ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
- ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
እግዚአብሔር ይባርክህ ! እንወድሃለን ። መልካም ፈቃድህ ከሆነ አዋሳ መጥተህ አገልግለን ።
አይ ዴቭ እኔ እኮ ደስስስስ የምትለኝ ነጭ ነጩን ግልጥልጥ አድርገህ ስለምትናገር !!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ወንድም ዴቭ ለምልም በብዙ።❤👏
ፀጋ ሰላም ይብዛልህ።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ኸረ ኡኡኡኡ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
ዴቭ በረከታችን ነህ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ስላንተ ጌታን አመስግናለው በዝህ ትውልድ ማሀል ስላስነስህ ስሙ ይባረክ
ወንድማችን ዳዊት
ፀጋና ሰላም ይብዛለችሁ
ፀጋ ይብዛልልህ ዴቭ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ዴቨዬ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን እንወዳለን በርታ❤❤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ !!!!
ተባረክ ዳዊት
ዴቭ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ተባርከሀል
ዴቭዬ በእጥፍ በብዙ ተባረክ በእውነት ተባረክ
ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🏽
ፀጋ ይብዛልህ
መምህር ምን አይነት ፀጋ ነው ተባረከ
ስወድህ እኮ
Thanks Jesus for this great blessings!!Tsega yibzalih dev!
መጨረሻ ላይ የተናገረው ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ፈጥሮብኛል አልተመለሰልኝም
Beloved Man
ወንድም ዴቭ
geta zemanihin yiberk dev ❤❤❤❤
እውድሃለሁ ወንድሜ
Bless Dev 100%100
ዋዉዉዉ በእውነት በፔልግረም አይቼ youtube ላይ ሼር ሊያደርጉ ብዬ አስቤ ነበረ ዋዉዉዉ እሰይይይ ተበርካሃል የኔ ዉዲ ዴቪ😘😘😘እሽሽሽ እንሰማለን የኔ ዉዲ ጄጄጄ❤❤❤❤
Eski yetelegram linkun sichign
ቃል የለኝም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ደስ ይላል 🙏🥰
ግን ዳቭ የት ጥፍትህል 😢እግዚአብሔር ማልካም ነው
❤❤❤❤ ዴቪ ፀጋው ይብዛልህ
ተባረክ ደብ
Dave ene rasu yante timirt saladamt alwilm..❤
Bexam nw miwedk tebark
Igizheber yibarik timitih tamechitonal
ተባረክ አቦ
This is why i love dave...wonderful preaching
Shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
May God bless you Brother Dave🙌
I blessed my God for this brother Deve God bless you!!!!
Tebarek
Egziabher yimesgen yegeta mihretina tsega yibzalh eniwedhalen
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ የምታስተምረዉ ትምህርት እና ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የሚያስተምረዉ ትምህርት ክርስቶስ ክርስቶስ ክርስቶስ ይሸታል።
God bless you more and more!!!!
May God Bless you and your family ❤
Thanks Daveye
Much Grace and peace Daviye betel yemiwed
Bless u Devaye❤
tsegaw yebezaleh wendimachin dev!!!!!!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤
Good teacher 🎉
Daviya teyaka men lay leteyekih echelalew teyaka neberegn
Dave ewediihalew stay blessed
God bless you 😘
Dave enamsgenaln and teyake gn algh zefn hatyat new ?? Be zefen mamsgn ena be mezmur mamsgen leyuntu mndenw
❤❤❤👌🤙🤝
Abet😍🥰🤭🤭
Cherchu yet new
ዘፍጥረት 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።
³ እግዚአብሔርም፦ መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ።
⁴ በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።
ፓሰተር ደቭ ማብራሪያ ,,,,,,,,?
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