ከእንቁላል አጃ እና ወተት የሚዘጋጅ - ቦርጭ እና ውፍረትን ለመቀነስ የሚረዳ የምግብ አዘገጃጀት 🔥 ጤናማ ቁርስ 🔥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  3 ปีที่แล้ว +8

    ለሌሎችም እንዲደርስ #LIKE👍🏽 እናድርግ!
    🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment
    አነቃቂ የስነልቦና ሀሳቦችን እና አስደናቂ የህክምና ዘጋቢ ፊልሞች ( Medical Documentaries) በዚህ 2ተኛው አዲስ ቻናል ላይ አቀርብላችሗለው።
    #Subscriber ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ #Subscribe
    th-cam.com/channels/Cg2JsnFJD8mTGkZllPJckA.html
    እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ
    th-cam.com/video/OI9KZT4_DWk/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    መንታ ልጆች ከሁለት አባቶች [ አስደናቂ ታሪክ ]
    th-cam.com/video/dgnUUSp7KuI/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የ12 አመት ትዳር በከባድ ክህደት ሲደመደም
    th-cam.com/video/BaFZuTr-3Xw/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/DjAXdSbRl1g/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች
    th-cam.com/video/EMekP1UhRDY/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/r2A-EcDZH1I/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች
    th-cam.com/video/LDzzcDMwtVs/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/d8dpP-VQjRg/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የጤፍ እንጀራ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/Naii6QDRtiw/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል?
    th-cam.com/video/Sv_KXlZZtp8/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች
    th-cam.com/video/e1M8ihuLvnc/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች
    th-cam.com/video/-SEFxcRcPys/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
    th-cam.com/video/8USMPvC98cs/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች
    th-cam.com/video/C2NU67iRrXM/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
    th-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
    th-cam.com/video/jjEArKGQT8A/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    th-cam.com/video/Npa_ylQESHA/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
    th-cam.com/video/qwq0WXABvkA/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/Lk8PqJabRWk/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ
    th-cam.com/video/Yb5ZNiWcBGk/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/HRxbqi9d7Mw/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
    th-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች
    th-cam.com/video/s4KdfohousI/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    th-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
    th-cam.com/video/6fnUTojEZoo/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
    th-cam.com/video/wpmbnju38Z8/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
    th-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የድንግልና አይነቶች
    th-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች)
    th-cam.com/video/3UWqnhHHM0s/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
    th-cam.com/video/RKtu6qztIBU/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    th-cam.com/video/RWaODEBcBg0/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    th-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
    th-cam.com/video/usYMUBHGVFg/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
    th-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ልታውቂያቸው የሚገቡ 5 የወሲብ ሚስጢሮች
    th-cam.com/video/WQJJg9x5b1k/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    እውነት ሴት ልጅ በወሲብ ወቅት ትረጫለች?
    th-cam.com/video/4uc4qEgn4nc/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
    th-cam.com/video/d54GKDO5sYM/w-d-xo.html
    **************⬇️***************
    ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
    th-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/w-d-xo.html
    **************⬇️****************
    ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
    th-cam.com/video/EJWSySK3hLk/w-d-xo.html
    **************⬇️****************
    በሳምንት 2 ቀን ወሲብ የማድረግ ጥቅም
    th-cam.com/video/ldebd87CTCA/w-d-xo.html
    **************⬇️****************
    20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
    th-cam.com/video/DPG74dRwAiU/w-d-xo.html
    **************⬇️****************
    ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
    th-cam.com/video/DAN-efyWqqU/w-d-xo.html
    **************⬇️****************
    ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
    th-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/w-d-xo.html
    ጥያቄዎችሁን DrAddis Ethio ብላችሁ Facebook ላይ መላክ ይቻላል።
    th-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
    ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
    ለትዳር፣ ለወሲብ፣ ለጤና፣ለፍቅር
    ********💚💛❤️**********
    ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾

    • @kiki7863
      @kiki7863 3 ปีที่แล้ว

      Thank you Dr hula seralen eski ytlyaye mgeb

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 ปีที่แล้ว +1

      Thsak

  • @barchwollotube
    @barchwollotube 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔማ ብለዉ በለዉ እቢ ሲለኝ የቦርጭ ማሰረያ ገዝቼ ሳስረዉ አልሀምዱሊላህ ልዉጥ አለዉ ጥርቅም አድርጋችሁ እስሩት ለወገብም አሪፍ ነው😍😍😍

    • @makdessefared6987
      @makdessefared6987 3 ปีที่แล้ว

      ምን ሰአት ነው እምታስሪው እማ ንገሪኝማ ስትተኝ ነው ወይስ ቀን??

