🔴በህፃን ሄቨን ዙሪያ ያወሩትን ዉሸት አንድ በአንድ ላሳያችሁ - Egregnaw Media | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4K

  • @1443TH
    @1443TH 2 หลายเดือนก่อน +348

    በፍፁም አልቸኮልክም !ትክክለኛ ፣ፍትሀዊ፣ ለኛ ለሴቶች ድምፅ ነው የሆንከው እና ደግሞ ለህሊናህ ነው ያደረከው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይስጥህ

    • @meb8522
      @meb8522 2 หลายเดือนก่อน

      That is very true!

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 2 หลายเดือนก่อน +505

    ከነዚህ ጉዶች ጋር ተከራክራ ማስፈረድዋ በጣም ጀግና ናት

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም

    • @mereimmehamedh1981
      @mereimmehamedh1981 2 หลายเดือนก่อน +5

      Betam tikikl

    • @GenetTesfaye-mu1un
      @GenetTesfaye-mu1un 2 หลายเดือนก่อน +16

      ጉዶች ውሽታሞች አስመሳዬች የደፋሪ ትባባሪ ህሊና ቢሶች ናቸው

    • @Fathama-s3h
      @Fathama-s3h 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊

    • @WashingtonDab
      @WashingtonDab 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን አረጉ, የነሱን ጎን ለምን አንሰማም

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 หลายเดือนก่อน +300

    በርታ ወንድሜ አንተ ትክክል ነህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp 2 หลายเดือนก่อน +77

    አቦ ተባረክ ወላድ እንደ አንተ አይነቱን ሺ ትውለድ ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነህ❤እነሱን አፋፍሶ እስር ቤት ማስገባት ነው ያኔ እውነቷን ይናገራሉ

    • @GenetTarekeygyn
      @GenetTarekeygyn 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምለዉ ግን ምናይነት አስመሳይናቸዉ ትልቅ አደሉምእ አከዳቸዉም እኔ ለሰማዉት ፈራዉኝ ጌታ ይቅር ይበላቹ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @madamuae-hj2kp
      @madamuae-hj2kp 2 หลายเดือนก่อน

      @@GenetTarekeygyn
      😪😪😪😪

  • @TG-et
    @TG-et 2 หลายเดือนก่อน +225

    ወጣት እንደዚህ አስተዋይ ሲሆን ደስይላል ወንድሜ 💙 ዘመን ህ ይባረክ🙏

    • @Adu40
      @Adu40 2 หลายเดือนก่อน +2

      betam eunet new tebarki astawi neh betam🙏🙏🙏

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 2 หลายเดือนก่อน +1459

    አሜን,ሆስቢታል,ይቅረብ,የምተሉ,በላየክ,አሳዪኝ

    • @yoniasmara7857
      @yoniasmara7857 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊

    • @yoniasmara7857
      @yoniasmara7857 2 หลายเดือนก่อน +2

      H

    • @merem-ju1tz
      @merem-ju1tz 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ ይቅረቡልን

    • @EslamicTube
      @EslamicTube 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይቅረብብብብብብብብ

    • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ይቅረብልን ግን ለደህንነቱ ሲባል መጠንቀቅ አለበት

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 2 หลายเดือนก่อน +43

    እ/ር ይሰጥህ አንተ ልጅ እውነቱን እንድናይ ስላረከው ጥረት ተባረክ፡፡

  • @SebrinaMame-y1o
    @SebrinaMame-y1o 2 หลายเดือนก่อน +93

    አበቂየለሽ የአለማችን ጀግና እናት
    ከእነዚህ ሁሉ አውሬዎች ጋር የተጋፈጠች ጀግና እናት!

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 2 หลายเดือนก่อน +130

    ስወድህኮ በአንተ እድሜ መረጋጋት መታደል ነው ታናሼ አሁንም ክብር በልልኝ🙏🏾

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 2 หลายเดือนก่อน +89

    በስመአብ አንተ ትለያለህ እውነትህን ነው ሲንሾካሾኩ ሰማሁ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው የተረጋጋህ ልጅ ❤❤

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 2 หลายเดือนก่อน +163

    የሄቨን እናት ከአውሬዎች ጋር ነበር ብቻዋን የታገለችው በጣም ጀግና ነች እግዚአብሔር አግዟት ነው እንጂ እነዚህ ክፉ ናቸው

    • @mohammedsalih4995
      @mohammedsalih4995 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 2 หลายเดือนก่อน +2

