100% የሚያምር እንጀራ እንዴት እንደምናዘጋጅ ( How to make beautiful enjera)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • How to make Ethiopian injera?

ความคิดเห็น • 119

  • @gesgshabeje854
    @gesgshabeje854 8 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን እጅሽ ይባረክ ተባረኪ:: እጅግ የሚያምር እንጀራ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን::

  • @meinaabicha3042
    @meinaabicha3042 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ❤❤❤

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ገንየ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጅች በያላችሁበት የአለም ዳር ሰላማችሁ አደምድር አሻዋ እደሰማይ ኮአኮብት ምስት ትርፍ ይበል

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እህቴ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው ተባረኪ ❤

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ last week ይህን ያንችን ቪዲዬ አይቼ ያኔውኑ እንዳንቺ አድርጌ ጋግሬ ቆንጆ ሆኖልኛል :: 4 አመት ያልፊኛል መጋገር ከጀመርኩ ያለፉት ወራት ግን ቆንጆ አልወጣ ብሎኝ ነበር ሌላው አሁን ነው የገባኝ ቶሎ ይበላሽብኝ ነበር ለካስ ስለሚያልበው ነበር እግዚአብሄር ይስጥሽ ነኔ እህት ከቻልሽ ደግሞ እንዳልሽው ነጭና ቀዩን ጤፍ ቀላቅልሽ እንዴት እንሚወጣ ብታሳይን ከአክብሮት ጋር ተባረኪልኝ::

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ በቅርቡ እለቃለሁኝ አሺ።

  • @Loo101k9-0
    @Loo101k9-0 ปีที่แล้ว +2

    I really like the way you presentit. Very easy, full of kindness and very clean. I reach to the middle of the process wish me luck 🤞😉

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  ปีที่แล้ว

      Thank you very much for your feedback. Good luck to you .

    • @Loo101k9-0
      @Loo101k9-0 ปีที่แล้ว

      I did it, thanks a lot!!😊

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness ปีที่แล้ว

    ሰላም ገንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ የኔ ዉድ እህት የኔ ባለሙያ ዋዉ የሆነ እጀራነዉ ይስልም የድኪ ስለነበረን ቆይታ እጅግአ ርገን እናመሰግናለን😍👍👍👍👍👍

  • @elsareda2177
    @elsareda2177 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ገኒ የሚያምር እንጀራ እጅሽ ይባረክ

  • @lemlemmathewos
    @lemlemmathewos 4 หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም ደስ ይላላ እናመሰግናለን ግን አንድ አስታየት ልስጥሽ ቅር የማይልሽ ከሆነ ሁሉም ስራሽ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳሌ መጨራሻ ላይ እንጀራዉን ከምጣድ አንስተሽ ቀጥታ መሶብ ላስቲክ ላይ ያስቀመጥሹ ናገር አልተመቸኝም ትኩስ ናገር ላስቲክ ላይ አይቀመጥም ለጤናም ለእንጀራዉን ጥሩ አይደለም እንጀራዉ ቶሎ እንዲሻጊት ያረገዋል ከዚህ ዉጪ ሁሉም ናገር አሪፍ ነው እናመሰግናለን በድጋሚ 👍🏿🥰🥰

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ የሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ ደሞ ቅር አይለኝም ያበረታኛል ዉዴ ከምጣድ ቀጥታ ያስቀመጥኩት እንዳይበላሽ ነዉ በእጅ ሲነካ ስለሚበላሽ ነዉ የኔ ዉድ በድጋሚ አመሰግናለሁ ለምትሰጪኝ አስተያየት ከመስጠት ወደኃላ እንዳትይ እሺ👏👏❤️❤️❤️

  • @om_ans
    @om_ans 2 ปีที่แล้ว

    تسلم ايدك حبيبتى وصفه رائعه يعطيكي الصحه والعافيه

  • @aidah832
    @aidah832 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamesegnalen sister. Your explanation is excellent! Thanks for your time and lesson

  • @bezu918
    @bezu918 ปีที่แล้ว

    እሺ ገኒ በቀላል ሁኔታ ሰላሳየሽን በጣም እናመስግናለን በርቺ የአንቺን ዘዴ ተጠቅሜ እምክራለሁ።

  • @shimleshailla5781
    @shimleshailla5781 2 ปีที่แล้ว

    You are the only person get this thing right. Good job. We need more videos please

