አባይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Abay | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • አባይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Abay | Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 155

  • @makdj8803
    @makdj8803 7 หลายเดือนก่อน +62

    ጥበብ ከእግዚአብሔር ሲሰጥህ እንዲህ ነው ኢትዮጵያውያዬ በአንች መቸም ተስፋ አልቆርጥም 🙏

    • @Dere402
      @Dere402 7 หลายเดือนก่อน +1

      Rip Ethiopia great Amhara once again 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gbalaker
    @gbalaker 7 หลายเดือนก่อน +10

    This album is Teddy Afro and Gigi level ; a masterpiece 💚💛❤️

    • @omegatolessa5757
      @omegatolessa5757 7 หลายเดือนก่อน +1

      For me it's above Tedy Afro level

  • @issui140
    @issui140 7 หลายเดือนก่อน +20

    ማርያምን ፡ አባይ ፡ ነፍሳችን ፡ ነው ፡ ማንም ፡ የውጪ ፡ ጠላት ፡ አይነካውም ፡ ❤ዓባይዬ❤

  • @Haile-373
    @Haile-373 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንደዚህ ሰውዬ ሙዚቃ ያጓጓኝ የለም ነበር አስቼ 😍😍😍

  • @user-sx4ig2yx9q
    @user-sx4ig2yx9q 7 หลายเดือนก่อน +18

    አስቸ እና ሶሚክ እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁም እስራኤል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 7 หลายเดือนก่อน

      እስራኤል በጣም

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +24

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @yabibal4788
    @yabibal4788 7 หลายเดือนก่อน +17

    ግሩም ነው ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @wesinzebene657
    @wesinzebene657 7 หลายเดือนก่อน +8

    አስቼ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታ !

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +10

    በዚህ ስራ(አልበም) የተሳተፋችሁ በጣም ትችላላችሁ ከቃል በላይ ያለ እናንተ አይሆንም ነበር thanks for all
    camera angle wow

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሙዚቃን አንተ ስራት የምር ትችላለህ 😍😍😍👌👌👌

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 7 หลายเดือนก่อน +10

    የተደከመበት ስራ መሆኑ ማውራት አያስፈልግም እንዳንተ አይነቱ የጥበብ ሰው ያብዛልን ለሀገራችን

  • @habtamu83
    @habtamu83 7 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ በጣም የሚገርም ተሰጥኦ አለህ
    በርታ ወንድም
    ሁሉሉንም ስራዎችህ ወድጀዋለሁ

  • @ChxFjcjd-hn1fq
    @ChxFjcjd-hn1fq 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኤሌትሪክ ኃይል ለራሷ ሳይበራለት ለኬኒያሱዳን የምትሸጥ ምስኪን ሀገር ክፉ መሪ ጣለብሽ እማ ኢትዮጲያዬ

  • @shinodatube
    @shinodatube 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
    ሰላም ለህዝቧቿ 💚💛❤

  • @afronile6199
    @afronile6199 7 หลายเดือนก่อน

    ረቂቅ ስራ ተስራና አየነ ድንቅ ስራ

  • @MsSm-bw5yr
    @MsSm-bw5yr 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰቻለዉ ከሙሉ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ

  • @habtumersha
    @habtumersha 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለትልቁ ለአማራ ህዝን ❤❤❤😢

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለተገፋው ለጨዋና ስልጡኑ አማራ ህዝብ!!! ድል ለፋኖ🔥🔥🔥

  • @mitiku3652
    @mitiku3652 7 หลายเดือนก่อน +5

    በስመአብ ምን አይነት ግሩም ስራ ነው?
    ጥበብ ከአምላክ የተቸርክ አንተስ ልዩ ነህ
    ግጥም፣ዜማ፣ ቅንብር፣ የሚገርም የሙዚቃ መሳሪያ ውህደት I have no word🔥🔥

  • @azmerayeneabat2276
    @azmerayeneabat2276 7 หลายเดือนก่อน

    ከቃል በላይ ነው

  • @tigestteklu6314
    @tigestteklu6314 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ ይቅናህ❤

  • @YedyHabtamu
    @YedyHabtamu 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስንት ዜማ ስንት ቅኝት ፈሰሱበት አወይ አባይ የጥበብ አዋዋይ 🙏 ብርሃኑን ብንደርስበት ጨለማው ቶሎ አልፎልን👏 አሜን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 หลายเดือนก่อน +1

    ካካካካካካካካካ እባካችሑ ለአሽከሮቹ እና ለቡሽቲዊቹ የአማራ ጠላት ለሖኑት ለተመስገን ጥሩነሕ ለደመቀ መኮንን ለአገኘው ተሻገር ለአረጋ ከበደ ጋብዙልኝ ላተ አንጎራገጎርኩ ለተ አንጎራጎርኩኝ ባተም ስራ ሖዴ በእኔም እያፈርኩኝ ድል ለጀግናው እና ለጠቢቡ ለአማራ ሕዝብ እና ለጀግኖቻችን ፋኖዋቻችን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባይ አባይ የሃገራችን ምልክታችን
    የአገር አድባር የአገር ሲሳይ ውበታችን

