ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Follow me on Instagram 👉 instagram.com/tina__habeshawit/?hl=en
ቲናዬ ሰላም ነሽ ጥሩ መረጃ ነው በርቺ የጸጉርሽን ፍሪዝ ሁሌም እወደዋለው እምትጠቀሚውን ፕሮዳክት ንገሪን🙏
እሺ ቪዲዮ እሰራለሁ
ቲናዬ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮዎች ማየት ያስደስተኛል አርአያ የሆንሽ ሴት ነሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ የሴት መለኪያ❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰
ወይኔ እንዴት ዐይነት ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ለሱ የተፈጠርሽ ነዉ የሚመስለኝ እናመሰግናለን
ቲናዬ የኔ ጎበዝ በጣም ያምራል ባለቤትሽ በዚህ የተካነ ነው እድለኛ ነሽ እጆቹ ይባረኩ አንድ አስቲያየት ልስጥሽ ኮሪደርሽ ቦታ ካለው ከጎኑ ሌላ አንድ ጨምሪበት እና ትልቅ መስታወት እና የአበባ ባዝ ጎኑ ሰፋ ያለ አድርጊበት በጣም ያምራል ጫማ ማስቀመጫ አይመስልም። አውሮፓ ነው የምኖረው ሼድ እና ስቶሬጅ ስለሌለኝ የቦታ ችግር ስላለብን ኮሪደሬ ረጅም ስለሆነ 3 ከአኪያ ገዝቼ የልጆቼን ጫማ ችሏል በጣም ያምራል ።
የኔ ቦታ ትንሽ ስለሆነ ነው አንድ ይተጠቀምኩት ልክ ነሽ ቦታ ስልማይዝ በጣም አሪፍ ነው ለጫማ እንዲሁም ዲኮር ለማድረግ ስለያሽኝ አመሰግናለሁ 😊
@@TinaHabeshawit እሺ የኔ ውድ 💕
እንኮን ደህና መጣሽ ቲናዬ በጣም ያስፈልገን ነበር እባክሽን ትንንሾቹን ንጥቅል ጎምን አሳያችሀለው ብለሽን ነበር ስሪልን
እሺ እሰራለሁ 😊
ere pls usa vlog serilen
Great idea, just what I was looking for. Good job, family
Thank you 😊
በጣም የሚያምር ሥራ ነው የሰራችሁት 🥰🥰
My all time fav Tinaye ❤
Mulu betshen asayn❤
I'm so irritated with shoes in home i was going to making shelf my own but this is great idea thank you for sharing!!
Thank you for watching 🙏
C'est pas mal mais je trouve ça trop chargé la Table de arrangement des 👟🥿👞 le TABLEAU DE MATISSE ça va pas être la donc il faut accroche... ou pas . Pasque votre entrée c'est trop petit .
Einey yanchen video minim yameletegn yelem anchem balebeteshem betam Gobez nachu yezarew demo eindat eidemiyamer yemechachu
Thank you yene konjo 😍
Wde ere yet tftesh nw nafekshn
አንች ለዲኳር የተፈጠርሽ ነሽ ያምራል
Thank you Tinaye for your tip as always
Thank you for watching 😊
🎉🎉🎉🎉 You did a great job
Thank you 🥰
Www betam yamral
ምን ሁነሽ የጠፍሽው😢😢🤔🙄🤨 ግን አይጠፍምok
እና ሚት ቦልም ብለሽናል
እሺ እሰራለሁኝ .
ባልሽም መደነቅ አለበት
Ye minorebet ebitu aydel endi mednew ymidnkew???🤔🤔🤔
waw❤
❤❤❤❤
Will done
❤
እኔ ምለው የአሜሪካ ቤቶች በቡልኬት እና ሲሚንቶ አይደለም እንዴ እሚሰራው ሌላ ሰውም ሲል ሰማሁ
The inside is not but depends of your choice
ኧረ አዲስ ልቀቂልን እንዴ ምን ሁነሽ 🤔🤔🤔🤨🤨🤨
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏
Waw ❤
Follow me on Instagram 👉 instagram.com/tina__habeshawit/?hl=en
ቲናዬ ሰላም ነሽ ጥሩ መረጃ ነው በርቺ የጸጉርሽን ፍሪዝ ሁሌም እወደዋለው እምትጠቀሚውን ፕሮዳክት ንገሪን🙏
እሺ ቪዲዮ እሰራለሁ
ቲናዬ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮዎች ማየት ያስደስተኛል አርአያ የሆንሽ ሴት ነሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ የሴት መለኪያ❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰
ወይኔ እንዴት ዐይነት ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ለሱ የተፈጠርሽ ነዉ የሚመስለኝ እናመሰግናለን
ቲናዬ የኔ ጎበዝ በጣም ያምራል ባለቤትሽ በዚህ የተካነ ነው እድለኛ ነሽ እጆቹ ይባረኩ
አንድ አስቲያየት ልስጥሽ ኮሪደርሽ ቦታ ካለው ከጎኑ ሌላ አንድ ጨምሪበት እና ትልቅ መስታወት እና የአበባ ባዝ ጎኑ ሰፋ ያለ አድርጊበት በጣም ያምራል ጫማ ማስቀመጫ አይመስልም።
አውሮፓ ነው የምኖረው ሼድ እና ስቶሬጅ ስለሌለኝ የቦታ ችግር ስላለብን ኮሪደሬ ረጅም ስለሆነ 3 ከአኪያ ገዝቼ የልጆቼን ጫማ ችሏል በጣም ያምራል ።