ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀድሞ እናቲቱን አለች አያቴ እሥኪ ሀገራችን ሠላም ይሁንልን ያረብ
ቁጥሩየታል
ደምሩኝ ውደ🎉
የቀለም ዋጋ ስራልን
የክችን ካብኔት ዋጋ ስት እደሆን ስራልን እንፈልጋለን
እናመሠግናለን ❤❤
እናመሠግናለን ወድም በርታ ❤❤
እም ፈልገው ነበር ጠይቄህም ነበር ያአላህ በረካ ሁንልኝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወንድሜ ያሰብከው ይሳካልህ አቦ
እስኪ መጀመሪያ ሀገር ሠላም ይሁንልን ወንድምየ ❤❤
እናመሠግናለንን በርታ
ስልኩን
እናመስግናለን
እናመሰግናለን
Thanks🙏🙏🙏
አሊ ማሻ አላህ ከስንት አመት ቡሁላ አየሁህ ምርጥ ልጅ
መረጀዉ ዉብነዉ❤❤
የታል ቁጥራቸው ታዲያ
ታድያ እንዴት ነዉየማገኝክ
ማሜ ማሻአላህ ወፍረሃል ትዳር ተስማምቶሃል 🙄🙄🙄❤❤
Thanks
አይይይይይ ወንድም ከቤቱ የኛም መኖር አሰግቶናል እንደው ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን 😢😢😢😢
የጭሮን አድራሻ ፃፍልኝ ለፀጉር ቤት
የኤል ሸብ ቤት ሥንት ብር ይፈጀኛል ባጠቃላይ መሥኮትም በርም የእጂም የምተቁ ንገሩኝ
wa wr wb 2 በር 1 ፍሬች 3 መሥኮት ሥት ይፈጃል
ወሎ ደሴ 70 ሺ ጨርሶብኛል ማማዬ ሙሉውን ብረቱም መስታወቱም
ከባድ ነው ውዴ
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gyውደ እኔ የፍሬቹ መስታወቱ ብቻነው የቀረኝ ስንት ይፈጃል በአሁኑ
ቀለምአቅርብልን
ስፈልገው ነበር እኔም ልገዛ ነበር
እኔ የምፈልገዉ 45 ቅጠል ቆረቆሮ ኮኒሥ እፈልጋለሁ መሰና የሚያሰራልኝ ሰዉ አለ መልሥ
ሰላም ወንዲም
ድምጽ የማያሰማ አለ ንገረኝ
አሁላይ ተመራጭ ቀለም የትኛው ነው ወንድም
ስልክህን ወድሜ በአላህ
እሺ በምን ነው የምናገኛቹሁ ከተመቸህ አናገረኝ ወይ ቁጥርህን እባክህ
በርቱ በአሁንሰአትስንትነው
2ብር 2 መሠኮት በግማሸ ምሰታወት ሰንት ብር ይብቃዋለ?
ሰልክ ቁጥር አላሰቀምጣቺሁም ፈልጌነበር መሰታወት ከቻለክ አሰቀምጠልኝ ባሰቸኳይ
ደሴ አድርስልኝ
0912798855
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ በጣም የምፈልገው ወላሂ ጀዘካላ ሀይር ወድማችን❤❤❤❤❤ ስልክ አስቀምጥልን
❤
በምንፈልገው ሰአት ነው ያቀረብክልኝ
የ75ቆርቆሮ ሶስት ክላስ ሊሾ ለማድርግ ስት ብር ይበቃል ቢሊስ መልስልኝ
46/ሽህ
@@workiemama2960እውነት እርካሽ ነው
@@workiemama2960ኧረ አይበቃም እኔ ቤቱ 44በረዳው 10ቆርቆሮ አጠቃላይ 54 ነው ይሄን ሊሾ ለማድርግ እስበረዳው 65sh ብር ነው
ለመስራት ስንት ብር ጨረሰብሽ የእንጨት?
ከስድስት መቶ በላይ ይፈጃል እስከ ግርፍ@@Rozi199
ስልኩ ዬታለ????
የቀለምዋጋ ንጉረንንንን
ስሚንቶ ሲቀንስ እንድትነግኝ አይዋ
ሁለት ሚትር በር በካሬ ስንት ይሆናል
ወደ ባሀርዳርስ የላችሁም ቅርንጭፍ?
