አታበላሹ ተምራችሁ ጥሩ ደረጃ ስትደርሱ ነው አባታችሁ የሰራውን ግፍ እንዳሸነፋችሁ የሚቆጠረው ።

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ለመፍረድ አልፈልግም ግን እኛ ሴቶች ላይ ወንዶች የሚጫወቱብን ከልብ ያለፈ በራስ መተማመን ስለማያዮብን ነው የሚጨማለቁት በራስሽ ተማመኝ ቆራጥ ሁኝ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +15

    እበትም ትል ይወልዳል ይህ አባት ተብሎ ልጅዎቹ በሱ ሰም ይጠራሉ ያሳዝናል ጀግና እናት ነች የኔ ምስኪን ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว +5

    ግን ልጆቹስ የት ይደጉ ይህ ሰው አውሬ ነው መንግስት ለልጆቹስ ምን እየታሰበ ነው ? ካልሆነ ጎዳና ይውጡ ወይስ ????

  • @seyamohammed3893
    @seyamohammed3893 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ስጋ አልሽ እኔም አለው የ8 ወር ሆኜ ሚሪንዳ አምሮኝ ግዛልኝ ሰለው ባልሰማ ላሽ ነው ያለው እኔ በሰአቱ አንድ ብር አልነበረኝም ሳልጠጣ ወለድኩ ብር እያለው ዛሬ ተለያይተናል ግን በተለይ እርጉዝ ሴት አትርገም እርግማኗ ጠብ አይልም ዛሬ እኔ አይደለም አንድ ሚሪንዳ 2 መኪና ቤት አለኝ ህይወት እንዲህ ናት ጠንክረን ከሰራን fb ላይ ሲያገኝኝ እሰቲ አንድ ሺ ብር ላኪልኝ ምበላበት የለኝም ይለኛል አይ ወንዶች ጉዳቹማ ኡፍፍፍፍፍ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደዉ በሰዉ ሀገር ሁኘ ስሰማ ትዳርም መሠረቅን የሰዉ መገደልን ሁሉነገር ሳስብ እፈራለሁ

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶቹ ደግሞ ምን ነካቸው ላብራኩ ክፋይ ያልሆነ ይሆነናል ብለው ነው የግፉ ተባባሪ የሚሆኑት

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 ปีที่แล้ว +6

    ይበልሽ ወደሽ ከተደፋሽ አልኝ ያ ሁሉ ቤተሰብ እየተረባረበልሽ ባሌ ካልሽ ነፍስሽም መኖሩ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ልጆቼ ልጆቼ ይሉብናል እየመጡ አንቺ ስትኖሪ አኮ ነው ልጅሽ የሚኖረው ሲጀመር 1ብሎ ሲያመሽ ቀይ ሰጥቼ ነው እማባርረው

    • @zelalembililign1990
      @zelalembililign1990 2 ปีที่แล้ว

      ሳራ ጤነኛ ነሽ

    • @zelalembililign1990
      @zelalembililign1990 2 ปีที่แล้ว

      ሴት አይደለሽ በአፍ ይሄዳል ይባላል የሷን ይስጥሽ ፍርድ አታግኚ በለቅሶ በሐዘን ያኑርሽ ተንከራተች እንደሷ የእርግማን ምሳሌ አረኳት ይቅር ይበለኝ አንቺ ግን አትውለጅ መሐን ያርግሽ

  • @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
    @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት አቤት ጭካኔው ጠብቂ የአንች አይን ስታፈስ የሚታየው ውሀ ቢሆንም ከአላህ ጋ ግን ለዚያ ለሰው መጥፊያ ነው የምቶነው

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ወንዶች ውይይይይይይይይይ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ምን አይነት አረመኔ ነው
    እንደዚህ አይነት ትዳር ስሰማ ማግባት እፈራለሁ በተለይ ቤተሰብ ያላመነበት ትዳር

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ የለም ሴት ላይ የሚደርሰወ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ያጋጠመሽ እኮ አጋንንት እንጂ ሰው በይደለም

  • @mukubanti6778
    @mukubanti6778 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ያሳዝናል በጣም አቤት የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ጌታ ሆይ

  • @bittertruth1622
    @bittertruth1622 3 ปีที่แล้ว +4

    የፈለገው ይሁን ቤተሰብ ያልተስማበት ትዳር አይባረክም።ለተፈጠረው ችግር በሙሉ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ።ለሴት ልጅ ትዳር መያዝ እራስን መቻል ማለት አይደለም።የወንድ ጥገኛ ሆኖ ለመኖር ሰው እንዴት እንዲህ ይጣደፋል።