  • @user-en5fl5gy7v
    @user-en5fl5gy7v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላለ አሰቼ እንስፍስፋ አባዬ ኦዮኦዮኦዮ

  • @zikremedia1
    @zikremedia1 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ኢትዮጵያዊያ
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላምን ያድለን 💚💛❤

  • @danielkefelegn1053
    @danielkefelegn1053 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ! ሌላ ምንም ልልህ አልችልም

  • @messerettadesse2901
    @messerettadesse2901 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያምራል ሰላም ያርገው አገራችንን

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቼ አይሎ አንካንናው፤ ድባን ማንዴማ ፋኖውሳኪላ ግትምስ ሚጼስኪኒ ቅኔ ፃውታታ አይሎ እሊታዋ ሲሪ፤ አዊኪላ ፋኖኽ!!!!!!

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy 7 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ትችላላችሁ! ሙዚቀኛ አስቻለው ፈጠነም (አርዲ) ሆነ Birbaux Records - አመሰግናለሁ👊

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባይ በአስቸ Version ሲሰማ እንዴት ደስ ይላል 😍!

  • @yayebemnibemni1230
    @yayebemnibemni1230 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቸ ምርጥ ስር❤

  • @erilove4162
    @erilove4162 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ! ለየት ያለ ጥሩ ስራ።100%❤

  • @kirubeladamu4760
    @kirubeladamu4760 7 หลายเดือนก่อน +2

    No words. Just perfect! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውብ ስራ ነው ትችላለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @45000bw
    @45000bw 7 หลายเดือนก่อน

    ጥበቡን ዋጀህ! ።ዘመንህ በፍሰሀ ይሞላ!!!

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልበይ ሰከላ አባይ ሞላልሽ አስቻለው ከቻግኒ ክራር ይዞልሽ አንበለበለው በጥዑም ዜማሽ💚💛❤️

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይህንን ዘፈን ጦቢያ መድረክ ላይ የዘፈንከውን ዮትዩብ ላይ መልሰህ አስቀምጠው በጣም ቆንጆ ስራ ነበር። ሲበዛ ቆንጆ ስራ ነበር ባታስነሳው ኖሮ

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 7 หลายเดือนก่อน +12

    Its gonna be number one on African box office....just wait for it.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    WOW. Selam Ethiopia selam

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ቃል አይገልፀውምእድሜከጤና ይስጥልን ጥበብ አሁን ብቻ ከቃል በላይ

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤

  • @user-wr4zv3tb1y
    @user-wr4zv3tb1y 7 หลายเดือนก่อน

    great! great!! great!!!

  • @samuelmarie1267
    @samuelmarie1267 7 หลายเดือนก่อน +4

    Hit it, listen to the composition

  • @antieyohannes4118
    @antieyohannes4118 7 หลายเดือนก่อน +4

    wonderful work💯

  • @munamohammed3334
    @munamohammed3334 7 หลายเดือนก่อน +7

    I love love love it 💖💖💖

  • @amarefekeremariam3911
    @amarefekeremariam3911 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤ Love it

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 7 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ አልበሙ ኢትዮጵያን የሚወክል ነው ግሩም ስራ በርታ ወንድሜ ቀጣዩ አልበምህ ላይ እናትዋ ሐረርን እጠብቃታለሁ::❤

  • @mobileplayerbedwars
    @mobileplayerbedwars 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያ በከያኒው አስቼ❤ ሀገሩን ማወቅ ያቃተው አስችዬ አልበም ግቡ ኢትዮጵያን ታሪክ ይተነተናል!!!! ጎበዝ ከያኒ

  • @addisuasmare6209
    @addisuasmare6209 7 หลายเดือนก่อน +2

    just wow...wonderful music ...love it asche ...keep it up.

  • @lilscott4515
    @lilscott4515 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልኝ ወንድማለም❤

  • @axumawitabrha6333
    @axumawitabrha6333 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኦህህ❤ ድንቅ ስራ።

  • @endeshawberja1889
    @endeshawberja1889 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጥበብ

  • @user-hu6wv5eq2j
    @user-hu6wv5eq2j 7 หลายเดือนก่อน +2

    WOW WOW wow WOW wow WOW wow WOW wow WOW wow WOW wow WOW wow WOW wow WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጀግነውን የአማራ አነንቁን ጠበበኛውን ጀነራላል አሳምነው ጽጌን መሖን ነው የምፈልገው💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @ራዝኤል
    @ራዝኤል 7 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ተሻጋሬ ድንቅ ሥራ ነው፡ አዶናይ ኢትዮጵያ እና እስራኤልን ይባርክ።

  • @ozigi_84tube12
    @ozigi_84tube12 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባይ ኡኻ ዙርናማ አው ካታው

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 7 หลายเดือนก่อน +4

    Love and respect ❤️ simply amazing 👍

  • @eyobkoster6002
    @eyobkoster6002 7 หลายเดือนก่อน

    የማይሰለች አልበም

  • @mayaagrireviewing-wo5td
    @mayaagrireviewing-wo5td 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ዜማ ደንቅ ግጥም ድንቅ አዛዚያም እንዲሁም ድንቅ ወግና ባህል የተላበሰ ሙዚቃ!!!!!