  • @alemmollaw1380
    @alemmollaw1380 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እንጀራ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ገኒ

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እህት እኔም መጥቻለሁ ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርችልኝ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው የአሳየሽን ብሉኝ ብሉኝ የሚል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ቤት እዲስ ነኝ subscribe and like አረኩሽ የጋገርሽው እንጀራ በጣም ያምራል በርቺ እህቴ🙏🏽👍🏽👏🏽💕💐

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow that’s nice good job

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      በእንቁላል መምቻ የማትመችው

  • @t...7446
    @t...7446 9 หลายเดือนก่อน

    ገኒሾ እናመሰግናለን !💐 ምጣዱ ዱባይ ዉስጥ ይገኛል?

  • @selamreda1912
    @selamreda1912 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww ejesh yebarek wedua

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much! I am going to try it and let you know the results.

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ቭሮሰስ አያስፈልግም ከሴትነት ችግር ነው

  • @dani-zd7ij
    @dani-zd7ij 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ ነዉ ጎበዝ 👌👌

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 ปีที่แล้ว

    ይሞከራል። እናመሰግናለን!

  • @Arseyeeee-xx7bh
    @Arseyeeee-xx7bh 8 หลายเดือนก่อน

    በርቺ❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 10 หลายเดือนก่อน

    ሞክሬው ከአየሁት በኋላ አስተይየት እሰጣለሁ ሙያሽን ስለአካፈልሽን አመሠግናለሁ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤፍ የተሰጠችው ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ወንዝ ከተሻገረ አለቀ አሜሪካ የመስቀል ጤፍ ብለው ባርከውት ጥሩ ነው ጎበዝ

  • @አንድለእናቷዩቲዩብ2
    @አንድለእናቷዩቲዩብ2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህት
    ማሿ አላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በትእግስትና በቅንነት ስላሳየሽን ጌታ መዳሕኒያለም እጅሽን ይባርከው ቆንጆ እንጀራ 5 ቀን ፍሪጅ ሳይገባ እስክሞክረው ቸኮልኩኝ እታለም ላስቴኩ የት እንዳገኝሽው ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ 🙏✌️😀

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ አበሻ ሱቅ አለ።

  • @SabagualEri
    @SabagualEri 2 ปีที่แล้ว

    በጣሜ ያምራል ቭድዮ አቀራረጽሽም አሪፍ ነው። አመሰግናለሁ አንቺም ታምርያለሽ እጅ ይባርክ።

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @buluchil6501
    @buluchil6501 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job Ganie Berche

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግንሻለሁ የበኩሌን

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 ปีที่แล้ว +1

    Kimem nesh kayehut sete Hulu andegna

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 ปีที่แล้ว +1

    I like it 👍

  • @seblemeketetube9396
    @seblemeketetube9396 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ ባለሞያነሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🚥

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ገኒዬ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሸው አሰራርሸም ፅድት ያለ ነው ሼር ሰለአደረግሸን አመሰግናለሁ እኔጋም ጋብዤሻለሁ 👏❤🙏

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 ปีที่แล้ว

    ስያምር እንጄራዉ

  • @janijan2385
    @janijan2385 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @chichi2468
    @chichi2468 2 ปีที่แล้ว

    Good job....love it.

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሻለን እጅሽ ይባረክ

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 2 ปีที่แล้ว

      እጂ፣ይባርክ፣

  • @henonbest8118
    @henonbest8118 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ጉራ በይ

  • @kidistketema8753
    @kidistketema8753 ปีที่แล้ว

    Without አብሽ እና quinoa ብሞክር ይሳካልኛል ወይ?

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  ปีที่แล้ว +1

      ኪዲዬ ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ በርቺልኝ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️ የኔ ቆንጆ በደንብ ይሳካልሻል ትችያለሽ አብሽ ለጣእም ነዉ የሚገባዉ ኪኒዋ ደሞ በስደት ያለን እንጀራዉ ስለሚደርቅ ፍሪጅ እያስገባን ስለምንጠቀም ያን ለማስቀረት ነዉ የኔ ቆንጆ ሞክሪዉ እርግጠኛ ይሳካልሻል ❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 ปีที่แล้ว

    እጂሺ ይባረክ ግን ጤፍንና ምጣድን ከየት ነው የምታገኙት ???

