ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዚነት ሙሐባ " አንተ ልጅ ናልኝ " Zenet Muhaba " Ante lij nalegne " ያለምወርቅ ጀምበሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2024
  • ዚነት ሙሐባ " አንተ ልጅ ናልኝ " Zenet Muhaba " Ante lij nalegne " ያለምወርቅ ጀምበሩ fana lamrot Yalemwork Jemberu round

ความคิดเห็น • 102

  • @emebettrfie
    @emebettrfie ปีที่แล้ว +81

    በጣም ልጅ እያለሁ ነው ቤት ውስጥ ሙሉ ካሴቷን የምንሰማው ለዛውም በባትሪድንጋይ እኮ ነው መስማት የፈለገ የድንጋዩን ወጪ ይሸፍናል እና አሁን ስሰማት ልጅነቴን ነው ማስበው እና እናቴን በጣም እናፍቃለሁ እናቴ እኩል ትዘፍነው ነበር ለሁለቱም ነፍሳቸው ይማረው ኡሁሁሁሁሁ

    • @Zuzu-do3ue
      @Zuzu-do3ue ปีที่แล้ว +4

      Awo wolahi🥰🥰🥰enem

    • @fitsumlegesse
      @fitsumlegesse ปีที่แล้ว

      emu kaneche gare temesasaye tarik newe yalegne

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር አይይይይ ሞት

    • @ethioneba6924
      @ethioneba6924 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ፣ማንም ሰው ከሞት የሚቀር የለም ፣ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማር

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Nebs yimar 😢😢😢😢

  • @user-ob1jb5qp3l
    @user-ob1jb5qp3l ปีที่แล้ว +35

    በጣም ነው ስሰማት የማለቅሰው እናቴ በጣም ትወዳት ነበር ፎቶዋም የናቴን ይመስለኛል ሁለቱም በሂወት የሉም ነብሳቸውን ባጸደ ገነት ያኑርልኝ

  • @medi5743
    @medi5743 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ዘፈን ሳዳምጠው ማደጌ ያስጠላኛል ልቤን ስጥቅጥቅ ይላል😢

  • @mlove4025
    @mlove4025 ปีที่แล้ว +19

    ብዙ ያልተወራላት የሙዚቃ ንግስቱዋ ዚነት ሙሀባ አላህ ይዘንልሽ 😥😥💚💛❤️

  • @mastewalgetachew5855
    @mastewalgetachew5855 ปีที่แล้ว +19

    አይ ዘመን!! ከ37 አመት በፊት በ1977ዓ.ም የተዘፈነ ብሎ ማመን ይከበዳል....ይሄን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር አንጀቴ ነው የሚላወሰው

  • @user-gi9mt5tl1m
    @user-gi9mt5tl1m 2 หลายเดือนก่อน +3

    አፈር ይቅለልሽ እናቴ በጣም ትወዳታለች እና እኔም እናቴ ትዝ ትለኛለች ዜኒትን ስሰማ እናቴ እረጅም እድሜ

  • @dagnachewlulie
    @dagnachewlulie ปีที่แล้ว +7

    ስውሩን ፍቅር ወደ ገሃዱ ዓለም ያንፀባረቀች የጥበብ ሰው ነች።

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o ปีที่แล้ว +10

    Rip 😢😢😢 የአገሬ ልጅ የወሎዋ

  • @henokmekasha4473
    @henokmekasha4473 ปีที่แล้ว +11

    የልጅነት ጊዜዬን በሙሉ የሚያስታውሰኝ ዘፈን ነው በካሴት ናሽናል ፓናሶኒከ በሚባል ቴፕ ሥትዘፍን እኔ ቴፑን ተሸክሜ እቆም ነበር አይ ልጅነት

