የአቢቹ ጉዳይ ለምን አወዛገበ?.. የሃበሻ ጀብዱ | ተጫነ ጆብሬ ከእንዳለጌታ ጋር| Negere Metsehaf | ነገረ መጽሐፍት |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 11 หลายเดือนก่อน +11

    የአበሻ ጀብዶ እውነት!!! ኢትዮጲያ አንድነት በዚህ ወንድማችን እንዲህ ትገለፃለች ይህ አመለካከት በየአንዳዳችን ልብ ይሰርፅ🙏
    💚💛❤

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 11 หลายเดือนก่อน

      ውይይቱ በጣም ጥሩ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ደራሴውን በጣም አመሰግናለሁ።

  • @berhanugizaw3470
    @berhanugizaw3470 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተጫነ ጆብሬ በቲቪ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የሀበሻ ጀብዱ መፅሀፍን ማንበብ ካቆምኩ ከጊዜ በኋላ ያነበብኩት በመሆኑ ያቢቹ ተንጠልጥሎ የቀረውን እውነተኛ ታሪክ መጨረሻ ለማወቅ እጠባበቃለሁ ።

  • @ethiopianalemayehuzewde5029
    @ethiopianalemayehuzewde5029 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወዳጄ እንዳለጌታ አምላክ ጠብቆ ይባርክህ ደራሲያንን ተደራሲያንን ለማገናኝት የምታደርገው ጥረት ንባብ እንዲስፊፊ ለምታደርገው ጥረት ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ለኔ ጀግናዬ ነህ አብቹ ለኔ የተለየ ወጣት ነው በምናቤ በአለሁበት እውነተኛ አለም ከጋደኞቼ መካከል በእዚህ ስም የምጠራቸው ሁለት ጋደኞቼን አስታውሳለሁ ሻሎም

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድም ተጫነ - በርታልን አንበሳዬ። ትልቅ ሰው ነህ!!

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም የዚህ ፕሮግራም እንግዶች ድንቅ ናቸው::ዛሬ የጋበዝክልን እንግዳ ግን እጅግ የላቀ ነው::ገና ከመጀመሩ ተጠናቀቀ::አልረካንም ብዙ ጠብቀን ነበርና::ኦድየንሱም በሚያነሳው ብዙ ጥያቄ የተሻለ እናውቅ ነበር::ጊዜው አጠረ:: ተጫነ ጆብሬን በቅርብ ጊዜ ደግመህ ብትጋብዝልን ደስታችን የላቀ ይሆናል::ታድያ ካዳመጥከን ነው::መጠየቅ የለመደ ጥያቄ መመለስ አይሳነውምና::

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 11 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ደራሲ ነህ፤የመምህራችን አያሌው ሺበሺ ነፍስ ይማርልን።

  • @FidelBooks
    @FidelBooks 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጽሐፍ ወዳጆች የነፍስ ምግብ የሚሆን ጥዑም ውይይት ነው 😍

  • @Tadese.mola00
    @Tadese.mola00 11 หลายเดือนก่อน +13

    ድምፁ ጥራት የለውም ( በደንብ አይሰማም)

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ደራሲ ተጫነ ምንግዜም ነፃ ህዝቦች ነን free from colonial.

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ "ተጫነ ጆብሬ " ጀግና ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ያው የአብቹ ሀሳብ ነው ያለህ
    ኢትዮጵያን ብቻ

  • @ShegawDemeke
    @ShegawDemeke 11 หลายเดือนก่อน +1

    Really I'm proud of my bro. Techane Jobire Mekonen.

  • @yohannestekle5021
    @yohannestekle5021 2 หลายเดือนก่อน

    ዶር እግዚአብሔር ይስጥልን። ከዚህ ሌላ ምንም ምስጋናዬን ሊገልፅልኝ አይችልም። የሀበሻ ጀብዱ መቼም የማልሽረው የእድሜ ዘመኔ ካነበብኳቸው በእውነታ ከተመሠረቱ መፅሐፍት አንዱ ነው። በመፅሃፉ የሉአላዊነት ፈተና ያልሸፈነው ሰብአዊነት፣ ያልተበረዘ ፍጡራዊ የዋህነት፣ በዘመናዊ ትምህርት ያልዳበረ የጦር ሜዳ ውሎ ጀግንነት ብቻ ሁሉም ነገር የያዘ እያስቆጨ፣ አያስደሰተ፣ እያዝናና፣ እያስለቀሰ፣ እያስጨበጨበ ተነቦ የሚያልቅ ድንቅ መፅሐፍ። ሳነበው ውስጤን ይሰማኝ የነበረው ስሜት ሁሉ መፅሐፉን ያላነበበ ሌላሰው ቢያየው በርግጠኝነት አበደ ብሎ ነበር ሚደመድመው። ተጫነን ስላገናኘኸን እሱም አክብሮህ ስለተገኘልን ከልብ ከልብ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naolg1864
    @naolg1864 11 หลายเดือนก่อน +6

    Poor sound quality of the guest side

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፁ በጣም ጥራት ይጎድለዋል:: ያስተጋባል

  • @ermiasderibe54
    @ermiasderibe54 11 หลายเดือนก่อน +1

    Cheers with Pilsner Beer gash Techane, Dr. Endalegeta and the audience.

  • @zortebo
    @zortebo 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓኑ አባፈርዳ የዋርካው! የአበሻ ጀብዱ ግሩም ስራ ነው! በርታልን ወንድማለም!