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አልልም ድንገተኛ ሞት ይዉሰድህ የተረገምክ ክፉ የሰይጣን አሰልጣኝ ይድፋህ አቦ! አይዞሽ እህቴ የነገዋን ፀሐይ የምትሞቂያት አንቺ ነሽ መድሀኒ ዓለም ከተገፉት ጋ ነዉ! ልጆችሽ ይደጉልሽ አይዞሽ😢😢

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ በጣምነዉ ልብ ሚሰብረዉ አላህ ከተበዳይ ጋርይሁን😢😢😢😭

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 10 หลายเดือนก่อน

      @@uaeae6115 😌😢በጣምምም! አሜን☝🙏

  • @fereats2351
    @fereats2351 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁልግዜ የሚያበግነኝ ነገር ይሄን ሁሉ ስቃይና መከራ ችላ በከባድ ፈተና ውስጥ ልጆችዋን እንደውሻ በጥርስዋ አንጠልጥላ የምታሳድግ እናት እያለች ለምንድነው ግን ልጆች በአባታቸው ስም እንዲጠሩ የተደረገው??? እንደኔ ልጆች የራሳቸውን ህይወት ሰውተው ለልጆቻቸው ኖረው ለሚያልፉ ጀግና እናቶች ስም መጠራት ነበረባቸው። ይቅርታ ይሄ የኔ ሀሳብ ሲሆን ሀላፊነታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ምርጥና በጣም መልካም አባቶች እንዳሉም ጠንቅቄ አውቃለሁ።

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው የት ሐገር ነው ያለኸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ አለ ስትል ትንሺ አይሠቀጥጥሕም።

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 ปีที่แล้ว +2

    It's so painful to hear, I'm cringing.😥😥😥. what kind off man is he👹👹? He wanted to destroy his children

  • @liyudemeke446
    @liyudemeke446 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰዎች የሚተነፍሱበት መንገድ ስለሆንክ ጌታ ይባርክህ እ/ር ማስተዋል ይስጠን

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች እሄ ሚዳያ 10 አመት በላይ ሆነ መቸ ነዉ የምትማሩት አሁንስ ሰለቸን

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 ปีที่แล้ว +3

    አይዝሽ እህቴ ጠንክሪ ልጆችም ነገ ይደሩሱልሻል እሱ ግን እግዚአብሔር ይስረውን ይሰጠው

  • @almaza4965
    @almaza4965 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነዉ የምላችሁ አለቀስኩ እ/ር ከአጭበርባሪ ወንዶች ይጠብቀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ሴት

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ገና ህይወትን ሳልጀምር ፈራሁ አቤት የሰው ልጅ ክፋት

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 ปีที่แล้ว +5

    የህ ሁሉ የወደድሽው የመከራ ዶፍነውና ቻይው ።
    እህቶችሽን እና የእህቶችሽ ባለቤቶች ልትወቅሺ አይገባም ምክንያቱም ከጅምሩም ተይ ብለውሽ አልሰማ ብለሽ ይህ መከራም ሲወርድብሽ ከጎንሽ ሆነው ዋጋ ሲከፍሉ ከርመዋል ። የምን ማድበስበስ ነው ኢትዮጵያውስጥ እማ ህግም ፍትህም እሚባል የለም ።
    " እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ለህፃናቱ ሲል ይድረስልሽ እንባሽን ያብስልሽ "
    ያለፍሽበት መከራ ጠባሳው ቢያበግንሽም ልጆች አድገዋል እግዚያብሄር በልጆችሽ ይካስሽ !

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እኔ ላልቅስልሽ እውነት አንቺን እንደዚህ አስለቅሶ የወሰደው ገንዘብ ገንዘብ አይሆነውም ጠብቂ ብቻ ይከፍለዋል እንባሽ !ጋዜጠኞቹ ግን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህ ብሎ ማዳመጡ ለችግሩ መፍትሔ መፈለጉ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @vipvip8917
    @vipvip8917 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄመጨረሻው አያምር አይዞሽ እግዝአብሔ ይፈርዳል አይዞሽ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው
    ለማንም አይሆንም ይቅርብሽ ይሄ ሰው😥

