I listened him one day by Facebook....Eritrean today I will prophecy to Eritrean. First deposit money he was repeated again and again. After that time I blokked him ....
Brother get rooted in christ and grow in him. The new testament ministry requires life maturity. I see you are still in the Old Testament kind of ministry. Full of self and self expression, not christ.
Aye gud ante engedi ye Egziyabiher sew kehonek ena menfes kedus ke ante gar ale yemebal kehone ene betam egeremalehu. Sele zendero Christian ena chrestena hiwot telek gera megabat west gebechalew
ጎበዝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ነብይ ጆሲ ይሄን እንደምታነበውና ይቅርታዬን እንደምትቀበል ተስፋ አደርጋለሁ፣ እውነቱን ለመናገር ምንም የአንተን አገልግሎት ሆነ ንግግር ሳልሰማ ሰዎችና ዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ከሚያወሩኝ የጥላቻ ንግግር በመነሳት ለአንተ በጎ ህሊና አልነበረኝም። በዚህና በመጀመሪያው ቪዲዮ ግን በአንተ ህይወት እየሱስ ጌታ መሆኑን አይቻለሁ። በርታልኝ እወድሃለሁ። በአገልግሎትህም ከጎንህ መቆምና መደገፍ እፈልጋለሁ። ተከናወን ወንድሜ
😂😅😂😅
በትክክል ነው ❤️❤️❤️❤️
🎉🎉🎉❤❤❤
1:10
🙏
ጆሲዬ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተ ይሁን እወድሃለሁ ❤❤
ጆሲ የመጽሀፍ ቅድስ እውቀትህ ደስ ይላል።ቃሉን ብቻ ስበክ የማይመጥንህ እሰጣ ገባ ከከፍታ ያወርድካል።ይሄ ኢንተርቪው ግን ግልጽ ያደርጋል ጥሩ ነው።ጋዜጤኛው ስነምግባሩ ደስ ይላል ያዳምጣል
A.lilah muslim slehonku
ከማስበው በላይ ሆነህ እንድረዳ ግልፅ የሆነ ቃለመጠይቅ ስላደረክ ደስ ብሎኛል ሰውን ከሩቅ ስናየው አብዛኛዎቻችን እኔን ጨምሮ ሰው ላይ የስህተት ፈራጅ ለመሆን ነው ምንቾክለው ስለዚህ ጌታ ከእዚህ ክፉ በሽታ ይገላግለን ይጠብቀን። ሙሉ መንፈሳዊ ታሪክህን በቀና እና በጨዋ መንገድ ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ተመስጪ ነበር ስከታተል የነበረው ጌታ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ በቤቱ ማለቅ ይሁንልህ ላንተም ለእኔም ወዳጆቼ ውድ ኢትዮጵያዊያን ኢየሱስ ይወዳቹሀል ኑ ወደ ጌታ 🙏❤
እግዚአብሔር ያስፋህ ይባርክህ ❤❤❤ ለዳኑት የእግዚአብሔር መንፈስ ያላቸው ይረዳሉ ከዚህ ዉጭ የሆኑት ይተቻሉ መስማትና ማስተዋል ስለሌላቸው
Prophet Josi ላንተ የሚጠላህ ሰይጣን ብቻ ነው ኣንተ ብሩክ ነህ❤
ጆሲዬ ጌታ እየሱስ ዘመነን ይባርክ ስለ እግዚአብሄር ቃል ሙላት በጣም ጌታን አከብራለሁ ተባረክ
ጆስዬ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ከዚህ ሁሉ መንገድ (መከራ )ያሻገረ እግዚአብሔር አሁንም ከአንተ ጋር ነው እና የአንተ ስም በማጥፋት እንጀራቸዉን ስለምበሉ ስዎች ደስ ይል ይገባል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እንጀራ ስላደረገ አንተ ግን በምድያዎች ለምታወራቸዉ ለምታስተላልፋቸዉ መልክቶች ተጠንቀቅ (ለአነጋገር ዘዬ ተጠንቀቅ )እንጂ ጌታ ከአንተ ጋር ነው እንወዳለን ጆስዬ ተባረክ!🙏🙏🙏
ኧረ እባካችሁ ከዚህ ዘመኑ ካመጣብን ከዚህ ሶሻል ሚዲያ የተባለ የእርኩሰት ቦታ ጥፉ እስቲ ..ተደበቁ በራችሁን ዝጉ ፀልዩ ንሰሃ ግቡ እስቲ ..እየመጣችሁ ጥፋት በጥፋት ላይ አትጨምሩ ...አንተም ጆሲ በአደባባይ የወጣኸው ከሚዘገንነ የሰይጣን ስራ ነው ይታወቃል ... ስለዚህ አቤል አቡናም ነፃ ወጣ ...ጥሩ መረዳት አለው ማገልገል ጀመረ እውቀቱም አለው ..ለእነዚህ ወጣቶች ፀልዩ ተመልሰው የጠራቸውን ጌታ ያገልግሉ Please ተዋቸው እስቲ ፀልዩ thank you !.