    • @nazarethketema4220
      @nazarethketema4220 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፓን ሪዚኮ::ያኔም ዋርካ ላይ ድንቅ እና ብርቅ ነበር::

  • @aman7077
    @aman7077 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር እንዳለጌታ ድምፅ አስተካክሉ ፤አንተንም እንግዳህንም እናመሰግናለን

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 11 หลายเดือนก่อน

    አቶ ተጫነ እናመሰግናለን ❤
    NBC ዎች ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው አጨብጭበን የሚለው ጋር ለምን ቆረጣችሁት??????
    ነውር ነው!!

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲ ተጫኔና ዶ/ር እንዳለጌታ ያደረጋችሁት ውይይት ትውልድን የሚያንፅ ነው። ወጣቱ ትውል እንዲህ ዓነት ትምህርቶች በብዛት ካገኘ ከስሜታዊነት ወጥቶ አገር ማለት ምን እንደሆነና አያት ቅድመ አያቶቻችን ኢትዮዽያን ከወራሪ በደማቸው ተከላክለው ለዘላለም የሚሆን ነፃነት እንዴት እንዳጎናፀፉን ሲረዳ ሰከን የማለትና ከእኔነት ይበልጥ እኛነትን እንዲያስብ ያደርገዋል። እግዚዓብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ሁላችንም በምንችለው ለአገራችንና ለህዝባችን መልካም የሆነውን ከሰራን ለትውልድ የምትሆን በአንድነቷ የፀናች ኢትዮዽያን መገንባት እንችላለን።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks for Endalegeta and his guest for a good interview. Yes, the audio needs some improvement.

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 11 หลายเดือนก่อน +3

    Please work on the voice quality

  • @E1472
    @E1472 11 หลายเดือนก่อน +1

    Interesting conversation but terrible sound quality.

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 11 หลายเดือนก่อน +2

    አብቹ የለም ካልክ ሚኒሊክም ቴዎድሮስም ኃ/ ስላሴም።የ ማለት ነው

  • @yonasmoges-lv4nz
    @yonasmoges-lv4nz 10 หลายเดือนก่อน

    የድምፅ ጥራት ይታሰብበት

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፡የሚገርም፡የትርጉም፡ስራ፡ነው። ወላ ፡ኦርጅናል፡ስራ፡ይመስላል።እናመሰግናለን።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ ፕሪግራሙን እንድጠላው አድርጎኛል

  • @GabrielSaint-cm1tf
    @GabrielSaint-cm1tf 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዘወትር ያለ ችግር ነው።ጆራችን ስልካችንን ጆራችን ጥግ አድርገን እስክንሰማ ተገደናል። የተደጋገመ የድምፅ ችግር አለ።ዛሬ ብቻ አይደለም።ጠቅላይ ሚንስተሩ አልፈቀዱም እንዴ?

    • @nazarethketema4220
      @nazarethketema4220 11 หลายเดือนก่อน +2

      አቢቹ ብሄራዊ አርበኛ የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው::ኢትዮጵያዊው አቢቹ ሲወደስ አልባሌዎች አይፈቅዱም::

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 11 หลายเดือนก่อน

      Doma mndnw ymtelew Ewnet tsferhalech aydel youbare good for nothing.

    • @nazarethketema4220
      @nazarethketema4220 11 หลายเดือนก่อน

      @@danielbizuneh1221 Can you please write it in English again. Son of a beach. You Jerk u are not belonged to this place. Mother fucker

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 11 หลายเดือนก่อน

      አድዋዐዐ ሃውልትይገባዋል😢ታሪኩንግንጨርስልን አቶተጫኔ??

  • @tewodrosgeda7216
    @tewodrosgeda7216 11 หลายเดือนก่อน +3

    The sound system is terrible endisha

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 11 หลายเดือนก่อน

    በፍጹም ሙሉውን በጥራት መስማት አልቻልንም ። በ TV ም በ TH-cam ም ።

  • @abe9600
    @abe9600 11 หลายเดือนก่อน +1

    አበሻ ኖር ይልሀል እንጅ ቦታውን አይለቅም!!!

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረድምፅጥራት😢የድምፅሣውንድኢንጂነርየላቹሁም😢ልምጣ?

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 11 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ የጠየቀችው ቀኃሥ በLeaugue of Nations ላይ ብዙ ዕምነት አሳድረው በ ጦርነቱ አመራር ላይ ስህተት ፈጽመዋል ነው የምትለው።

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 11 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ዜሮ!

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 11 หลายเดือนก่อน

    አብቹ ነጋ ነጋ

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 11 หลายเดือนก่อน

    እንዳለ ከምር ጌታ ነህ ።

  • @girmawongele
    @girmawongele 11 หลายเดือนก่อน

    ድምጹ ስለማይሰማ ተውኩት

  • @modinali3987
    @modinali3987 11 หลายเดือนก่อน

    Yemiyasazinew kedil behuwala yeteshomew banda mehonu new.

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 11 หลายเดือนก่อน

    ፓኖ አባ ፈርዳ ፤ ከገብረ ጉራች ተነስቼ ወደ ጎሃጽዮን ጎራ ልበልና ተያይዘን ወደ ፍልቅልቅ ቁልቁለት...... እየተዳፋን አባይ ወንዝ ዳር ዋርካ ሥር እንናፈስ።

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 11 หลายเดือนก่อน

    ተዘፍዝፎ ትውልድን ማወዳደር አይከብድም?
    የድሮው ትውልድ ጥያቄው ሌላ, የአሁኑ ትውልድ ጥያቄው ሌላ! አንድአይነት ታሎናቹ ይባላል እንዴ?😅