      Betam awo this what I'm thinking the whole time this she was all along with this demons 😡

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @ruthmeka1042
      @ruthmeka1042 หลายเดือนก่อน +1

      Bichawan adelechim ahun hulum sew keswa gon mehon alebet ewnetu ywetal

  • @KalkidanabateAbate
    @KalkidanabateAbate 2 หลายเดือนก่อน +14

    እናቲቱን ግን ሳላደንቃት ማለፍ አልችልም በጣም ጀግና ናት

  • @zerihundaniel7694
    @zerihundaniel7694 2 หลายเดือนก่อน +52

    አንተ ግን በጣም ጎበዝ ነህ አገኝተሃል፣ ከኋላ የተጠና ፣ የተቀነባበረ ሃሳብ እና ምስጥር መሆኑ ግልፅ ነው። ወንድሜ ተባረክ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 หลายเดือนก่อน +218

    ጀግና ነህ በጣም ይገርማል ሲሹካሸኩ መስማትህ ጎበዝ ጋዛጠኛው መጠየቅ አለበት፣

    • @tselotkindhun
      @tselotkindhun 2 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል ነው ወንድኔ እግረኛ ጋዜጠኝ እራሱ መንሸኳሸኩን እየሰማ ለምን ዝም አለ ? አምስት ሌትር እና ሁለት ሌትር የሚለውን እግረኝው ጋዜጤኝ ያጥራው

    • @amita11Muhammad
      @amita11Muhammad 2 หลายเดือนก่อน +9

      እኔም ገና ሰማሁት በ5 ሌትር ስትል በ2 ስትላት😂 ቱቱቱቱ

    • @Temrelove
      @Temrelove 2 หลายเดือนก่อน +5

      5 ብላ ሁለት አለች ቱ ባለየ

    • @ZssZss-ov3nv
      @ZssZss-ov3nv 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ጋዜጠኛው ይጠየቅልን ይሄ ሙሠኛ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 2 หลายเดือนก่อน +140

    እዳተ አይነት ጀግና ወንድሞችን ያብዛልን

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 2 หลายเดือนก่อน +15

    አንተ ልጅ ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ነህ በጣም በሳል አዋቂ ነህ ከመሰረት በዙ ቀጥሎ የምተማመንበት ሚዲያ ነው ሁሌም እውነተኛና አድሎ የሌለብህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚህን ነፍሰ በላወች እግዚአብሔር በቤታቸው መከራ ሀዘን ይግባ እንዲያው ምን ብትበድላቸው ነው አቢቄለሽ እንደዚህ የተባበሩባት አንድ እንኳን አይምሮ ያለው ሰው ይጥፋ ለስሙ ወልደዋል ዳቢሎስ ናቸው እነዚህ ለኔ

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 2 หลายเดือนก่อน +152

    እኔ የሄበን እናት ምን ያክል ጠንከራ ሴት እንደሆነች ነው ያየሁት በጣም ጨካኝ ፍሚሊ ናቸው እንኳን የሆነ ነገር አላደረጎት

    • @dehabhaile4452
      @dehabhaile4452 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትሽን ነው የኔእህት የተረገሙ ናቸው

    • @fasikazeethiopia9554
      @fasikazeethiopia9554 2 หลายเดือนก่อน

      እህቷን እየፈለጎት ነው ባያገኟት ምን ሊያደርጎት እንደሚችሉ ሰይጣኖች የጃችሁን ታገኛላችሁ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 หลายเดือนก่อน +65

    እዉነት አንተ ልጅ በጣም ምርጥ ጎበዝ ነህ!!!
    እነዚህ ፈጣሪን የማይፈሩ ደረቅ ደነዞች
    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸዉ

  • @rozafikadu
    @rozafikadu 2 หลายเดือนก่อน +231

    ከአንድ በላይ like ቢኖር ለዚህ ማስተዋል ያለዉ አቀራረብክ 1000000 ያንስካ

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሌባ አይነደረቅቅቅ መልሶ ልብ ያወልቅ ።።አቤቅ የለሽ ጀግና እናት ነች፡እነዚሕን ታገለች