  • @mahratsmahrats653
    @mahratsmahrats653 3 ปีที่แล้ว +3

    እቃቸውን ነበር ቆርጦ መጣል እሱን ነው መዘዝ የሚያመጣው ሆ

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 4 หลายเดือนก่อน

    ግንይቅርታልኝ።አድርጉልኝእንጅ።እደሴት።ሀይምሮው።ድፍንየለም።ፍርድቤትደርሳ።በቀላልመፍታትስትችል።እወድሻለው።አልፈታምሲልእሽ።ትላለች።ስጋ።ገዝቶ።ለብቻው።የበላ።እንዴትይሆነኛል።ብላታስባለች።ኤጭ።

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 3 ปีที่แล้ว +3

    አቅራቢው በጣም ጨዋ ነው እግዛብሄር ይባርክህ ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች ውውውውውውውውይ ወንዶች በዚህ ዘመን ያሉት ወንዶች ሀላፊነት የማይፈልጉ ጨካኞች እደነዚህ አይነት ወንዶችን ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ለአገርም ሽክም ናቸው

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 3 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህቴ እሱን ይድፋው 😥😥😭😭 ከኔ ጋር የሚማመስልን ነገር አለ ኔ ስዉዲን ነው የምን ኑሮ ግን እመኛኛ እግዚ ብሔር ካንቺ ጋር ነው የኔ ብንግርሸ ይገርምሽል

    • @adnatbeteklabebe1648
      @adnatbeteklabebe1648 3 ปีที่แล้ว +1

      @Elsabet Damen እውነት ነው አውነ እግዝ ብሔር ይመስገን ወርቅት አልነበርኛም እሱ ነበር በጣም ተሰቃይች ነበር አውን ታሪኪ ተቀይሮል በዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬለው እራሴን ጅግና አርጊዋለው የኔ ቆንጆ አመሰግናለው

  • @s.alhammadi9187
    @s.alhammadi9187 3 ปีที่แล้ว +2

    Eha yana tarik new ehate ayzoshe enam bekirbu matiche efatalewu erki madoche endametitababarugne tesfa adergalewu enam bezu nager atechalewu bichaye nawu lijen masadegawu bicha alhamsulilah 😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ዳኛም ጠበቃም ይሁን እንጂ በዚህ ሰአት ትክክለኛ የህግ ባመሞያ ማግኘት ይከብዳል

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 ปีที่แล้ว

    ዎንዶች,,እሳት,,ይዝነብባቹ,,ሴትልጅ,,,የናንተ,,ጭጮዎች,,ይዛ,እደዚ,,ምትሰሩ,,በፈጣሪ,,ምአት,,ይውረድባቹ,,አችም,,ፈጣሪ,,ይርዳሽ,,ሌላአልሽም,,የኔ,ከርታታ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ ሆይ ስው ተጠንቶ አይዘለቅም አንተ የተባረከውን ትዳር ስጠን

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen847 2 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ያብላው ጅብ እንጂ ሰው አይደለም

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 3 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍ አይዞሽ እናት እግዚአብሄር ያግዝሽ ልጆችሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ጤነኛ ናት ግን

  • @abinethaile901
    @abinethaile901 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ ማትረቢ ከዚህ በላይ ጥላቻውን በምን ያሳይሽ

  • @abe60608
    @abe60608 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ሳይሆን ይሄ የሰትጣን ቁራጭ ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይይ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ፍርዱን ለ እግዚአብሔር 🤲
    😭😭😭😭

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወንዶች ህሊናቹን የት ሸጣቹት

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይገላግልሺ ይህ ጦሰኛ ሰው ነው ሴቶች ወንድ አትመኑ ።

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሴቶቺ ቲልቁ ቺግር እኔ ከሌላዋ ሴቲ እበልጣለሁ ወይደሞ እኔ ቆጆ ስለሆንኩኝ ነው የሚል አስተሳሰብ ነው ያላቸው ነገ የሷ እጣ ይደርስብኛል ቢሉ ይሄ ሁሉ ግፍ አይበዛም ነበር እርስ በርስ ቢተዛዘኑ እኔ ሴቲ ነኝ ግን ሴቶቺ ምንም አይገቡኚም

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ሚበድሉ ሰዎች ህሊናም ልብም የሌላቸው መሆን አለባቸው ከሌሎች ፍጥረታት ወይም እንሰ ሳት ምንም ባይለ ለየን እንኳን እምነት ሀይማኖት ፈጣሪ እምናውቅ መሰለኝ እኛ ኢትዮጵያ በዚህ አንታማም ግን ለምን እደዚ በደሎች በዙ ትላንት የሰማዋት እህታችን የተደፈረችውን ማለቴ ነው እሷ ሳስብ ነው የዋልኩ መልስ ነው ያጣሁት ለምን ??? ምንድነው ጭካኔም እራሴን ተጥራጠርኩት አድ ቀን እደነዚ ህሊና ቢስ ልብ የሌኝ እሆን ይሆን እዴ ምን ያስገድደኝ ይሆን ብዬ ፈራሁ ግን እንደዚህ አይነት ፍጥረት ከመሆኔ በፊት ምድር ላይ አያኑረኝ ምኞቴ ነው