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት አመሰግናለሁ። አበሻ ሱቅ ወይ ኦንላይን(online) ቼክ አድርጊ እህቴ።

  • @setiteklehaimanot1521
    @setiteklehaimanot1521 ปีที่แล้ว

    Geni betam arif

  • @tedg.b4057
    @tedg.b4057 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ የእንጀራ ምጣድ እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 ปีที่แล้ว +1

      Wass Mitad ብለህ google አረግ የት እንደምታገኝ ይነገራል። እኔ ወድጄዋለሁ

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      ዋሴ ምጣድ ጥሩ ነዉ።

  • @melkambeyene5593
    @melkambeyene5593 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yeneneshbekele-qg3rd
    @yeneneshbekele-qg3rd 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 2 ปีที่แล้ว

    Wawww Thank you sis.

  • @tig_tube23
    @tig_tube23 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @beliyubelachew6219
    @beliyubelachew6219 2 ปีที่แล้ว +1

    ምጣዱን ስንት ላይ አርገሽ ነው የጋገርሽው ሀይሉን ??

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስለጠየቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ።330 ላይ ነዉ የጋገርኩት።

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሲቱ የምን ዱቄት ነው? የጤፍ ዱቄት ነወይ?

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ የጤፍ ዱቄት ነዉ። እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 ปีที่แล้ว

    ላስቲክ ኬት ገዛሽ?
    ምጣዱን በስት አሞቅሽው? አመሰግናለው!

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      አበሻ ሱቅ , 330 ላይ , ስለጠየቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ

  • @meskeremdebebe4732
    @meskeremdebebe4732 2 ปีที่แล้ว

    ከኔዋ ለእንጀራ አይን ነወየሜጠቅመዉ መጠኑሰ ምነ ይህለል ነዉ የመምንጨምርዉ

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      ሁለት ማንኪያ በቂ ነዉ ለልስላሴም ለሁሉም ነገር ጥሩ ነዉ እህቴ።

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 2 ปีที่แล้ว +1

    💖💝

  • @melektube
    @melektube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንደትናችሁ አለን

  • @zenatendrstube7800
    @zenatendrstube7800 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህቤት

  • @tobestaamenu3343
    @tobestaamenu3343 2 ปีที่แล้ว

    Always here

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @fre6233
    @fre6233 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ግን እንዴት አይሻግትም እስቲ ዛሬውኑ ነው የምሞክረው።በጣም እነመሰግናለን።ከሙከራ በኋላ እንገናኝ።

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት አመሰግናለሁ ነገር ግን በእጅ ካልተነካ ምንም አይሆንም ትንሽም ቢሆንም በእጅ ከተነካ ግን ይሻግታል።

  • @mahelatetesfayemahelatetes1651
    @mahelatetesfayemahelatetes1651 2 ปีที่แล้ว

    Abeshun gin ke absit buhala betadergiwe yeblte mkniyatum settle abro yedefabshal kalegn lemde nw

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ እደነገርሺኝ አረጋለሁ።

  • @selamgetachew4183
    @selamgetachew4183 2 ปีที่แล้ว

    Thanks beautiful

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 2 ปีที่แล้ว

      በጣም፣ጥሩ፣ትምህርት፣ነው፣ተባረኪ፣

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 2 ปีที่แล้ว

    በእጂ ቢነካ ምን ይሆናል እኔ እንጀራዬ በሁለት ቀን ይሻግትብኛል ምን ላድርግ

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በጭራሽ በእጃችን መንካት የለብንም ለምን እንዳይበላሽ በእጃችን ከነካነዉ ቶሎ ይበላሻል እንደገና ጋግረሽ ከጨረሽ በኃላ ንፋስ አስገቢበት ወድያዉ አትሸፊኝዉ ወድያዉ ከሸፈንሽዉ ይበላሻል ያንቺም የሚበላሽብሽ ለዚህ ይሆናል እና እንደዛ አታድሪጊ እኔ እዳደረኩት አርገሽ ሞክሪዉ እርግጠኛ ነኝ አይበላሽብሽም ሞክሪዉና ዉጤቱን ንገሪኝ እህቴ ስለጠየቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ።