ጆሲ አገልግሎትህን እወዳለው....ነገር ግን እንደ የሱስ ትሁት ሁን ሲሰድቡህ መርቅ ....ሌላው ደግም prophecy በደንብ አጣራ ስህተት አትስራ e.g debretsions death.....በተረፈ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ።
አንተጌታን አገልግለዉ ያኛዉ መንደር ንቀህዉ መተህ ልሄድነዉ አትበል ከሞት ወደሄወት ያመጣህን ብቻ ግለጥ ለስዉም ጠበቃ አትቁም ጠበቃቸዉ ጌታ አለና ወድሞችክን በፀሎት አድናቸዉ😊😊❤
Prophet የምር ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ደግሞ በርታልኝ እሺ 🙏🙏🙏
ጆሲሐሰተኛና አጭበርባሪ ወንበዴ እንጂ ነብይ አይደለም
እኔ በበኩሎ ይህን ወንድም ፀጋውን አከብራለው ውስጡ የከበረ መዐድ ያለ ነው ቤተክርስቲያን ልትጠቀመበት ትውልድን በዚህ ወንድም ልትታደግ ፀጋውን ልትጠቀምበት ይገባል
አውቀህ ሞተሐል የሌባ የሐሰተኛናየወንበዴ ተባባሪ ተመለስ
ጆስዬ እወድሃለሁ ያባቴ ብሩክ😇🥰 እውነተኛ ነብይ እንደሆንህ በደንብ አውቃለሁ ጌታ ይጨምርልህ እኔም አንድ ቀን ጌታ ያደረገልኝን አወራለሁ ከጠንቋይ ቤት መርጦ ነው ያወጣኝ ግን አለም ልታሸንፈኝ ትግል ላይ ነኝ.... እግዚአብሔር ግን ይረዳኛል🙏🙏🙏
ጆሲ ከዚህ በፊት በተከታታይ የለቀቅከውን ቪዲዬ አይቻለሁ ከድሬ ያሉትን ከቻልክ ምስክርነቶችን ጨምርበት በዚህ ቪዲዬ ይበልጥ በጥሩ ድምፅና ቪዲዬ ተቀርጾ ስለቀረበ የኛ ቲቪንም አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ያስነሳህ ነብይ ነህ እንወድሃለን ተባረክ
ጀሲ ጌታ ዘመንን ይባርከው ተባረክ አንድ የተቸገርኩ ልጅ አለኝ ፀልይልኝ
ጆሲ አገልግሎትህ ደስ ይለኛል ነገር ግን ስሜታዊ ሆነህ ስህተት ውስጥ ከመግባት መጠንቀቅ ይኖርብሃል።
Wow wow sel anet getan akebrkug jo berta yitewodededch mesth tebarkh ❤
እግዛብሔር ይባርክህ ጆሲ!!!