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 5 หลายเดือนก่อน +3

    መታደል ነው ይዚችን ልጅ ድምጥ በጣም ነው የምወዳት

  • @user-nf6lc2qk8e
    @user-nf6lc2qk8e หลายเดือนก่อน +3

    ❤ስሰማሸ ሆዴ ርብሽ ይላል

  • @martahailemariam8784
    @martahailemariam8784 ปีที่แล้ว +15

    ልጅነቴ ውስጤ ይመጣል ምን አይነት ዘመን ነበር ግን ለሁላችንም ተመሳሳይ ስሜት ያለው።

  • @abbbayy
    @abbbayy ปีที่แล้ว +9

    የምድሩ አላፊ ነው አምላክ የሠማይ ቤትሽን ያሣምርልሽ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 ปีที่แล้ว +12

    አላህይማርሽ የኔማር በባትሪድንጋይ እያለ ነበር ሁለተኛክፍል አውቶቡስ ሲመጣ ኧንሮጣለን

  • @ytg882
    @ytg882 11 หลายเดือนก่อน +10

    እናቴ ስትናፍቀኝ የሄነው የምሰማ እናቴ በጣም ነው የምትወዳት

  • @user-fb9qy4sw1x
    @user-fb9qy4sw1x 8 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የሶን ድምፅ የሰማ ወንዶች ያብዱ ነበር አሉ

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 20 วันที่ผ่านมา +1

    የልጅነቴ ፣ ዘመን የቤታችን ድምቀቶች ፣አንዱ የዘኒት ዘፈኖች ነበሩ።ወይ ዘመን ወይ እድሜ ።❤❤❤

    • @user-jj6cs3rh4m
      @user-jj6cs3rh4m 19 วันที่ผ่านมา

      እኔም ልጅነቴን ያስታውሰኛል አይ ዘመን 😮

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 ปีที่แล้ว +5

    አንቺን ስሰማ እናቴ ነች ትዝ የምትለኝ ሁሌም ታንጎራጉር ነበር ይህን ሙዚቃ ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ ማገዶ ስንለቅም በጣም ተመስጣ ትዘፍን ነበር አይ ዚነት አላህ ይዘንልሽ

  • @habtamuhabte3002
    @habtamuhabte3002 ปีที่แล้ว +15

    ለምን እንደሆነ አላቅም የ90ቹን ሙዚቃ ስሰመማ አለቅሳለሁ!

    • @roa8997
      @roa8997 4 หลายเดือนก่อน

      This is actually 80s song. She even died in 1984 e.c

  • @AbmTube2024
    @AbmTube2024 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጅነቴ ትዝዝዝዝ ይለኛል

  • @user-we2mv5yj7t
    @user-we2mv5yj7t ปีที่แล้ว +5

    ዚነት ሙሀባን በጣም ነዉ የምወዳት እዉነት የልጅነት ትዝታየ ናት

  • @user-yi4fu6ly1w
    @user-yi4fu6ly1w 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሏህ ይማርሸ ድምጥሽ ሰሰማው ኣለቅሳለሁ ለምን እንደሆነ አልገባኝም

  • @user-tq5fc7fe7k
    @user-tq5fc7fe7k ปีที่แล้ว +6

    አይይ ዚነት ቦታሽን ባዳ ተቀምጦበት ሳይ አለቅሳለሁ። አድልጂ ሳወልጂ። ወሎ ሁሉም ያነሳሻል

  • @GenetLaugawe
    @GenetLaugawe 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅሁኘ፡ሽዋርቤት፡ስስማነበር፡ጉድኙቼ፡እገሬነፍቀኘ

  • @jamalhussein2860
    @jamalhussein2860 ปีที่แล้ว +6

    የዚነትን ዘፈን ማዳመጥ ማለት የዚነት ማስትወሻዋ ማለት ነው ።

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 ปีที่แล้ว +6

    Zinet muhaba konjowa

  • @user-we2mv5yj7t
    @user-we2mv5yj7t ปีที่แล้ว +3

    Zinetn enden yemiwedat betham ewedatalehu tzta❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym9sm1fk6i
    @user-ym9sm1fk6i หลายเดือนก่อน +2

    ዚነት ሙሃባ የወሎ ኪነት ካፈራቸው አንገፋ ድምጻዊት ናት ድምጿን ስራዋን በልጅነት ጀምሮ ስሰማ ያደኩት እና ስራዎቿ በትዝታ ወደኋላ ይመልሳል ሆድ ያባባል