መሠታወትብቻሰንትነዉማራራ
ቁጥር
የት ናችሁ
በጣም ወድ ነው ለማስታወት በቻ 35ነው ከአና በሩ
100ሺ እያሠራን አልኖርንምደ😢
ሰለክ ቁጥር ካይሁ
እኔፈልጋለውስልኩንአስቀምጥልኝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ለአንድ በር ስንት ሜትር ያስፈልጋል ጉዛዝ
አረ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
እስኪ ኮበልቻ ግጠምልኝ
እኔ ቀለም ና ሀለት በር መዝጊያ መስኮት 100.000 ያሰኛን አያልሁ መከራ አበላለሁ በዚህ ዋጋ ይገኛን ብየ አላስብሁም❤
ቁጥር አስቀምጥልን
ቦረና መካነ ሰላም አቅጣጫ አትሄዱም?
ዉዶቸ የቱ ነወ አሪፉ ንገሩኝ እማ ላስገጥም ነበር የገዛ ማነዉ የቱ ነወ አሪፉ
የሚያምረው የመልክ መስታወት ሰሚያዊ ያምራል ለበሩም ለመስኮቱም
@@5gtube እሽ ወንድም ጀዛክ አላህ አተ ያሳየከዉ አይነት ማለት ነወ አደለ
ine ifeligalow bet ke namte wallaga usxi nanawo
wlday ywsedal enda ena bikrbw masegtim asebyaluih milselj
❤❤❤❤❤
ውይ ጉድ እኔ ቤተሰቤ ቤት ሰርተው ስመረቅን እኔ መስታወት እችላለሁ ብዙ አይፈጅ ብዬ ስቀማጠል ከሰላሳ አምስት ሽ ብር በላይ ወይ ጉዴ አንድ ትልቅ ፍሬንች ዶር አንድ ትንሽ በር አንድ መስኮት ስንት ይፈጁ ይሆን እሚያቅ ይንገረኝ
ክክክክ ስመረቅን
አይ ይሄ ምርቃና በይ የገባሽውን ቃል ሙይ
😂😂
ቁጥረንስጠኝ ኮቻ እፈልጋለሁ
ቁጥርላኩልን እስቲ
ሰላም የበር ዋጋ አሁን ላይ ስት ነው
👍👍👍👍👍
❤❤
አልገለፀም
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🕊
በአላህ ይዥሀለሁኝ ለ70 ቆርቆሮ ስንት ብር ይበቃል
ቁጥሩ የታለ😢 ታዳያ
የመዳም ቅመሞች ይጠቅመናን ልጁ አበረታቱት
አላሙዲን ደቡብ የለክም
ዎአለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏህ ማሜ የአንድ መስኮት የበር ዋጋ ስንት ነው እኔ አልገባኝም እኔ በጣም እፈልጋለሑ 1ፍርጂዶርም 3"በር 4መስኮት የዝሕ ዋጋ ስንትደሑ አስረዳኝ ካየሕው ቴክስቴን ማሜ
እኔ አንድትልቁበር 3በር 2መስኮት 1በርግማሹን መስታወቱብቻ 35ሺ እስከሁሉምውጭ50ሺ ብለውኛል ኮቻ አሰጥራለሁ
@@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ አሏህ ይስጥልኝ አቦ
@@halimaali1185 አሚንን
2 በርአንድልሙጥ አንድ ግማሽ መስታየት ሁለት መስታወትሁለት ልሙጥ 48 ሺነው ከመስተዋቱውጭየፈጀው
@@mominamon1313 ማሻአላህ ጡሩነው እንደሀገሩ ይለያያል ርካሽነውብረቱ 100ሺከመስታውቱጋር150ሺነው የወሰደብኝ
ሰማኒ ቆርቆሮ ስር ብር ይፈጃል
ውሀ የማያበላሸው ቀለምአሳየኝ
He kelem waga
እኔ ዛሬ የበር ዋጋ እያየሁ ብቅ አላችሁ
Wawrwb
ሽክርን ወንዱም
መስታወቱን ብቻ ነዉ 35. ሺ የሚሉት ወይስ ከነ ብርቱ ነዉ😮
ሁሉነገሩ
ማሜ እስኪ 70ቅጥል ሆኖ የቦሎኬት ቤት ስንት እደሚፈጂ ንገረን
@@sasaa6587 ኮትራት ስለሚሰሩ ነው የጠየኮቸው🙄🙄🙄 ለነሱለመስጠትፈልጌነው
ሁለት ሚሊየን ካለች ሁሉንም ችሎ ያጠቅልልሻል
ባቴ ትሂዳለህ ከህድክ ነገረኝ
Awo 0912798855
ወይኔ ካሜራ ማንዋ በቃ ሙስሊም ሴቶች ለየላቹ አባያ እኳን ጣል አታረጉም