Really Jossi you are prophet
የንቅሳቷን ጥበብ በጣም ወድጃታለሁ ጆሲ
ከዚህ በኋላ ግን ዝም ብለህ ሚዲያ ላይ እየወጣህ ተስፋ መቁረጥህን አታሳይ ከጌታ ጋር በጓዳ ጨርስ ያ ከሞት ያዳነህ ጌታ ዛሬም ባንተ ጉዳይ ጣልቃ ይገባል
Yene wed wendem ebakh be miteluk wendemoch atezen bezu menewedek wendemoch alen bertalen prophet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ
እግዛቤር መልካም ለሒሉም ግዜ አለው እየሱሱ ጌታ ነው ተባሯክልን ለለምልም❤
የምገርም ነው አንዳንዲ ሰዎች የምሉት ነገር ይገርማል እርሱ ሌባ እንደ ሆነ እየነገረ ተመልሰው እርሱ ለባነው ወንበደነው ይላሉ እርሱ ጊን ቀድሞ እደዝህ ያለ ሰው እደ ሆነ እየተናገረ ነው አንዳዱ ደጊሞ አጋንቱ አልለቀቀውም ይላሊ እንዃን እኛ በተለያየ ሀገር ሆነን ፂፈን ከእርሱም ጋር ሆነን ላይበራሊን ይችላል እየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሳ በኋላ ከሐዋርያት አንዳዶችን ለማመን ቸገራቸው እየሱስም አንዱን ጠራና ጣቱን በቁሱሉ ውስጥ አስገብተው እድያዪ አለው ጆስም ደጊሞ እነን ኢመኑኝ አላለም እኛም ደጊሞ እርሱ ስላለ አይደለም የምናምነው በእርሱ ውስጥ ያለውን መንፈስ ትክክሊ ነው ወይ አዪደለም የምለውን ለማዎቅ እኛ እራሣችን በመንፈስ ሆነን መንፈስን መርምሩ በለው በእጊዚአብሄር ቃል ተሞልተን መመርመር ነው በብራን ውስጥ ሆነን ካየን
ስ ለአንድ ሰው ማንም ሰው ሳዪነጊረን እናውቃለን አሁን ብዙ ሰው እየተቸገረ ያለው ከራሱ እየጻፈ ስለሆነነው ማለትም ወዪ በመንፈሱ መርምሮ ወይም በትክክለኛ እይታ አይቶ አይደለም ማለት ነው አንዳዲ ሰው እባካችሁ እየተሳደባችሁ አትጻፉ ስትሉ አያለሁኝ እዚህ እኮ እየጻፈ ያለው 1-በጌታ የዳነ 2-በጌታ ያሊዳነ 3-በለላ ሀይማኖት ውጥ ሆነው የሀይማኖት ጥላቻ ያለው 4- ሀይማኖት እራሱ የለለው 5- ዲሮ ኢደእርሱ በአጋንት እስራት ውስጥ ያለውና እርሱን የምጠላም ጪምር ልሆን ስለምችሊ ስ ጹፊን አይተን ማን እየጻፈ እንደሆነ መረዳት ይኖርብናል እንጅ ለምን እንደዚህ ትጺፋላችሁ በማለት እየተቸ እያንቋሸሸ ያለውን ሰው የምንመልስ አይመስለኝም ባይሆን እጊዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ይመልሣቸው ማለት እንጅ ስላበዛው ይቅርታ አመሰጊናለው ተባረኩ።
Tebareku
ይሄ ሰው ቅን ነው የሐረር ሰው አይደል
እውነት ነው የመንፈስ ቅዱስ ዘመን ነው
መንፈስ ቅዱስ የማይሰራባት ቤተክርስቲያን ደረቅ ናት እና መንፈስ ቅዱስን እንጠማ
ነብይ ጆሲ በእውነት ጌታ እረድቶሀል፡፡ እውነት ያለው ሰው መቼም ቢሆን አይወድቅም፡፡ እነሱ ሚዲያ ላይ በፈጠሩት ጩኸት ክርስቲያን ኀብረተሰቡን ግራ አጋብተዋል፡፡ ግን አሁንም ጌታ እውነቱን ያጉላልህ፡፡ እሱ ሃይል ይሁንህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል፡፡
ነበይ ጆሲ ተባርክ ከዝክ ብላይ ከፍ ከፍ ብልልን 🎉🎉🎉🎉
Prophet joss keni sew yezgabher baray tebreki❤❤
anet yegezabher serawite generale tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤be belssed
አንተን በጣም ነው የምወድ ወንድሜ የምትናገረው መገለጥ ስታይ በተይ ለመግስት እፀልይበት ብለ በጥበብ ብትገልፅ ብዬ ነው
❤GOD BLESS YOU ❤ Prophet ❤ Jose ❤
Geta abezeto yebarekachu
enewdehalen
WOW
Prophet Jossi enwedhalen ❤
Zara kedkama Tenshwa ❤manem menm yebele mesmye tete
ከቀደሙት ነቢያት አንጻር ስናያቸው እነዚህ ሥጋን ከነመሻቱ ጋር ገድለው ያልቀበሩ ሲያሻቸው የሚተነብዩ ሲያሻቸው የሚሳደቡ የዓለም ብልጭልጭ ቅራቅንቦ ብርቃቸው የሆኑ ብር ዘመናዊ መኪና ልብስ እና ጌጣጌጥ ክብራቸው የሆኑ ወደሎች ናቸው፡፡
Wedel anete nehe jezeba
I listened him one day by Facebook....Eritrean today I will prophecy to Eritrean. First deposit money he was repeated again and again. After that time I blokked him ....