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 6 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ላይ ከሰዉ ተፈጥረክ ማንም እደሌለ ሲሰማክ

  • @vifu2473
    @vifu2473 ปีที่แล้ว +6

    እናቴ ትወዳት ነበር እኔ አላውቃትም ግን እናቴ እያለቀሰች ነበር ሙሉን ዘፈኖን የምትዘፍነው

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 11 หลายเดือนก่อน +4

    Yehen musica sesema enate ena yeteweledekubet sefer tez yelegnal des yemli yelegent gize zenit muhaba ye seke muhabaw leg riposa in pace

  • @user-bl3ec1op1j
    @user-bl3ec1op1j 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 ዚነት ሙሀባዉ ❤

  • @user-dz3ex2jx2d
    @user-dz3ex2jx2d 6 หลายเดือนก่อน +2

    Beljneti❤❤❤ketalak. Ehtiga❤ ensemat ❤neber❤ ehti❤motalech😭😭😭 metfo tzta😭😭😭😭

  • @asalifmoges6705
    @asalifmoges6705 ปีที่แล้ว +3

    betam hode yasebesal nefeseshen fetari yemarew

  • @HabsialazebHabsialazeb
    @HabsialazebHabsialazeb ปีที่แล้ว +2

    ዓይ ዚነት ትለይ ነበር እኮ ምን ይደረጋል ታዳ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ስለፍቅር ይፅፍል እሚኖሩት ግን ጥቂጦቹ ናቸዉ

  • @MohammedNur-uw4nt
    @MohammedNur-uw4nt ปีที่แล้ว +1

    የኔማሪ።የጀኔት።ያረግሽ

  • @AfomiyaEyob
    @AfomiyaEyob หลายเดือนก่อน +1

    በቀዮ ቴፕ እንደኔ ካሴት መታ መታ እያደረገ ያዳመጠ......

  • @tilahunwoldu
    @tilahunwoldu 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ተሽጋሪ ❤

  • @AsamenLimenih
    @AsamenLimenih 2 หลายเดือนก่อน

    1980ዎቹ አጋማሽ በህፃንነት አዕምሮ ተዘርታ የበቀለች እንቁ ።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kibuirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pm 5 หลายเดือนก่อน

    Yene zenit kebale stala yemtarekbat dmsawi

  • @user-kd9er1zq7n
    @user-kd9er1zq7n 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ፣ወቅት ክብሬ አድስ አበባ ስንኸድ ስልስ ሲያወሩ የሰማሁት አሁን ድረስ ይከነክነኛል በፒሳ ስልፍ

    • @HabibMohammed-fi5mk
      @HabibMohammed-fi5mk 5 หลายเดือนก่อน

      ምን እያሉ ነው የሚያወሩት

  • @user-vo2br1ti8o
    @user-vo2br1ti8o 9 หลายเดือนก่อน

    ስንቱ እበት እየኖረ እሷን ማጣት የእግዚአብሔር ስራ ስለሆነ ምን ይደረጋል

  • @gocowboys4281
    @gocowboys4281 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን የነ Veronica መጫወቻ ሆንን ዘፈን ድሮ ቀረ ጂጂዬ ባለሽበት ክበሪልኝ

  • @AbrihamAweke
    @AbrihamAweke หลายเดือนก่อน

    እኔ ዚነትሙሀባ ን ስልኳንየሚሰጠኝኝኝኝኝኝኝኝኝሰሰሰ🎉🎉🎉

  • @Emuti349
    @Emuti349 ปีที่แล้ว +1

    ናልኝ...............
    ሁሉ አላፊ
    ጊዜ ማይለወጥ
    ስህተት አይታረም
    ይቅርታ fani ዛሬም አግብቼ ወልጄ አፈቅርሀለሁ ያንተ...