  • @dawitabel9866
    @dawitabel9866 7 หลายเดือนก่อน +2

    This is deep ... I don't have words to explain my feelings about this ART.... It tells a lot of things!

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይለያል🎉🎉❤

  • @user-ee8te7dq6j
    @user-ee8te7dq6j 7 หลายเดือนก่อน

    Aschalew magna

  • @getchentertainment9832
    @getchentertainment9832 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ስራ ነው በርታልን!!

  • @Alexo_2116
    @Alexo_2116 7 หลายเดือนก่อน

    ''አስቻለ''አሉት እማ ጉዳይ!
    Thanks asche ....

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ግን ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ይህ ዘፈን አይደለም ታሪክ ነው😢😢😢

  • @U-willseeme
    @U-willseeme 7 หลายเดือนก่อน +2

    On God i just feel each one of his voice on my body❤ big respect bro

  • @menberemersha1290
    @menberemersha1290 7 หลายเดือนก่อน

    ❤😂🎉 Bravo 🙌

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amazing

  • @gizachewzewdu36
    @gizachewzewdu36 7 หลายเดือนก่อน +1

    ye Ethiopia musika be ene yared negu mote be aschalew fetene motene dele aderegu tenesa ....... continue you as before ......I appreciate you

  • @danieladdisu413
    @danieladdisu413 7 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮😮thank you,,brother❤❤❤

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 7 หลายเดือนก่อน

    1gna biyekalhu ❤❤❤❤❤

  • @user-rb9il6xj4k
    @user-rb9il6xj4k 7 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww OMG nice songs you can't bor🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 7 หลายเดือนก่อน

    በምን ቃል ትገለፃለህ❤

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 7 หลายเดือนก่อน

    እወይ በቃ ምን ንም እከን የለለው ስራ🔥🦁

  • @yordanos211
    @yordanos211 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 💚💛❤️

  • @Abiye723
    @Abiye723 7 หลายเดือนก่อน

    አርዲ ልግዲ እንፅኼኽ አርቴ❤

  • @muse80
    @muse80 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow amazing song 🎧🎧🎧🙏🏼

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 7 หลายเดือนก่อน +1

    WAW,what Great mind and coruageous heart he has❤

  • @temesgensintayehu7367
    @temesgensintayehu7367 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤no words

  • @zelalemdessie
    @zelalemdessie 7 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia endih nech lekas

  • @dawitgirmay3135
    @dawitgirmay3135 7 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it amhara

  • @mirazhran77
    @mirazhran77 7 หลายเดือนก่อน

    አባይ💚💛❤

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ብቃት አቤት ለዛ ❤👏👏👏

  • @samueltibebe
    @samueltibebe 7 หลายเดือนก่อน

    Andand zefenoch amlko andand sewoch demo amlko masaregia nachew..... respect for all the Peoples whose behind this album and even for the comings

  • @elsa7125
    @elsa7125 7 หลายเดือนก่อน

    መለው አጣው ክበርት ይስጥልን

  • @user-fm8ss4sk8h
    @user-fm8ss4sk8h 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @reemmo1328
    @reemmo1328 7 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @yalewmamo5282
    @yalewmamo5282 7 หลายเดือนก่อน

    I don't have a word to express my feelings!

  • @addisuasmare6209
    @addisuasmare6209 7 หลายเดือนก่อน

    wow no words just wow keep it up asche.

  • @zegelilatube
    @zegelilatube 7 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃ ከነ ክብሯ 💚💛❤️

  • @addiszefen7967
    @addiszefen7967 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dawitabraham2501
    @dawitabraham2501 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @siyoumtesema2402
    @siyoumtesema2402 7 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 7 หลายเดือนก่อน

    Wey dimes

  • @zegelilatube
    @zegelilatube 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጥበብ ሰው

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትአው ግን መቼነው እንደሰው የምትኖር ኢትዮጵያ መቼነው መሪዋች በትክክል ሃገራችንን የሚመሩት እግዚአብሄር ይድረስልን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing ❤

  • @solarmedia.
    @solarmedia. 7 หลายเดือนก่อน +2

    Best

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 7 หลายเดือนก่อน

    ጥበብን እንዲህ ተራቀቅባት አስቹ!!!