    • @barchwollotube
      @barchwollotube 3 ปีที่แล้ว +1

      @@makdessefared6987 የራሴ ነገርሽ እኔ ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ አስረዋለሁ ስተኛ ቢቻ ነዉ የምፈታዉ አስረሹ ስራ ስሰሪብት ጥሩ ነዉ እንቅስቃሴ ስታደርጊበት አሪፍ ነዉ እደኔ ከጠዋት እስከ ማታ እሰሪዉ ስተኚ ግን አሰረሹ እዳተኚ ፍቺ ስተገዢ ግን በልክሽ ግዢ እዳይበዛብሽ እዳያስሽ ለክተሽ አይተሽ መግዛት አለብሽ ጠበቅ አድርገሽ እሰሪዉ

    • @meryamborenatube3637
      @meryamborenatube3637 3 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ነው የተጠቀመሽው እንደ ሱሪ የሚለበሰውን ነው ወይስ ዝምብሎ ጥምጥም የሚደረገውን ነው ??

    • @fatumabintjemal8222
      @fatumabintjemal8222 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ እስከመቸ

    • @user-vo9kj8uu8j
      @user-vo9kj8uu8j 3 ปีที่แล้ว

      የቦርጭ ቀበቶ ለሆድ ህቀዎ ጉደትየመጠል ቅርፅ የሰምረል እኔ ገዝቼነባር ከሰመሁቦሀለ ተዉኩት 👈

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቦርጭ ማጥፋት የምትፈልጉ ስዎች ሰላጣ ውሀ እና ስፖርት ግድ ነው ስኳርን ወይም ጣፋጭ ነገርን ከህይወታችሁ አውጡ በሶስት ሳምንት ይጠፋላችሗል እመኑኝ
    ይታሰብበት!
    አመጋገብን ማስተካከል ግድ ነው አለበለዚያ ልፋት ነው ትርፉ

    • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
      @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 ปีที่แล้ว

      @Seble Seble ብዙ ነገር የምንበላ ከሆነ ቦርጫችን ቶሎ ነው የሚወጣው ስለዚህ ምንም ነገር ስትበይ ትንሽ ትንሽ ብይ እሽ ሰላጣም ቢሆን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሬ የምን እስፖርት ለእግዚአብሔር ሁሌ ስገጅ እሱ ያስተካክላል ለአባታችን ስገጅ ጤና ሁሉም ከእሱ ታገኛለሽ የፈለግሽዉን።

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks Dr 😊

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው ምናመሰግን ወንድማችን መልካምነገሮችን እያካፈልከነው በርታ እሞክራለሁ እና ጣሙን እመለሳለሁ

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 3 ปีที่แล้ว +2

    Very nice and if you throw pieces of strawberries🍓 on top or black berry it will be amazing 👏

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም የምወደው ምግብ በተለይ ደሞ አጃውንና ወተቱን ከቀላቀልክ ቡኃላ ለትንሽ ደቂቃ ብትተወው ልድልድ ይላል በተረፈ እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @lemlemhaile7168
    @lemlemhaile7168 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም አናመሰገናለን

  • @etsegeneendrugetazemenishi9590
    @etsegeneendrugetazemenishi9590 3 ปีที่แล้ว +1

    Doctor betam enameseginalen edeme yistlin

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግን አለን

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ቁርስ ።እናመሰግነለን ሐኪም

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow batam arefe nw endazhi ayenat recipe alefo alfo betesaralen tru nw its interestiog thank you

  • @fetumfetum7149
    @fetumfetum7149 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Doctor 🙏👍🏻👨‍⚕️

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  3 ปีที่แล้ว +4

    ይህንም ቻናል #ሰብስክራይብ !!!
    th-cam.com/channels/Cg2JsnFJD8mTGkZllPJckA.html

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @sabanegussa2240
    @sabanegussa2240 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @ትግስትየፃድቃኔልጅ
    @ትግስትየፃድቃኔልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @addisgudeta7989
    @addisgudeta7989 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much

  • @yordafanial106
    @yordafanial106 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks blessed

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ ዶክቶር የሚያወፍር ቢዲወ ብሠራልን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam nw Manamasgenawu Ewanite mokiralewu

  • @ayinwarikinee8142
    @ayinwarikinee8142 3 ปีที่แล้ว +1

    Dokitariyee ine ymfligawi mwafri nawi

  • @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
    @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርታለን

  • @fekerfeker2585
    @fekerfeker2585 3 ปีที่แล้ว +1

    Selame dokter enmsegnalen

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 ปีที่แล้ว +1

    Wowa

  • @saradames3509
    @saradames3509 3 ปีที่แล้ว +1

    Well come dr

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 ปีที่แล้ว +1

    Amasgialalo doctor addis thaske

  • @ellenigezahengn357
    @ellenigezahengn357 3 ปีที่แล้ว +1

    tnxs

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 3 ปีที่แล้ว

    yummmmm.....I just can't wait to try it. thanks Doc, ይህንን ጥያቄ ጊዜ ሰኖርክ ብትመልሰልኝ ደስ ይለኛል 2%reduced fat milk A2 vitamins A&D ULTRA pasteurized and whole milk የትኛዉ ነዉ ለጤና ጥሩ የሆነዉ የተለያየ ሰዉ አንዴ 2%reduced fat milk ጥሩ አይደለም ለጤና ይላል አንዳንድ ደሞ whole milk too much fat ስለሆነከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉ የሚያመዝነዉ ይላሉ በዉጪ አገር አንተስ ሰለዚህ ምን ትላለህ በዉጪ አገር ስለሚሸጡት ወተቶች ጥቅምና ጉዳታቸዉን ብታብራራልኝ ለሌላዉም መማሪያ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว +1