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ያስበላው ጅብ ለራሱ ይበላል እይ የስራችሁን ይስጣችሁ እንዲህ አይነት ክፉ ጭካኔ የተሞላባችሁ ወንዶች

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 ปีที่แล้ว +1

    የጋዜጠኛው ምክር እንዴት ደስ ይላል !!!

  • @hdufujjfjf6678
    @hdufujjfjf6678 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይይይይይ ወንዶች አንድ አንኳን ሕሊና ያለው የሰጥፋ??? ለነገሩ ሐገርን መሸጥ የቻለ ሕሊናውን ባይሸጥ ነው የሚገርመው ወንዶች ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ሴቶች ግን ልብ እንግዛ አይዞሸ እሕቴ ጠንክሪ እመቤቴ ትርዳሸ

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንቺ ጠንካራ ልብ ይኑርሸ ቁረጭ አይዞሸ የማያልፍ ነገር የለም

    • @alemmola6407
      @alemmola6407 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ድፍት ብሎ በተገላገልሽው

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alemmola6407ላ
      መሞትማ ዕረፍት ነው : ቀሪ ዘመኑ የፍዳና የመከራ የለቅሶ ሆኖ የልጆቹ እጅ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል አልገባውም አልጋ ላይ መቅረትም አለኮ

  • @ellenigetachew1905
    @ellenigetachew1905 3 ปีที่แล้ว +2

    OMG .... anchi Set Egizyaber kanchi yehun!!! I will pray for you.

  • @fafemy4422
    @fafemy4422 3 ปีที่แล้ว +3

    ከእርቅ ማእድ ምን ልበላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ሴቶች ግን ብትማሩም ባትማሩም በወንዶች እንደታለላችሁ የአውሮፓ ሴቶች ተለምነው እንኳ አይወልዱለትም

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 ปีที่แล้ว

    እኛ,ሴቶች መቼም,መቼም,በወንዶች,አፍ መታለልና መበደል መቼም,አይተውም,እኛም,አያርመንም,እኔ,እምነቴ,በታም ወርዶአል

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 4 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ለእውነት ነው መቆም ያለበት:የዚህ ቆሻሻ ባል አባትና እናት ግን ከግፈኛው ልጃቸው ነው የቆሙት:ያሳዝናል::

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ በወንዶቹ አልፈርድም በሴቱ ነው ወንድ ውጭ ውጭውን ካለ አይፈልግሽም መውጣት ነው!! መጥቶ አብሮሽ ስለትእኛ ይወድሻል ማለት አይደለም አንድ ወልድሽ ሁለተኛ ደገምሽ!! ቡልሽቶች ናቸው እኔ አላዝንም እህቶችሽ ክብራቸውን ጠብቀው ነዋ!!!

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ከማከብራቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንድ ነገር ልንገርህ የኢትዮጵያ ወንዶች ወደፊት ትዳር አልባ ዬሆናሉ ሴቶች እንደዚ እየሰሙ የኢትዮጵያ ወንዶችን እየጠሉ የሌላ አገር ወንዶች የሚያገቡ ሴቶች ቁጥራቸው በርከት እያለ መጥቷል

  • @mimi4866
    @mimi4866 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ስው ሁለት ጊዜ ገሀነብ የሚገባ ነው አንዱ በምድር አንዱ በስማይ ቤት የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ለፍርድ እውቀት የለላችሁ የስው ልጅ በህግ የምትገርፉ አረመኔወች ናችሁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ትዳር ግን እንዲህ ሆነ ሚስቶች እሚምበረከኩብት የናይጄሪያ መቩ አያለሁ በጣም ይገርመኝ ነበር ሴቱ ለማኝ ጠያቂ ነው አሁን የእኛን ስሰማ በጣም ይዘገንናል!!!