  • @user-hh9bo5cz5v
    @user-hh9bo5cz5v ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ተሻጋሪ

  • @adamuyemer1344
    @adamuyemer1344 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @enat_Tutor
    @enat_Tutor 8 หลายเดือนก่อน

    Unbelievable sounds

  • @user-xx3ir2dz4q
    @user-xx3ir2dz4q ปีที่แล้ว +1

    😂ውድድድ ነው የማደርጋት

  • @fitsumlegesse
    @fitsumlegesse ปีที่แล้ว

    enaten eyasebeku alekesalehu zenate betam tewodat nebere hulatunem atechachewalehu

  • @user-bt9th4th4y
    @user-bt9th4th4y 6 หลายเดือนก่อน

    Enwdshallne

  • @Aseyademeke-ru6dt
    @Aseyademeke-ru6dt 5 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ከተለቀቀ ስንት አመት እንደሆነው ማነው የሚነግረኝ

  • @user-iv8hc7tb2u
    @user-iv8hc7tb2u 9 หลายเดือนก่อน

    የዚነት ሙሀባን ያቀናበረቺው ማነች ታወቃችሃት ንገሩኝ

  • @makda1000
    @makda1000 10 หลายเดือนก่อน

    Enate nafekechign yehen tesemat neber beljinete abrew temrewal timihrit bet nebsewan yemarew

  • @amanuelgebru1980
    @amanuelgebru1980 5 หลายเดือนก่อน

    eskahun tefokakari yalagegne wib dimits

  • @Brebretu-zs1rt
    @Brebretu-zs1rt 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የ90 ሙዝቃዎች ውስጤ ናቸው አፈሩ ይቅልሽ

  • @EtiwaGedefaw
    @EtiwaGedefaw 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tena-ol8vm
    @tena-ol8vm 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @liyouteshome3319
    @liyouteshome3319 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️

  • @user-uy4gl9cg4m
    @user-uy4gl9cg4m 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 2 หลายเดือนก่อน

    alfelgm lela endewurrewochu degmo aaaazzaaa muchich ymayfatu deburi sheqaboch jmrachee degmo ekheeeeey

  • @user-hv4sy4cr8t
    @user-hv4sy4cr8t 9 หลายเดือนก่อน

    mnm Malet Alchlm Fetari Endefelege Yargsh Lene Gn Hulem 1 Kutr Nesh Kemnm Kemanm Belay

  • @muhammadyimer7132
    @muhammadyimer7132 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይማርሽ ።

  • @SadamAhemed-lw2qj
    @SadamAhemed-lw2qj 6 หลายเดือนก่อน

    MEJMR HUIUME SEW NEW filer yashnfale

  • @fitalewfisha8901
    @fitalewfisha8901 ปีที่แล้ว

    I like it

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 ปีที่แล้ว

    😭😭😭✅👍👌

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mehamedsano2483
    @mehamedsano2483 ปีที่แล้ว

    ዌወ፣ዌኸጨጨ

  • @daneladmasu8593
    @daneladmasu8593 ปีที่แล้ว +2

    Btemnowymwdat

  • @merondufera1305
    @merondufera1305 ปีที่แล้ว

    💘💘💘💘💘💘😭😥😥😥😭😭

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዉዷያገሬልጂ

  • @user-tf3mm7xp7t
    @user-tf3mm7xp7t 8 หลายเดือนก่อน

    የእናቴ ጎደኛ ነበረች??

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 6 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገርርርር

  • @user-dh2it5xj1c
    @user-dh2it5xj1c 5 หลายเดือนก่อน

    @user-we2mv5yj7t
    7 months ago
    ዚነት ሙሀባን በጣም ነዉ የምወዳት እዉነት የልጅነት ትዝታየ ናት eniam brooooooooooooo

  • @medi5743
    @medi5743 2 วันที่ผ่านมา

    ይህን ዘፈን ሳዳምጠው ማደጌ ያስጠላኛል ልቤን ስጥቅጥቅ ይላል😢

  • @negashdejene404
    @negashdejene404 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @minyearsenal854
    @minyearsenal854 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @muhammadyimer7132
    @muhammadyimer7132 ปีที่แล้ว

    አላህ ይማርሽ ።