  • @saratasfaye1887
    @saratasfaye1887 2 หลายเดือนก่อน +414

    ይህንን comment ለሚታናቡት ሁሉ ከንደዝህ ዓይንት ፍርድና ከንደዝህ ዓይነት ጭካነ እግዚአብሔር ይሰዉራችሁ 😢😢ፊትህ ለሄቨን

  • @LUBABALolo-r7f
    @LUBABALolo-r7f 2 หลายเดือนก่อน +1043

    ይሄንን ልጅ ወድጀው ለሞት ነው ምርጥ ልጅ ወላሂ በሳል የሆነ ለህሌናው የሚጨነቅ

    • @nuronuro3168
      @nuronuro3168 2 หลายเดือนก่อน +21

      በጣም

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 2 หลายเดือนก่อน +31

      በጣም ሊያረሳሱ እየሞከሩ ነው ግን እወቁ የሁላችንም ጉዳይ ነው

    • @Hikuhikuhikuhiku
      @Hikuhikuhikuhiku 2 หลายเดือนก่อน +6

      Yeah he is intellectual 👏 that is why

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 2 หลายเดือนก่อน +5

      Me too

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน +3

      Exactly ❤❤

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 2 หลายเดือนก่อน +23

    ዋው አንተ ልጅ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ብዙ ግዜ ቻናልህን ተከታትያለሁ ሁል ግዜ ተደምሜ ነው የማዳምጥህ , በሳልነትህ , አቀራረብህ , ጨዋነትህ , 👏👏

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 2 หลายเดือนก่อน +16

    የቬቨን እናት እጅግ ጠንካራ ነው እነሱ የውሸት ምስክር ሲረባረቡ እነሱን መርታትዋ እራሱ ጀግና ናት ፍትህ ለፌቨን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน +63

    ወንድሜ አንተ ሃቀኛ ወጣት ነህ ተባረክ የነዚህ ቤተሰብ ሲያወሩ ይተባተባሉ በውሸት ሕጉ አይቀየርም🇪🇷❤🇪🇹

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 2 หลายเดือนก่อน +28

    ለእውነት ብለህ ያቀረብከው ነገር ሁሉ ግሩም ነው ተባረክ 🙏

  • @መሲወለተሚካኤል
    @መሲወለተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +66

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ጨምሮ ያብዛልህ ፍትህ ለሄቨን😢

    • @wenigebre2001
      @wenigebre2001 หลายเดือนก่อน

      Inezin hulu yenesun lijochi resa yasayachew.

    • @wenigebre2001
      @wenigebre2001 หลายเดือนก่อน

      Hulum reshinuachew .Mudre gedayoch

  • @BIRTUKANYIHANNES
    @BIRTUKANYIHANNES 2 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ወልዳችኋል ከልጆቻችሁ አግኙት የእውነት አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 หลายเดือนก่อน +45

    ዳሎል ኢንተርቴመንት ይለያል የምንለው በምክንያት ነው ሀቀኛና ሚዛናዊ ስለሆነ እናመሰግናለን ##😢ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለፌቨን 😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢

  • @nubiyashenafi2894
    @nubiyashenafi2894 2 หลายเดือนก่อน +160

    የሄቨን እናት የምር ጀግና ነች የተረገመ ቤተሰብ እና ጎረቤት ጋ አብራ መኖሯ እራሱ ትልቅ ልብ ይጠይቃል በዛ ላይ ብቻዋን የታገለች የዘመናችን ጀግና ሴት ከነዚ ቤተሰቦች ኢንተርቪው በኋላ በጣም እውነት ተደፍራ እንደሞተች ማረጋገጫ ነው የሰጠኝ

    • @azeb2686
      @azeb2686 2 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረድ ይፈረድብሐል! አረመኔዎች ናችሁ አንዳንዶቻችሁ! ልክ እሷ ልጇን እንዳጣች ሁሉ, እሱም ህጻናት ልጆች አሉት አኮ! አልደፈራትሰ እንደሆነ የንፁህ ሰው ደም ይፍሰስ ው የምትሉት?! እውነታው ካላት አበቄለሸ, ትምጣና እነሱን አግኝታ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ትማል!!! የህፃናቱ ቃል የሰጡበት ቪዲዮ ይለቀቅ!! እሷ ሰላለቀሰች አትዋሽም ማለት አይደለም! ይቺ ነገርማ ፖለቲካ ናት እናውቃለን!!! አኢትዮዸያ ውሰጥ ስንት ህጻናት ተደፍረው ታርደው ኩላሊቶቻቸው ሲበላ በጃል ማሮ ታርደው ተከምረው ሲጣሉ ምነወ ጃል ማሮ መጥቶ ይሰቀል አላላችሁ???!!!! አስመሳይ ሁላ ሰውየው ንፁህ ከሆነ ለምን ይሙት???!!!! አቤቄለሽ ከገዳይ ነው ከምትለው ቤተሰብ ጋር አንድ ላይ ቃለመጠይቅፀይቅረቡልን!!!! አሜሪካ እስከዛሬ እኢትዮዸያ ውሰጥ የሚፈፀመው ግፍ ሳይገዳት ዛሬ ለአንዲት ህፃን ግድ ሰጥቷት ምታዳምቅላቸሁ ይመሰላችህዋል???!!!!!! ፓለቲካ በሀጻኗ ላይ አትስሩባት !!!!!! ሁለቴም ቤተሰቦች ለቃለመጠይቅ አንድ ላይ ይቅረቡልን!!!!! አከተመ!