😂😂😂😂ኧረ ባክሺ ምነው ኢትዮ አላደኩም አልሺ ሻርፕ ለብሣ የለደ
@@Mነኝየወግዲዋቀበጥ እና ኢትዮ ካደኩ አሁን ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ጊዜ ጉድ እኮ ነው ሻርፕ እና ቀሚስ ለብሳቹ ውጡ ብሎ አዘዘን እዴ ሀይማኖት
@@ZEBlDAR አይይይ በይ ተይውማ ሁሉም ሥለራሡ ያቃል መሸፈን መብትሺ ነው ሥት አሉ አደልደ ፀጉራቸውን ገልጠው የሚሄዱ እሦሥ ቢያሥ ቀሚሥ ከነሻርቡ ለብሣለች መጀመሪያ ከላይ ሣይሆን ከውሥጥ መፅዳት ነው
ከዚህ በላይ እንደት ትልበስልሽ
@@Mነኝየወግዲዋቀበጥ😊😊😊😊😊 ሙስሊም ከሆንሽ ተማሪ።
ሙሸራው
ገጠር ወግዲ ሂዱልን
ቀድሞ እናቲቱን አለች አያቴ እሥኪ ሀገራችን ሠላም ይሁንልን ያረብ
ቁጥሩየታል
ደምሩኝ ውደ🎉
የቀለም ዋጋ ስራልን
የክችን ካብኔት ዋጋ ስት እደሆን ስራልን እንፈልጋለን
እናመሠግናለን ❤❤
እናመሠግናለን ወድም በርታ ❤❤
እም ፈልገው ነበር ጠይቄህም ነበር ያአላህ በረካ ሁንልኝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወንድሜ ያሰብከው ይሳካልህ አቦ
እስኪ መጀመሪያ ሀገር ሠላም ይሁንልን ወንድምየ ❤❤
እናመሠግናለንን በርታ
ስልኩን
እናመስግናለን
እናመሰግናለን
Thanks🙏🙏🙏
አሊ ማሻ አላህ ከስንት አመት ቡሁላ አየሁህ ምርጥ ልጅ
መረጀዉ ዉብነዉ❤❤
የታል ቁጥራቸው ታዲያ
ታድያ እንዴት ነዉየማገኝክ
ማሜ ማሻአላህ ወፍረሃል ትዳር ተስማምቶሃል 🙄🙄🙄❤❤
Thanks
አይይይይይ ወንድም ከቤቱ የኛም መኖር አሰግቶናል እንደው ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን 😢😢😢😢
የጭሮን አድራሻ ፃፍልኝ ለፀጉር ቤት
የኤል ሸብ ቤት ሥንት ብር ይፈጀኛል ባጠቃላይ መሥኮትም በርም የእጂም የምተቁ ንገሩኝ
wa wr wb 2 በር 1 ፍሬች 3 መሥኮት ሥት ይፈጃል
ወሎ ደሴ 70 ሺ ጨርሶብኛል ማማዬ ሙሉውን ብረቱም መስታወቱም
ከባድ ነው ውዴ
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
ውደ እኔ የፍሬቹ መስታወቱ ብቻነው የቀረኝ ስንት ይፈጃል በአሁኑ
ቀለምአቅርብልን
ስፈልገው ነበር እኔም ልገዛ ነበር
እኔ የምፈልገዉ 45 ቅጠል ቆረቆሮ ኮኒሥ እፈልጋለሁ መሰና የሚያሰራልኝ ሰዉ አለ መልሥ
ሰላም ወንዲም
ድምጽ የማያሰማ አለ ንገረኝ
አሁላይ ተመራጭ ቀለም የትኛው ነው ወንድም
ስልክህን ወድሜ በአላህ
እሺ በምን ነው የምናገኛቹሁ ከተመቸህ አናገረኝ ወይ ቁጥርህን እባክህ
Thanks
በርቱ በአሁንሰአትስንትነው
2ብር 2 መሠኮት በግማሸ ምሰታወት ሰንት ብር ይብቃዋለ?
ሰልክ ቁጥር አላሰቀምጣቺሁም ፈልጌነበር መሰታወት ከቻለክ አሰቀምጠልኝ ባሰቸኳይ
ደሴ አድርስልኝ
0912798855
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ በጣም የምፈልገው ወላሂ ጀዘካላ ሀይር ወድማችን❤❤❤❤❤ ስልክ አስቀምጥልን
❤
በምንፈልገው ሰአት ነው ያቀረብክልኝ
የ75ቆርቆሮ ሶስት ክላስ ሊሾ ለማድርግ ስት ብር ይበቃል ቢሊስ መልስልኝ
46/ሽህ
@@workiemama2960እውነት እርካሽ ነው
@@workiemama2960ኧረ አይበቃም እኔ ቤቱ 44በረዳው 10ቆርቆሮ አጠቃላይ 54 ነው ይሄን ሊሾ ለማድርግ እስበረዳው 65sh ብር ነው
ለመስራት ስንት ብር ጨረሰብሽ የእንጨት?
