ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከ8በላይ ዝማሬወቿ የማወራበት አስገራሚ ታሪክ አለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ መፅሀፍ መፃፌ አይቀር ያኔ 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ተወዳጇ የክርስቶስ ወታደር 🙏🙏🙏🙏ከህዝቡ ሁኔታ ሲታይ የዚህን የቤተክርስቲያን ባለራይእ እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏🙏 something good can able to see clearly which is some other churchs should follow this too 🙏🙏🙏🙏ሳስበው ሳስበው እነደሊሊ ዝማሬ ሁላችንም ለእግዚአብሔር ምስገና ብናበዛ እነድሆን;እነድሳካ የምንፈልገው ነገር በቀላሉ ወደኛ የመጣል እንድሁም ውስጣችን በ ልዩ ሰላም; ደስታና ረፍት ይሞላል ባጉረመረምን ቁጥር ደሞ ሰይጣን ደስተኛ እየሆነ ያለንን ደስታና በረከት ሙጥጥ አድርጎ የወስዳል ሰለዚህ ኔጌቲቭ ንግግሮችን በሙሉ መተው አለብን የፈለገ ነገር ቢፈጠር እግዚአብሔር ሆይ ተመልከት ማለትን እንማር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Please share us
she is Gold geta yakoyln kfu aynkash yelij lijoche yyush
መስማት ማቆም አልቻልኩም ነፍሴ ፍስስስስ እያለች ነው ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
ሊሊን ከእንደገና ጥሯት እባካችሁ❤❤❤
ውይ ስውድሽ እኮ ብታውቂ!! ምስጋናዬን ብዬው ብዬው ብዬው ቃል ሳጣ ሊሊዬን ክፈቱልኝ ነው ምለው አንቺ ጋር ሰዋች ያልደርሱባቸው የቃላት ስብስብ ከውስጥሽ የሚያፈልቅ የዝማሬ ወንዝ አለ ብቻ እየለመለምሽ ታለመልሚን አለሽ የተወደድሽ ነሽ ፅጋ ይብዛልሽ love you 🙏
I love number one Jesus number two lely
Me too 🥰🥰🥰
Me too❤
i 😘 like it naw Lilly እየሱስ መደሐኒት ነው
Liliye yene Chewa konjo❤️❤️🔥🙏
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።pp
Lilisho your songs are always new 🥰❤💞💗💞💗💞💗💞💗💞❤❤❤
Ye GETA wud lij lelisho siwedish eko, mezmurochish hulu ye EGZABHERN talaknet Yigeltsalu, zemensh yilemlim yene enat, degmo endanchi yalu yibzulin
Amenamen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤amen
የኔ እናት❤❤
Wowowowowooww getaye keza kechelema wedezih kibr slametahegn yigebahal kibr
AMENNNNNNN ygebewal kibir AMEN hallelujah Eleeleeleeleeleeleeleleeeeeeeeeeeeeeee GLORY to GOD in JESUS NAME AMEN JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN
I can feel the presence🔥🔥🔥 here in the video,liliy legend wddddddddddd
What a blessing song! Much more grace to you Lilly!
Liliey endet endemiwedeshi tebarekiiiii❤❤
Yemayakuarit misgana this almighty GOD🙌🙌🙏🏾
What a great worship 🙌
እግዚአብሔርን አመስግኑሊሊዬ ተባረኪ❤
አቤት ውበት ውዶች ተባረኩ ❤❤❤❤❤💕💕💕♥️👌አሜንንን እንደቃሉ ይሁን መርኖርይ ❤❤❤አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አስይይ 🙏🏻🙏🏻❤
Praise Holy Spirit 🔥🙌🏼 what a worship ☝🏽 what a grace 🙌🏼 Lilye you’re our blessing ❤️🙏🏽
🙌😭❤❤❤ liliyee 😘😘😘
echi denqe ye egzaberi set geta iyesus yebarke😢❤❤❤
አሜን አሜን ተብርክ እውድሻልህ ጌታ ይብርክሽ ዝመአንሻ ይብርክ 🙏👏🏼👏🏼
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
Lilishoyee yene konijo zemenshi yibarekii
God bless you Lili Kojo Weber neshe
Lilly brkti Egziabher abzto ybarksh. Amen
አቤት የመንፈስ ቅዱስ ሀለዎት። ተባረኩ የእግዚአብሔር ወንድ እና ሴት ልጆች።
WHAT A BLESSING WORSHIP, LILISHO BLESSED
Liliya konjo bereket widid new yemaregish geta zemenishin hulu yibarik
Lilyeeee degmachew gabzuln❤❤❤
Zemenachu yebareke tebareku.