  • @salmasalma1258
    @salmasalma1258 10 หลายเดือนก่อน

    ምን ልኮምት ወንዶች ሁሉም ወንድ አይደለም ሴት ሚያሰለቀሡ ፈጣሪ ይፉረድባቹሁ እኔ እሴት ነኝ ከማይሆነኝ ወንድ ጋር በራት ምረቀዉአጋጥሞኝ ነበር ኩኔታዉን ሳየዉ አላስደሰተኝም ምንም ሳልናገር አርብ አገር ገላገለኝ አድራሸዬን ሳጣፋ ቤተሰብ አገባ አሉት እሷም አገበች አሉ ተናዶ ጎደኛ ያዘ ወደዉ ወለደችበት እኔ ስህድ አሰናበኩት በምን ይከራከር አልጠበቀም እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይሁን ከራሡ በለይ አርጎ ሚወደኝ ባል ሰጠኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት እህቴም ሳያልፍላት ነው የሞተች አቃጥሏት በፀጉሯ መተት አሰረቶባትእየስራች ለሱ እየሰራች ለሱ እጇ ባዶ ሰትሆን ከሷአ እራቀ በቃ የወድ ጭካኔ እሰከ ጥግ ድረስ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน

    ለም መሰለህ ሰነፎች ሰርቶ መኖር ስለማይፈልጉ በወንድ ትከሻ መኖር ስለሚፈልጉ ነው::

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 ปีที่แล้ว +1

    There's no justice in Ethiopia, I hate being Ethiopian and Ethiopian man

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 ปีที่แล้ว +1

    አገራችን ህግ የለም ሰው ለገደለሰውም ፍርዱ ቀለል ያለ ነው ለአንድ ደደብማ ሴትን ለሚያሰቃዩና ሕፃናትን ለሚደፍሩ ከእንሳት የባሱ ምድረ አረመኔ ፀና ያለ ፍርድ ቢሰጥ መልካም ነበር ፍትህ ለእህቶቻችን ፍትህ ለሕፃናት! ለማንኞውም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን አይዞሽ እህቴ።

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 ปีที่แล้ว

    ምንቴ ወንድማችን ይህች ሴት በጣም ተጎድታለች እግዚአብሔር ይጠግናት እንጂ ልጆቿም ቢረዱ ጥሩ ነው ።
    እውነት ነገ ልጆች አሉኝ ይልስ ይሆን እግዚአብሔር ይፍረድበት ። ቤተሰቦቹም ናቸው የገደሉሽ ።

  • @kaliliya1992
    @kaliliya1992 2 ปีที่แล้ว

    በተደጋጋሚ የምትታለይ ወንዶች እንኳን እንዳንቺ አይነት ምስኪን ቀርቶ ብልኋን ሴት እንኳን እንዴት እንዴት እንደሚያታሏት አይታወቅም የእጁን ያገኛታል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +9

    ክፉን በሩቅ ያርገው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግም ፍርድም የለም ፍሩዱን እግዚአብሔር ይስጥ ወንድሜ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ይህች የሴት ልብ የላትም እየራባት ፍቅር ወዴያ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው ከዝች ሴት የወሰደውን ንብረት አያብላው ፈጣሪ እሷ ያለቀሰችውን እንባ ዊልቸር ላይ ቁጭ ብሎ ያስለቅሰው እያየ አያብላው ።
    ይህች ሴት ከልጆቹ ጋር ዘመኗን ሁሉ ታልቅስ እንዴ እግዚአብሔር ይፍረድበት ።

  • @Jocy939
    @Jocy939 ปีที่แล้ว

    ዘግይቼ ሰማሁ አዘንኩ
    የእዚህ ሰው መጨረሻው ምን ይሆን?? ወልዶ ሊስም? ይሄ እንባ ሜዳ ላይ ሊቀር? እግዚአብሄር 3 ነገሮችን ፈፅሞ ይጠላል # የሰው እንባ ላብ እና ደም ምድራችን ላይ ምህረት ይብዛ::

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ግን ፍርድቤት ቀርበው ፈልገዋለው ትያለሽ እንዴ ግን ልክ አይደለሽም ቤተሠብ አብሮሽ ካለ እና እርግፍ አርገሽ ለምን ያልተውሽው ካለሱ መኖር ያቀትሻል እንዴ እየኖረሽ እኮ አይደለም

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቶች ወንዶች በጣም አስቸጋሪ ናቸው እራሳችሁን ጠብቁ ወንድ ልጅ አትለማመጡ ሁሉን ወንዶች ሳይሆን ባለጊ እና መጥፎ ወንዶችን ነው ያልሁት ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እህቴ አይዞሽ እሱ ገፋሽ እንጂ አንች አልገፋሽውም ።