ወንድም ጆሲ ስለ እውነት የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳትህ እጅግ ፍፁም ልዩ ነውና እባክህ ትንቢቱን ትተህ መፅሐፍ ቅዱሳን ብታስተምረን ጥሩ ነውና በርታልን
Awo lik neh gin gin nebiyinet ke igziabher Kal gar yet koragn new.....
Joye Sila ante egzabiher yimasgen
ዮሲየ አሁንም አልተፈወስከ መንገድክን መርምር
broy yemce lewrnoce bota atste big ape🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Zemnk yilemlem joyee geta kantgrnwu😘❤️❤️❤️bertaaa
ጌታ መቼም ከሐሰተኞች ጋር ሆኖ አያውቅም።
Gata selante yewagal prophet josi ❤❤❤❤
❤🙌🙌
እረ እርስ በእርስ አትበላሉ 😂😂😂😂
Allahn fra ……sew mehonihn atrsa
ጆሲ፡አንኳን፡አንተንቀርቶ፡አየስን፡አለተቀበሉትምሰለዚህ፡አንተ፡ከሱአትበልጥም፡ሰለዚህ፡በርታጠንክር፡እነደሚገባ፡አገልግል
የተቀቡት እነማን ናቸው
አው ኢየሱስ ለጥቂት ሰዎች ነው የሞተው
ያም ወደውና ፈቅደው በዛነቱ አምነው ለተቀበሉ
ያ የሰው ምርጫ ነው ጌታ የሞተው ለሁሉም ነው ምክንያቱም አለምን ሁሉ ልያድን የእግዚብሔር ሊጅ ተገሊጦአልና ይላሊ የጌታ ቃሊ ተረድተሄኝ እደ ሆነ እጃ ተባረክ።
ጥሩ እጥፋት ነው
Ke ke ke kkkkk
አይ ጊዜ …
Brother get rooted in christ and grow in him.
The new testament ministry requires life maturity.
I see you are still in the Old Testament kind of ministry.
Full of self and self expression, not christ.
ሂድ ስላጋጠህ? 666
እሔ ሸቃይ ወበዴ
ጠያቂውም ተናጋሪውም ወሮበሎች ናቸው
አንተም ቃለመጠይቅ የሚያቀርብልህ ሚዲያ ወራዳዎች ነውረኞች ናችሁ ወንበዴዎች
Aye gud ante engedi ye Egziyabiher sew kehonek ena menfes kedus ke ante gar ale yemebal kehone ene betam egeremalehu. Sele zendero Christian ena chrestena hiwot telek gera megabat west gebechalew
ስለ ቡርቴ መጠየቅ ነበረብህ
ክፍል 1 ላይ አለ
Teykual
ጉረኛ ኣውሬ
Anete yebabu lege
ጆሲ back ኣላረግክም እንዴ? ኣይ ጴንጤ ነብያት የእርግማን ፍሬዎች
አንተ የሚዲያ ስነስርአት የሌለህ ቆሻሻ ሰው ነህ ህሊናቢስ ነውረኛ