JESUS, OUR GOD!!!! LORD YOU ARE THE KING OF KINGS, THE LORD OF LORDS, THE LIVING SON AND WORD OF YHVH!!! GLORY TO YHVH!!!!! HALLELUJAH
Glory to God hallelujah ❤️❤️❤️
በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ
Amen Amen amenEleleeeeeeeeGod bless you Lilyyyyyy ❤️❤️❤️
Lily U are a blessing , God Bless U
ይገባሀል እሰይ.....ተባረኪ ሊሊዬ
HALELUYAH !!!! YIGEBAWALINA...
hulachihum des tilalachu kidusanye tebareku
ኦኦኦኦኦኦየጌታመንፈስሚያረሰርሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማያቆርጥ ምስጋና ይገባዎል ጌታ
Always new tebareki Lilly
WOWWWWWW LILIYE GOD BLESS YOU FOREVER & BLESSED IS YOURS❤❤❤
Liliye geta bebezu yebarkesh ellllll keber lante❤
Esye esye temelk yene geta yigebahal
Tebareki!
ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ
ይገባሃል!!!እልልልልልልልልልልልልልልል...........ሃሌሉያ
ሊሊሾ ተባረኪልኝ❤️
uffeeeeee Liliyeeee Tebareki bebizuuuuu
liliye be blessed God i'm obsessed
God bless more!
Lillyeee our blessing 🙏❤❤
Amen 🙏 yigebawal
ተባረኪ ሊሊሾ
እልልልልል አሜን
የጌታ ጸጋ ሞገስ ይብዛላቹ ተወዳጆች
Lalayyy iwedeshalwu '
Tebarekilgn
GOD bless you Liley you are blessed
God bless you Liliye🙏
God bless you Lilly brkti 🙏🙏🙏🤩
Halewet chuch
❤❤❤
U have no idea እእንዴት እንደምወድሽ 🥰❤️❤️❤️
liliን ጥሯት ከንደገና
እዚ ቤት መንፈስ አለ
God bless you.
God Bless you !
Amneeeen and amneeeen
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽ይገባዋል
Hallelujah jesus ilove you 26/08/2016🙏🙏🙏
God bless you Lillye ♥️🌹🙏
Liliye❤
እልልልልልልልልል ሀሌሉያ
lily tebark
🥰🥰🥰🥰
Amen
be blssed
ሊሊዬዬዬዬዬዬዬ blessed
My love lilye
እሰይየኔ መልካም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Elllllllellllllll
እልልልልልል
Church Schedule program please?
እልልልልልልል
Where is your church??
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልይህም ላአንተ ትንሽ ነው🤗🤗🤗🥰🥰🥰❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Xrxrx
When you go worldly , you vice goes rusting ! Her voice is rusted .
No you are the one who go worldly thats why ur comments are rusty. And arrogant. Repent
May the Lord help you to clean your rust! We r all rusted. The only difference is those who washed their sin by the blood or not.