  • @ቃልኪዳንፍሰሃ
    @ቃልኪዳንፍሰሃ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አንዳንድ ሴቶች በጣም ባለየ ናቸው ይህ ነገር በኔም ደርሶብኛል እንደሶ ፓይብስም ።ነገር ግን ስራየ ብለው አንዳንድ ሴቶች በትዳር ያሉ ሰወችን ለማለያየት ይሞክራሉ ።የሚገርመው አብረው እንኳን አንድ ወር አይኖሩም የሚገርመው እንደነዚህ አይነት ሴቶች ልቦና ይስጣቸው

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ለወንዶች ህግ የሚባል ነገር የለም እንዴ እስከመቼ ነው በሴቶች ሕይወት የሚጫወቱት? እስከመቼ በማልቀስ ይኖራል ??

  • @abebanati574
    @abebanati574 3 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ የወንዶች ቤተሰብ እባካችሁ የልጃችሁ ትዳር ውስጥ ጣልቃ አትግብ የምትበትኑት የልጅ ልጆቻችሁስ አያሳዝኖችሁም ነገስ በሴት ልጆቻችሁ ቢደርስ ብላችሁ አስቡ

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ብሆን ቤታሳቦቻን ይቅርታ መጣየቅ አላባት ሴቶች ቤታሳቦቻቹሁን አልሳማም ስትሉ የምዳርሳውን ታማሩ አንዴ ችግር ካታፈጣራ ቦሃላ የቤታሳብ ውሳኔ ይሻላቹሃል የበል ጋዳል ይግባ ካፈላጌ

  • @edonawitelias910
    @edonawitelias910 2 ปีที่แล้ว

    እሳ የቀመሰችውን ደፋ እንዲቀምሰ አርጉት ሌላው አንድ ቃሚ ቁጥር ብታዘጋጁ እና ካገር ውስጥም ከውጭም ሁሉም ቢረዳ ከዛ ላይ እንደዚህ ለተቸገሩ ቢረዳ ሌላው የሱን አካውነት ማስጠናት እባካቹ እርዳት

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋ አታስቆርጡን ፍርድ ቤት ኮራብሸን ነው መቼ ነው የ ኢትዮጵያ ሕግ ካለ ጉቦ ለድሀ የሚቆመው መቼ ነው በጣም በጣም ያሳዝናል 🥱

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    እደው እሁንማ ተበዳይ ሳይሆን በዳይ መልሶ ተካሽ እየሆነ ሄደ
    ልጅአስታቅፎ በበልይዋ አግብቶ ንብረንዋን ክዶአሁን ይህን በምን ይወሰናል እህህህህህ ከባድነው

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 ปีที่แล้ว

    እኔም እነደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ እኔ ግን አልከሰስኩም ምን እነደማደርግ ግራ ተጋብቼ መልሼ ተሰደድኩ በ2000 ዓ ም ነው

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጉልኝና ሴቶችዬ ሴት ልብ የላትም እሚባለው እውነት ነው መሰለኝ🤔🤔🤔

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 3 ปีที่แล้ว

    አንዴዬዬ እዚህ ፔጅ ላይ የሚቀርቡ ሴቶች ባሎቻቸው ከየት በምን የተሰሩ ናቸዉ ? ኧረ ግራ የገባ ነገር ነው ጭካኔና ግፋቸው ጥግ ድረስ የሆነ ወንዶች ናቸዉ፣እግዚዮ የስንት ነብስ ነው እኮ ያበላሹት የልጆቻቸውን የሚስቶቻቸውን ነውእኮ

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 2 ปีที่แล้ว

    እሽ ቢያንሥ ሌላው ቢቀር ንብረት ካለው ልጆቹን የማሣደግ ግዴታ የለበትም እንዴ? ህግ የለም በሀገሩ ወይሥ መብቱ የወንዶች ነው በየፍርድቤቱ ያሉትም ወንዶች ናቸው ማለት ነው

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም የተበደለች ሴት አሁንስ መስማት እየከበደኝ ነው ሴቶች እባካቹ በትዳር ላይ ያለን ወንድ ላይ ውረዱ ነገም እናንተ እንዲሁ ታለቅሳላቹ

  • @samiaabdurahman7378
    @samiaabdurahman7378 3 ปีที่แล้ว +9

    So far this is the only story that made me cry without thinking about it. I’m so sorry my sweet innocent sister this happened to you. I hear you and I feel your pain!! May Allah make your path clear and don’t worry about him karma will bite him 10x fold. I wish I could help you, I wish I can make your life easier