ደቡብ አፈሪካ እና ጣሊያን ለመሄድ ሳኡድ አረቢያ,ያሰባችሁ አድምጡኝ;ባለፈው የተከሰተው ነገር እንዲሁም ወንድማዊ ምክሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ደቡብ አፈሪካ :ሳኡድ አረቢያ:ጣሊያን ግሪክ ለመሄድ ያሰባችሁ በሊቢያ ቀጥታ ጣሊያን እናስገባለን ሰው አለን ,,
    ,ያሰባችሁ አድምጡኝ;ባለፈው የተከሰተው ነገር እንዲሁም ወንድማዊ ምክሬ
    ግዜ ውዱ ነገር❤😍
    ይሕ የወንድማችሑ ቻናል ነው! ታርጌቱ ከሚወዱአቸው ናከሚወዱት ቤተሰብ የራቁ ወገኖቼን ወንድማዊ ምክሮቼን በአንድ ቦታ ተሰብስቦ እንዲቀመጥ ወደ ሐገር ሲገብው ቢሰሩት ውጤታማ የሚሖኑ ስራዎች ጥቆማ እንዲሑም አስተማሪ የሖኑ ና ከኔ በእውነት የተሻሉ ኡስታዞችን ምክር የኔ ፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሐይማኖታዊ ትምሕርቶችን የማስተላልፍበት ቻናል ነው ጌታዬ ሖይ በምናገረው የምሰራ ለሰዎችም ለሐገሬም ለሕዝቤም ለዲኔም ጠቃሚ አድርገኝ በዚሕም እርዳኝ!!! ኢትዮጵያEthiopia #ዳእዋ#ኢስላም#
    ቢያዩአቸው መልካም ነው ከታች
    • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ከቀረጥ ነፃ የሚገብው እቃዎች ዱባይ ለንግድ ለመስራት የሚያስፈልገው እና ቦሌ የተመለሱ ብዙ እህቶች • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ❤የአረብ ሐገር ገረድ,,!!?👈❗️❓ • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ...
    Watch "አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤታማ አይሖኑም,የሚጎዱትስ በማነው?
    • አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤ...
    አንቺም በሐይማኖትሽ እኔም በሐይማኖቴ መኖር ,, • Video 👈
    • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ... የአረብ ሐገር ገንዘብ ?ለምን ሐብታም አይሖኑም?
    የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,, • የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,,
    በየቤቱ ያለና ሊናቅ የማይገባው በሽታ ኪንታሮት /የኪንታሮት ህመም ምንድነው?ከምን ይመጣል?ደረጃ አለው ወይ?ከባድ የሚሆነው ምን ሲሆን ነው?ይገላል ወይ?በቤት.👉👉👉👌 • Video
    ብዙ እህቶችን እናቶችን ጉድ እያደረገ ያለው የጡት ካንሰር!! ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ነው የሚይዘው?ይተላለፋል ?በምን ይታወቃል ?ምልክቶች ?መድሀኒ አብሶ እህቶች ስሙት አላህይጠብቀን👉 • Video
    ሐቂቃ እንዴት አስቻለን!!!? • Video
    የሙስሊሙ ፈተና, • Video
    ሙስሊም ነበርኩ ,,እያለች ለምትቀጥፈው የተሰጠ መልስ • Video
    ለሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ለአማራ ለኦሮሞ ለትግሬ,,,መልእክት • ለአማራ ለኦሮሞ ለትግራይ ለሙስሊሞች...
    ያማረ ትዳር ያማረ ዱኛ ያማረ አኬራ,,የት ይገኛል • ያማረ ትዳር እንዴት ይገኛል? ያማረ...
    በሳኡዲ ለሚገኙ ኤንባሲ ,,ስለ እስረኞች በመስቀል አደባባይ ያስተላለፍኩበት • መልእክት በመስቀል አደባባይ ወሳኝ ...
    • ሳኡዲ ላሉ መልእክቴ በሰልፉ አንሳተ...
    ወደ ሐገር ምን ይዤ ልግባ ሊሴንፓሴ ,መብት ,,
    እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር እያሉ አብሶ በጭንቀት በሽታ እንዲሁም ከቤተሰብና ከወገን የራቁ እና ስለ ዲን እውቀት የሌላቸውን ሰዎች እያስጨነቁ ብር የሚበሉ ዩንቨርስቲ ,,,እያሉ • እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር በሚል የ...
    የቀልብ ዶክተሮች እነማን ናቸው?..
    ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እሰማ ይሁን?ለምትሉና ትልቅ ስራ ለመስራት የምትፈልጉ ልጦቁማችሁ?ጦርነቱ ያልደረሰባቸው ቦታ ቤተሰብ ያላችሁም እንዲሁም ሰበር ዜና እየጠበቃችሁ ያላችሁ👌👇👇 • ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እ...
    የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው? እና አዲሱ የጉምሩክ ህግ? ዱባይ ንግድ ላሰባችሁ?ሳኡዲ ያላችሁ,?ዱባይ ያላችሁ ተጠንቀቁ!!! • የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው...
    ረመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን እኛ ከረመዳን በፊት ግን ወደ አላህ መመለስ ግድ ይለናል!ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ በውዱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ Ustaz yas • Video
    አደገኛው በሽታ ስኳር ህመም!!!ለመሆኑ የስኳር ህመም መነሻ?በዘር ይመጣል ወይ?አብሮ በመኖርስ?መድኃኒት አለው ወይ,, • Video
    👉👉👉ረሱልን(.ﷺ በህልሜ አየሁና,, እያሉ አብሶ አረብ ሀገር ያሉ እህት ወንድሞች እያጭበረበሩ ያሉ እራሳቸውን 👉የቀልብ ዶክተር እያሉ አታላዬች በfacbook እና በዩቱብ ያስተዋወቀቺው እህታችን ያስሚን ስለነሱ ትናገራለች ሙሉ በሰብርና በእርጋታ አዳምጥ • ረሱልንﷺ̎ በህልሜ አይቼ ና ዳብሰው... የቀልብ ዶክተር #ኢስላም #ዳእዋ ይደመጥ!!!
    ከነዚሕ ውጪ የተለያዩ ዳእዋዎች ፈትዋዎች እና ጠቃሚ ነገሮች ተሰብስበው በየሊንኩ ያገኛሉ
    በሚቀጥሉት ግዜአት በተከታታይ በአነስተኛ ገንዘብ የሚሰሩ ቢዝነሶች አትራፈይ ስራዎች ይጠቀማሉ Subscribe Like አድርጉ

ความคิดเห็น • 54