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 2 หลายเดือนก่อน

      ተባሰክጥሮአሰያየት😊

    • @bezabezing7168
      @bezabezing7168 2 หลายเดือนก่อน

      Betam besma awre nachew ayafrum

  • @Rabi3575
    @Rabi3575 2 หลายเดือนก่อน +96

    በራሳቸው እጅ ራሳቸውን አጋለጡ የህፃኗ ግፍ አላህ ሲያዋርዳችው

    • @BekiBasa
      @BekiBasa 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው

    • @AlmuTessema
      @AlmuTessema หลายเดือนก่อน

      Egzyebehere yayale tekekele

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 หลายเดือนก่อน +5

    እየ እኮ ግልፅ ነው ጎረቤት አሰባስበው ነው ሴትዋ እኮ በአምስት ሊትር ስትላት ከጉኗ ያለችው እኮ በሁለት እያለቻት ነው አንተ ልጅ ግን ምርጥ ልጅ ነሕ በጣም ነው የማከብርሕ

  • @Hope-p8y
    @Hope-p8y 2 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ አንተ ልጂ ምን አይነት ሰው ነህ በፌትም እወድህ ነበር አሁን ጭራሽ ባሰብኝ ስማርት ሰው ነህ በርታ አንተ ነህ ትክክል ፍትህ ለሄቪን

  • @genenemekuria1836
    @genenemekuria1836 2 หลายเดือนก่อน +61

    ልክ ነህ አንተ ለሀቅ ነው የቆምከው የዚህን ያህል እርቀት ለግፍ መቆማቸው እግዚአብሄር ይፍረድባቸው ማፈርያ ናቸው 😢

  • @እሙአስማነኝየባቦዋ
    @እሙአስማነኝየባቦዋ 2 หลายเดือนก่อน +20

    አንተ ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነህ ወላሂ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እኔም የተረዳሁት ልጅቱን በትክክል ሀቁዋን እየደበቁባት ነው

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናወጣትነህአላህይጠብቅህ ሀቀኛ ሰበአዉይ ሞልቶየተረፈህ ጀግናቤተሰብወልዶያሳደገህ ጨዋ ጀግና መሸአላህ

  • @ZemzemEndrias
    @ZemzemEndrias 2 หลายเดือนก่อน +20

    የምር ጀግና ነህ እኔ ሙሉውን ሰምቸዋለሁ ግን የሚሾካሾኩበትን አልሰማሁም ነበር

  • @ZedTamiru
    @ZedTamiru 2 หลายเดือนก่อน +25

    ዝም በላቸው የነሱ ወገኖች ይሆናሉ። አንተ ትለያለህ እውነት ያልሆነ ነገር አታቀርብም ሜንም ይመሰክርርሀል አላሕ ይጠብቅህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 หลายเดือนก่อน +131

    ዳሎልዬ የሰውዬውን ወንድምና ሚስቱ አይንድ አይነት የተናገሩትን ያየክበት ፓርት ጎበዝ ምክክራቸውን ነው የሚያጋልጠው ብቻ ነገሩ ወደ ፖለቲካም ብሔርም ስለወሰዱት የልጅቷን ደም ክርስቶስ ይበቀል😢

    • @munaalemayehu9905
      @munaalemayehu9905 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 2 หลายเดือนก่อน +5