ከስድስት መቶ በላይ ይፈጃል እስከ ግርፍ@@Rozi199
ስልኩ ዬታለ????
የቀለምዋጋ ንጉረንንንን
ስሚንቶ ሲቀንስ እንድትነግኝ አይዋ
ሁለት ሚትር በር በካሬ ስንት ይሆናል
ወደ ባሀርዳርስ የላችሁም ቅርንጭፍ?
መሠታወትብቻሰንትነዉማራራ
ቁጥር
የት ናችሁ
በጣም ወድ ነው ለማስታወት በቻ 35ነው ከአና በሩ
100ሺ እያሠራን አልኖርንምደ😢
ሰለክ ቁጥር ካይሁ
እኔፈልጋለውስልኩንአስቀምጥልኝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ለአንድ በር ስንት ሜትር ያስፈልጋል ጉዛዝ
አረ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
እስኪ ኮበልቻ ግጠምልኝ
እኔ ቀለም ና ሀለት በር መዝጊያ መስኮት 100.000 ያሰኛን አያልሁ መከራ አበላለሁ በዚህ ዋጋ ይገኛን ብየ አላስብሁም❤
ቁጥር አስቀምጥልን
ቦረና መካነ ሰላም አቅጣጫ አትሄዱም?
ዉዶቸ የቱ ነወ አሪፉ ንገሩኝ እማ ላስገጥም ነበር የገዛ ማነዉ የቱ ነወ አሪፉ
የሚያምረው የመልክ መስታወት ሰሚያዊ ያምራል ለበሩም ለመስኮቱም
@@5gtube እሽ ወንድም ጀዛክ አላህ አተ ያሳየከዉ አይነት ማለት ነወ አደለ
ine ifeligalow bet ke namte wallaga usxi nanawo
wlday ywsedal enda ena bikrbw masegtim asebyaluih milselj
❤❤❤❤❤
❤
ውይ ጉድ እኔ ቤተሰቤ ቤት ሰርተው ስመረቅን እኔ መስታወት እችላለሁ ብዙ አይፈጅ ብዬ ስቀማጠል ከሰላሳ አምስት ሽ ብር በላይ ወይ ጉዴ አንድ ትልቅ ፍሬንች ዶር አንድ ትንሽ በር አንድ መስኮት ስንት ይፈጁ ይሆን እሚያቅ ይንገረኝ
ክክክክ ስመረቅን
አይ ይሄ ምርቃና በይ የገባሽውን ቃል ሙይ
😂😂
ቁጥረንስጠኝ ኮቻ እፈልጋለሁ
ቁጥርላኩልን እስቲ
ሰላም የበር ዋጋ አሁን ላይ ስት ነው
👍👍👍👍👍
❤❤
አልገለፀም
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🕊
በአላህ ይዥሀለሁኝ ለ70 ቆርቆሮ ስንት ብር ይበቃል
ቁጥሩ የታለ😢 ታዳያ
የመዳም ቅመሞች ይጠቅመናን ልጁ አበረታቱት
አላሙዲን ደቡብ የለክም
ዎአለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏህ ማሜ የአንድ መስኮት የበር ዋጋ ስንት ነው እኔ አልገባኝም እኔ በጣም እፈልጋለሑ 1ፍርጂዶርም 3"በር 4መስኮት የዝሕ ዋጋ ስንትደሑ አስረዳኝ ካየሕው ቴክስቴን ማሜ
እኔ አንድትልቁበር 3በር 2መስኮት 1በርግማሹን መስታወቱብቻ 35ሺ እስከሁሉምውጭ50ሺ ብለውኛል ኮቻ አሰጥራለሁ
@@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ አሏህ ይስጥልኝ አቦ
@@halimaali1185 አሚንን
2 በርአንድልሙጥ አንድ ግማሽ መስታየት ሁለት መስታወትሁለት ልሙጥ 48 ሺነው ከመስተዋቱውጭየፈጀው
@@mominamon1313 ማሻአላህ ጡሩነው እንደሀገሩ ይለያያል ርካሽነው
ብረቱ 100ሺከመስታውቱጋር150ሺነው የወሰደብኝ