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 2 ปีที่แล้ว

    Yena.konjo.betam.konjo.enijera.new

  • @meseretbezabih7852
    @meseretbezabih7852 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ሰላም ነው መሲ ነኝ

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 2 ปีที่แล้ว

    Ere ene minim badergew alska belognal mechawech hone duketu

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ በዚህ መልኩ ሞክሪዉ እርግጠኛ ነኝ ይሳካልሻል ስለዚህ ሞክረሽዉ ንገሪኝ በርቺ

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 eshi nege abokalehu teff gen and aynet aydelem kanchi gar Europe yalew lela new absit aychelem ayen yemibal ayawetam 5 qen bebokam

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምዬ ልክ ነሽ ጤፍ ልዩነት አለዉ ግን በጣም ትንሽ አብሲት አርገሽ ሞክሪዉ እና ንገርኝ እሽ በርቺ

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 gagere anchi endaleshegn ayen yalew hone gen derek ale siyader betam amesegenalhu

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      @@selamyohanes5646 ሰላምዬ በጣም ጎበዝ ደሰ ብሎኛል ስለተሳካልሽ እሺ ደረቀብኝ ላልሽኝ ደሞ አሁን ካረግሽበት አብሲት የሚቀጥለው ሰረትጋግሪ ትንሽ ጨመር አርገሽ ሞክሪዉ ጤፉ አብስቲ የሚወድ ይሆናል የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว

    💚💛❤እሞክራለሑ። አመሠግናለሑ

  • @nadiaalshamiri4771
    @nadiaalshamiri4771 2 ปีที่แล้ว

    Waw you wash your hand in the food yakka

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing tbis video . Where did you buy the stick blender ?

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      walmart, targer any store. Thanks mituyee

    • @mituyefikir9033
      @mituyefikir9033 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 thanks dear . What is the brand name ?or can you share the link pls. Thank you again .

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      Cuisinart smart stick

    • @mituyefikir9033
      @mituyefikir9033 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 Thank you 😊

    • @asterkifle1615
      @asterkifle1615 2 ปีที่แล้ว

      Thank you for sharing, would you please tell me where can I buy the plastic bags that you are used.

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 ปีที่แล้ว

    የጤፍ ዱቄት የት ነዉ የማገኘዉ ቤሩት ነኝ???

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ቤሩት ዉስጥ ጤፍ የት እንዳለ አላዉቅም እኔ አሜሪካ ነዉ ያለሁት እና እዛ የሚኖሩ ሰዎች ጠይቃቸዉ ወይ ኦንላይን(online) ቼክ አድርጊ የት እንዳለ ያሳይልሻል እሺ በርቺ እህቴ።መስቀል ጤፍ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲👌💘

  • @1ba51
    @1ba51 2 ปีที่แล้ว

    የጤፍ ዱቄት ከዬት ነዉ የምታገኙት

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ አበሻ ሱቅ ወይ ኦንላይን(online) ቼክ አድርጊ በርቺ ስለጠየቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ። መስቀል ጤፍ

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 2 ปีที่แล้ว

    Enjera kedada Sinorew alwedm

  • @munatube4879
    @munatube4879 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔💔💔👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @tatjanakeller825
    @tatjanakeller825 2 ปีที่แล้ว

    Hi! How hot is Mitad?💐

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 2 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታ ጋር የእብሹን ጠርሙስ ወረቀቱን ላጭው ማዞርያው use plastic measuring cup dollar tree

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እልጠዋለሁ (እቀይረዋለሁ)ኩባያዉ አንተ ባልከዉ ሞክሬው ስለተቸገርኩኝ በዚህ ቀላል ስለሆነልኝ ነዉ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠከኝ አስተያየት።

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 ስታዞሪው እጅሽን ከፍ አድርጌው practice makes perfect.እህታልም ።

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 2 ปีที่แล้ว

      @@genibeauty16 by the way l you need to label your ቅመሞች . Save you time

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 6 หลายเดือนก่อน

    Too much work

    • @genibeauty16
      @genibeauty16  6 หลายเดือนก่อน

      የስደት እንጀራ አስቸጋሪ ነዉ እንደ ሀገር ቤት አይሆንም