      Tigray ,Amara, Oromo ......tihun Fiteh lehexan Feven😭😭😭😭

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ነሕ ሲሾካሾኩ ማስተዋልሕ እኔ በደብ አዳምጫቸው ነበር ግን ሲሾካሾኩ ልብ አላልኩም አሁን ገና ነው ልብ ያልኩት መርማሪ ብትሆን ጥሩ ነበር ለማንኛውም ተዋቸው የልጅቷ ደም ነው የሚያስቀባጥራቸው ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሔቨን

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 2 หลายเดือนก่อน +27

    ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ ጋዜጣ እንደገነ መስማት አለ አንተ ጎበዝ ነህ ሁሉ ሰዉ ሰሜቶ ሕግ ይቅረብ

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam 2 หลายเดือนก่อน +14

    ወንድሜ በጣም አስተዋይ የዘመናችን ወጣት ነህ አላህ ሀቋን ያውጣላት ያረቢቢቢ ምን አይነት የሰውነት ለዛ የሌላቸው አራይቶች ናቸው ጠቅላላ የወንጀለኛ ተባባሪ

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 2 หลายเดือนก่อน +42

    የእውነት በጣም የምትገርም ነህ እጅ ከፍንጅ የያዝክበትን መንገድ በጣም የሚደንቅ ነው❤❤❤

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ምንግዜም ቢሆን ለሀቅ ቁም በማህል የምገባው ሲሳሳቱ ለማስታወስ ነዋ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 หลายเดือนก่อน +35

    እንዴት ነው ግን ልብ የሚያሳምሙት ደሞ መረዳት ፈልገሽ ከሆነ ተረጂ እኛን ተይን አለች!! እከክ መረዳት ከፈለገች አመት ሙሉ ምን አሰቃያት ብቻ እንኳን ለፈለፈፋቹ ምን ያህል እናትየውን እንዳሰቃያችሀዋት ግልጥ አድርጋቹ ነው ያሳያቹን

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም ልክ ነህ የአሜን ሆስፒታል መጠየቅ አለበት መልስ ስጡ

  • @zion6498
    @zion6498 2 หลายเดือนก่อน +61

    የሔቨን እናት ጀግና ናት ሲበዛ ክፉ ሠዎች መሆናችሁን ያስመሰከራችሁት😢😢😢

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 หลายเดือนก่อน +114

    የሄቨን እናት እገ ወላሂ ጀግና ናች እናዚ ውሸታም ሰዎች አንድ አመት ሙሉ ከኔዚ አውርውች መጊፍት ለብቻዋ ጀግና ናች

    • @JustNow-er8lp
      @JustNow-er8lp 2 หลายเดือนก่อน +2

      በዉነት ጀግናናት ጥናቱን ይስጥሽ እናት,😢😢😢

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ጀግና ናት እኔ ብሆን ጨርቄን ጥያት እሄድ ነበረ😢😢😢

    • @ngsti277
      @ngsti277 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ከተበዳዎች ስለሆነ ጠንካራ ኣደረጋት

  • @AmeanuelDemeke
    @AmeanuelDemeke 2 หลายเดือนก่อน +12

    ብዙ youtuber አይቸሃለው ግን አንተ ልዩ ነክ ታባረክ ፋጣሪ ያስብኮሁን ይሳካል ❤️❤️❤️

  • @Tsiye-n1c
    @Tsiye-n1c 2 หลายเดือนก่อน +71

    ለምን አሜን ሆስፒታሎች አይቀርቡም እንደገና ደሞ እህቷም ብትቀርብ ባይ ነኝ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +11

      ፍርድ ቤት መስክረዋል የግድ ሜዲያ መቅረብ የለባቸውም ሜዲያ ቢቀርቡም ባይቀርቡም እውነቱን እየነው ስማነው እኮ ... ፍትህ ለሄቨን...👏🏽👏🏽👏🏽

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ የኔም አሳብ ነዉ

    • @zemenchaufoureau3289
      @zemenchaufoureau3289 2 หลายเดือนก่อน

      Ateferde hakun egzer yawatawe hakun 🙏

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምአስተዋይ ነህ የምር ሚሻካሾኩትን እዴት እድስማሀት

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 หลายเดือนก่อน +63

    እውነትን መስማት ሰፈልግ አንተን ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ። ይሄ ጋዜጠኛ ግን በዚህ ልክ ሲልፈሰፈስ አላየሁም ሰውን በማፋጠጥ ነው ነው የሚታወቀው ።

    • @madotethiopia566
      @madotethiopia566 2 หลายเดือนก่อน +2

      Too me ሰረች አርጌ ዳሎል ጋ ነው የምሄድ በጣም በሳል ከእድሜው በላይ የበሰለ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክር you are a life coach 😊😊😊😊 በነገራችን ላይ ኮመንት የመጀመሪያው ነው not only you eany where.