❤️❤️❤️
Liliye ❤❤❤❤
amen
❤❤❤❤
ከ8በላይ ዝማሬወቿ የማወራበት አስገራሚ ታሪክ አለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ መፅሀፍ መፃፌ አይቀር ያኔ 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ተወዳጇ የክርስቶስ ወታደር 🙏🙏🙏🙏
ከህዝቡ ሁኔታ ሲታይ የዚህን የቤተክርስቲያን ባለራይእ እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏🙏 something good can able to see clearly which is some other churchs should follow this too 🙏🙏🙏🙏
ሳስበው ሳስበው እነደሊሊ ዝማሬ ሁላችንም ለእግዚአብሔር ምስገና ብናበዛ እነድሆን;እነድሳካ የምንፈልገው ነገር በቀላሉ ወደኛ የመጣል እንድሁም ውስጣችን በ ልዩ ሰላም; ደስታና ረፍት ይሞላል ባጉረመረምን ቁጥር ደሞ ሰይጣን ደስተኛ እየሆነ ያለንን ደስታና በረከት ሙጥጥ አድርጎ የወስዳል ሰለዚህ ኔጌቲቭ ንግግሮችን በሙሉ መተው አለብን የፈለገ ነገር ቢፈጠር እግዚአብሔር ሆይ ተመልከት ማለትን እንማር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Please share us
she is Gold geta yakoyln kfu aynkash yelij lijoche yyush
መስማት ማቆም አልቻልኩም ነፍሴ ፍስስስስ እያለች ነው ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
ሊሊን ከእንደገና ጥሯት እባካችሁ❤❤❤
ውይ ስውድሽ እኮ ብታውቂ!! ምስጋናዬን ብዬው ብዬው ብዬው ቃል ሳጣ ሊሊዬን ክፈቱልኝ ነው ምለው አንቺ ጋር ሰዋች ያልደርሱባቸው የቃላት ስብስብ ከውስጥሽ የሚያፈልቅ የዝማሬ ወንዝ አለ ብቻ እየለመለምሽ ታለመልሚን አለሽ የተወደድሽ ነሽ ፅጋ ይብዛልሽ love you 🙏
I love number one Jesus number two lely
Me too 🥰🥰🥰
Me too❤
i 😘 like it naw Lilly እየሱስ መደሐኒት ነው
Liliye yene Chewa konjo❤️❤️🔥🙏
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።pp
Lilisho your songs are always new 🥰❤💞💗💞💗💞💗💞💗💞❤❤❤
Ye GETA wud lij lelisho siwedish eko, mezmurochish hulu ye EGZABHERN talaknet Yigeltsalu, zemensh yilemlim yene enat, degmo endanchi yalu yibzulin
Amenamen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤amen
የኔ እናት❤❤
Wowowowowooww getaye keza kechelema wedezih kibr slametahegn yigebahal kibr
AMENNNNNNN ygebewal kibir AMEN hallelujah
Eleeleeleeleeleeleeleleeeeeeeeeeeeeeee
GLORY to GOD in JESUS NAME AMEN JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN
I can feel the presence🔥🔥🔥 here in the video,liliy legend wddddddddddd
What a blessing song! Much more grace to you Lilly!
Liliey endet endemiwedeshi tebarekiiiii❤❤
Yemayakuarit misgana this almighty GOD🙌🙌🙏🏾
What a great worship 🙌
እግዚአብሔርን አመስግኑ
ሊሊዬ ተባረኪ❤
አቤት ውበት ውዶች ተባረኩ ❤❤❤❤❤💕💕💕♥️👌አሜንንን እንደቃሉ ይሁን መርኖርይ ❤❤❤አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አስይይ 🙏🏻🙏🏻❤
Praise Holy Spirit 🔥🙌🏼 what a worship ☝🏽 what a grace 🙌🏼 Lilye you’re our blessing ❤️🙏🏽
🙌😭❤❤❤ liliyee 😘😘😘
echi denqe ye egzaberi set geta iyesus yebarke😢❤❤❤
አሜን አሜን ተብርክ እውድሻልህ ጌታ ይብርክሽ ዝመአንሻ ይብርክ 🙏👏🏼👏🏼
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
Lilishoyee yene konijo zemenshi yibarekii
God bless you Lili Kojo Weber neshe
Lilly brkti Egziabher abzto ybarksh. Amen
አቤት የመንፈስ ቅዱስ ሀለዎት። ተባረኩ የእግዚአብሔር ወንድ እና ሴት ልጆች።
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
WHAT A BLESSING WORSHIP, LILISHO BLESSED
Liliya konjo bereket widid new yemaregish geta zemenishin hulu yibarik
Lilyeeee degmachew gabzuln❤❤❤
Zemenachu yebareke tebareku.
JESUS, OUR GOD!!!! LORD YOU ARE THE KING OF KINGS, THE LORD OF LORDS, THE LIVING SON AND WORD OF YHVH!!! GLORY TO YHVH!!!!! HALLELUJAH
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
th-cam.com/video/X0kF5dGzcKw/w-d-xo.html
Glory to God hallelujah ❤️❤️❤️
በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ
Amen Amen amen
Eleleeeeeeee
God bless you Lilyyyyyy ❤️❤️❤️