  • @messitube5831
    @messitube5831 2 หลายเดือนก่อน +26

    ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ እነሱ የስው ባህሪ የላቸውም

  • @amibeti1329
    @amibeti1329 2 หลายเดือนก่อน +14

    አንተ የተባረክ ልጅ እባክህ ህፃን ፍትህ ሳታገኝ ስለሷ ዝም አትበል በርታ ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ አገላለፅ ነው የሰጠኸን ተባረክ እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣዋል

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 2 หลายเดือนก่อน +44

    ምንም ዳኛ ባንሆን ግን እነሱ የሚቀባጥሩት 100% ውሸት ነው ፍትህ ለፌቬን ጥሩ ምስክሮች ናችው ለባሌ ፍትህ ብላ መጥታ ውሸት አሁንም ፍትህ ለፌቬን 25 አመት እስራት ለደፍሪው ሳይሆን ለነዚህ ሴቶች እና ለወድምየው ,25 አመት እስራት ይቀጡ ተባባሪ ናቼው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 หลายเดือนก่อน +23

    በወጣትነት ማስተዋል እንደ አንተ አስተዋይ አላየሁም እኛ በጭራሽ ያላስተዋልነው አንተ ግን ጨርሰሀል

  • @mereimmehamedh1981
    @mereimmehamedh1981 2 หลายเดือนก่อน +33

    ይህንን ሚገልፅልኝን ፈልጌ ነበር ተባረክ የ ሄቨን እናት እውነት እንደተናገረች የሚያጠነክር ነው የ ደፋሪው ቤተሰብ አውሬዎች ናቸው

  • @getteshome6501
    @getteshome6501 หลายเดือนก่อน

    የሄቨን እናት ጀግና ናት የታገለችው ሰው ከሚመስሉ አዉሬዎች ጋር ነው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 หลายเดือนก่อน +14

    ትክክል ነህ እግረኛው ላይ ኮሜንት ሰጥቼበታለሁ ወንድምየው ያለውን ደገመችው እያልኩ ነበር ኮሜንት ላይ የሚቃወሙት የነሱ ወገኖች ናቸው የእውነት አምላክ ይፍረድላት

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ በየ ቦታው እየገቡ የሚሣደቡት የነሡወገን ተብየወችናቸው

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 2 หลายเดือนก่อน +19

    አበቄለሽ እነኚ ውሽታም ስዎች ተከራክራ 25 አመት ፍርድ እንድታገኝ እግዚአብሔር ስረዳት ነው የዚች ህፃን ነፍስ ደሞ ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል!! ይህቺ ጀግና ሴት አበቄለሽ ጋር የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎና ልቆም ይገባል ውገኖች👍👍👍👍👍👍

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 หลายเดือนก่อน +40

    🐅👌👌✅አተ ልክነህ የተከሳሽ ዘመዶችናቸዉ አተን የሚተቹ ፍትሕ ለሔቨን

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ አኮ ትለያለህ ሁልጊዜም እውነትን ብቻ የምትከተል አስተዋይ ልጅ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @withamih
    @withamih 2 หลายเดือนก่อน +41

    You are the best of all.
    - educated
    - businessman
    - influencer
    - medical doctor

    • @Wine_1616
      @Wine_1616 2 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏👏

    • @emebetmohammed
      @emebetmohammed 2 หลายเดือนก่อน

      Of course he is🎉

    • @wintitey
      @wintitey 2 หลายเดือนก่อน

      Well said 🫡

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 2 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ጣፍጭ አረ እራሷም ትገባታለች አሁን የደፋሪም ሚስት ሙግቷ ከ እግዛቤር ጋር ነው አቤቀለሽ እኮ ሁላቹም ፀልዩልኝ ፍት ከ መዳንያለም ነው ብላለች በበኩሌ ፈጣሪያችን ይፍረድልሽ ብያለው

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 2 หลายเดือนก่อน +11

    የልጅ አዋቂ ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @TubaAwel-ue2mh
    @TubaAwel-ue2mh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ሆስቢታል ቀርቦ ያለውን ነገር ያስረዳን ሰቱን ሰማን ደሞ የሡን እንስማ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 2 หลายเดือนก่อน +85

    ልጅቷ እኮ ከመደፈር በላይ ገብረዋታል የእውነት ፍትህ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 2 หลายเดือนก่อน

      ??

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል እነዚህ ደም መጣጮች

    • @gemechisamano417
      @gemechisamano417 2 หลายเดือนก่อน +3

      ገብረዋታል??????

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@gemechisamano417ለሰይጣን ገብረዋት

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 2 หลายเดือนก่อน +12

    አቦ ይመችህ ሁሉም ያልከው በሙሉ ትክክል ነው።ለምን አዲስ አበባ ያሉ ሰዎች ምኒልክ ሆስፒታል ለምን ሄደው አያዩም

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዳሎል ጌታ ይባርክህ!!!እንዲህ አንገብጋቢና ቁም ነገር ላይ ስትሰራ ደስ ይላል።ድምፅ ለሌላቸው ስትቆም ደግሞም ከውስጥ ማዘንህን አነጋገር ህ ቀርቶ ፊትህ ይመሠክራል ተባረክ!!!!!!!!

  • @AhmedSeyfudin
    @AhmedSeyfudin 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አላህ ይቅር የበለኝና #ባለፈ አንዲት እህታችን ያለቺውን ሐሳብ እጋራለው ለባአድ አምልኮ መሥእዋት አርገዋታል ያለችው እውነቷ ነው ይመሥላ ምክንያቱም ፈጣሪ አለ ብሎ የሚያምን ሰው እንዲ ድርቅ ብሎ አይከራከርም ፍትህህህህህህ ለሄቨን 17:40

  • @hiruthira-xj7dh
    @hiruthira-xj7dh 2 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ይሄው አወራራቸው የምክክር መሆኑን ያስታውቃል።

  • @የራያዋ-ከ1ገ
    @የራያዋ-ከ1ገ 2 หลายเดือนก่อน +26

    እኔግን የምፈራዉ ልክ እንደሌሎቹም የሄቨን ጉዳይ ተረሳስቶ እንዳይቀር ነዉ😢😢

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ😢

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልክ እንዳ አንቺ 👉ያው ለእናትዬው ቤት ገለመሌ ሰለሰጧት እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @MesertMogese
    @MesertMogese 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀገና ወንድማችን ብታልን ሀቅ ሀቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ለይቶብህ አዲሥ ነኝ

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ጎበዝ ልጅ ማስተዋልህ የሚገርም ነው እግዚአብሔር እውነትን ያወጣል🙏

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 หลายเดือนก่อน +37

    ከንበተስቦቹ አጨበርባሪ ናቸው ፈጣሪ ይፍረድባቸው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም የሚገርም እይታ ነው እኔ ሲንሾኳሸኩ እንኳን አላዳመጥኩም ጎበዝ ነው አሜን ሆስፒታል እውነታውን ማሳወቅ አለበት

  • @almanam-bg2sz
    @almanam-bg2sz 2 หลายเดือนก่อน +15

    በጉጉት የጠበቅንሕ ነበር በርታ😢 ኢሔ ጉዳ እስከመጨረሻ መተው የለበትም

  • @Lemlemguta
    @Lemlemguta 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ መራገም አጢያት ነው ግን እነዚህ ሁሉ እናቶችናቸው በዱዳዋ ላይ እደፈረዱ እግዚያብሔር እነሱ ቤትም ያስገባላቸውእደስራቸው ይክፈላቸውበጣም ጀግና ናት እነዚህን ችላ ተከራክራ ማስፈረዶ እኝ እኮ ሳትሞት እናትየውን እራሱ ቢመቻቸው ቀቅለው ይበሎታል በስመአብ ድርቅና የኤቨንን ደም ፈጣሪ ይመልስላት😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው የምናመሰግነው ተከታትለክ መጨረሻውን አሳየን ህፃኗ ፍትህ ያስፈልጋታል ነገ በኔ ማለት ጥሩ ነው ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน +27

    የሀሰት ምስክሮች ናቸው እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን እውነተኛ ፍትህ እንፈልጋለን ዳሎል ኢንተርቴይመንት እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @KasechAsefa
      @KasechAsefa 2 หลายเดือนก่อน +1

      አነዚህ የሀሰት ምስክሮች ናቸው እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው እኛ እውነተኛ ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ለሄቨን አንተን በጣም እናመሰግናለን !!!!

  • @TigistMelese-q1u
    @TigistMelese-q1u 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አድንቄሀለው ተባረክ እሄ ቤተሰብ ጨካኝ ነው የህፃኗ አምላክ ይፍረድባቸው ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ይድፋችሁ

  • @MekdesYeshanew
    @MekdesYeshanew 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትህን ነው ፍትህ ለሔቨን የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df 2 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር መልካምነትህን ይጨምርልህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ፍትህ ለሄቨን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 หลายเดือนก่อน +18

    እግዛብሄር ወደዚ ሚድያ ያመጣቸው እዉነትን ልያወጣ ነው

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 หลายเดือนก่อน +23

    😮የተመከረይ በጎን😂😂😂የተሸኳሸኩ አረ እግረኛዉ ተዋረድግ ምንያህል ቢከፍሉህነዉ ነግበሌበል ሡበሀንአሏህ ብዙ ዉሸታም አይቻለሁ እደነዝህ ሰወች በሂወቴ አይቸ አላቅም ሡበሀንአሏህ😢

  • @GeteMom
    @GeteMom หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አንተን ጌታ ይባርክህ የልቤን ሀሳብ ነው የህክምና ውን እውነት ነው የምደግፈው እንዳሉ የወንጀሉ ተባባሪዎች ናቸው እኔ ልጅቷ አሳዝናኝ ነው ገብቼ ሶሻል ሚድያውን እያየሁ ያለውት ፍትህ ለሄቭን

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ አንተ ልጅ በእውነት እግረኛው ሌላ ሰውን ለማፋጠጥ አንደኛ ነበር በዚኛው ግን😢

  • @elimnoha
    @elimnoha 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አስገራሚ ልጅ ነህ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ማስተዋልህን ይባርክ ዘመንህ ጉልበትህን ጌታ ይጠቀምበት።

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 หลายเดือนก่อน +13

    እነዚህ ሰው መሳይ አውሬዎች ናቸው እውነት አሁንም ፍትህ ለሄቨን 💔😥😥

  • @atsededemlew5023
    @atsededemlew5023 23 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ነህ ህግ ቢኖር ሁላቸውም ወደ ፍርድ ቢቀርቡ በራሳቸው ወንጀለኛ መሆናቸው ያስታውቃሉ

  • @asytube7338
    @asytube7338 2 หลายเดือนก่อน +17

    😂😂😂😂😂አሰቀኝ የኔ ውድ በጣም ትክክል ነህ ፍትህ

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዳሎንዬ የውስጤን ነው የምትናገረው እኮ ተባረክ እግረኛው ገንዘብ እየሰራባቸው ነው እንጂ መቸም እውነቱን ያውቀዋል ግን እውነትን ይዞ አልተጎዘም ሆዳም ነው

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ዘጋቢ። እስካሁይ ከሰማሁት ይህ ጥልቅ ዘጋቢ ነው።

  • @MnbereFeysa
    @MnbereFeysa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የሆነ ያልሆነ ሀሳብ ያቀርባል ግን የማያዳላው እውነተኛው አምላክ ፍርዱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።።።

  • @hiwi9
    @hiwi9 2 หลายเดือนก่อน +20

    ገና ደሟ ያሳብዳቹኅል ጠብቁ😢😢😢😢

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 2 หลายเดือนก่อน +24

    ትላንት በተናገርከው ነገር እንደኔ የተደሰተ የለም ልክ ነህ መጀመሪያ አላየሁም አለች ወዲያዉ ያሻንጉሊት ነዉ አለች የባለቤቷ ወንድም የተናገረ ደገመችዉ ፎቶዉን እንኳን በደንብ ለማየት ጊዜ አልፈጀችም ዛሬ ደግሞ የበለጠ አብራራህልኝ ተባረክ የማደንቅ ልጅ ነህ

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ውይኔ ዛሬ የምር ጀግና ነህ ለዚህ እኮ ነው ምትወደደው እነሱ እኮ ተመካክረው ነው እፍንዷ የአቡነ ሃብተ ማርያም እምነት ፣አንዷ የቅዱስ ገብርኤል ፀበል ብቻ እንደው ፍርድ እንጣ እንዲህ የንድኚ ሰዎች መቀለጃ እንሁን

  • @SofonyasTadesse
    @SofonyasTadesse หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @DereKedir
    @DereKedir 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለምን ትደክማህለ እነዚህ ሰወች አይደሉም ፈጣሪ የልጅ ቷን ሀቅ ያውጣላት