    Ara doctor mala blue ena Btam kstalu ywedlku aymesle hogba kter eka 24Cm newe btam new ymgermwe sawenta eda senterare bta ebkyne kmtfta bfte mala kalke

  • @zeynuyai6014
    @zeynuyai6014 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክቶር የሚያወፍር ብሠራልን

  • @digtfigr2707
    @digtfigr2707 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አዲስ ገቢ ነኝ እስቲ የውፍረት መጨመረያ ንገረኝ

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  3 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/cTrE-aZj7V4/w-d-xo.html

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 ปีที่แล้ว +1

    Keto bread 😋

  • @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
    @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 3 ปีที่แล้ว +1

    የቶሲል በሺታ ሊገለኝነው መለዲርግ መላስ የመታከል ተነሸየነገር ሀጉሮየ አለች

  • @SOMSOM-SERUS-77.84
    @SOMSOM-SERUS-77.84 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @yoditbekele1765
    @yoditbekele1765 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር አለርጂክን ከሰውነት ማለትም በምግብ የሚመጡትን ለማዳን ከሰውነት ለማውጣት የምታውቀውን ብትነግረን
    በምገብ አለርጂክ ብዙ ሰው እየታመመ
    ሰለሆነ ባጠቃላይ ስለ አለርጂክ ብትነግረን

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ እሞክራለሁ
    ደማነስ ያለበት ሰው ምን ቢመገብ ጥሩ ነው
    እኔ የደማነስ በጣም ያስቸግረኛል በተደጋጋሚ ሀኪም ቤት ሒጃለው ሚታዘዝልኝ ቫይታሚን ለጊዜው ነው በቤት ውስጥ ሚሰራው ነገር ካለ ብጠቁመኝ
    Thanks

    • @harunsaleh6120
      @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

      Gbte(liver)kye sga(redmeat) beans wyem kye ser green vegetables btam arfe ntwe btam edtabsye setesare mkakalye sham setatebe bdebe atetabe dmu edyde enze bebza eykayerse btemgbe lwete tgylse

    • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
      @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

      @@harunsaleh6120 እኔም የደም ማነስ አለብኝ ያውም ሰሞኑን ነው ተመርምሬ ያወኩት ያልካቸው ነገሮች አልገባኝም በማርያም በአማርኛ ፃፍልኝ ወንድምዪ ከይቅርታ ጋ

    • @harunsaleh6120
      @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

      Wede aydelume sete Nye photo yblbta newe ybalbten selke newe ymtkmwe selka Amharic ylwem ena telgerm kalse enwer

    • @እሙዬ-ዠ9ገ
      @እሙዬ-ዠ9ገ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አለብኝ ሀኪም ቤት ስሄድ ቪታሚን ቢ እና ቢታሚን ሲ ሰጡኝ ግን መድሃኒቱ አለቀ መልሶ ቢነሳብኝስ 😭

  • @ዘቢባYouTube
    @ዘቢባYouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ወፍርትን ለመቀንስ አመጋገባችሁን አስተካክሉ ውዶቸ እና እንቅስቃሴ አድርጉ

  • @makingn1739
    @makingn1739 3 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ የሚያወፍርም ካለ ተባበረኝ40😍 ፈጣሪ ይመስገን ጤነኛ ነኝ ግን በቅርቡ ሀገር ቤት ስለምገባ ቤተሠቦቼ እንዳይደነግጡ እና መልበስ የምፈልጋቸው ልብሶች ስላሉ🙏

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello doctor 👋

  • @adreesahmad8321
    @adreesahmad8321 3 ปีที่แล้ว +1

    የወተት ጥቅሞችን ብትግረን የደቄት አይነትም አለ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔደሞባርጭ ማውት እፈልጋለሁ የለኝም ቀጭንነኝ

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 2 หลายเดือนก่อน

    💖❤️🙏💖❤️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +1

    አጃዉ የኛ አገር ይሆናል

  • @makdessefared6987
    @makdessefared6987 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ውፍርት መቀነድ አልፍልግም ግን ከወለድከ በሃላ ቦሪጭ ወጣብኝ እዲሁም ሆዴ የድሪቀት ምልክት አለው ምክርህን እሻልርሁ ዶህተር አመሰግናለሁ

  • @fafiahmed9144
    @fafiahmed9144 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው ዶክተርዬ በርታ እኔ ግን ቦርጬ በጣም እያስገረኝ ነው ከዚህ ውጭ ምን ላድርግ ምክር ስጠኝ

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/play/PLpPHxw4CrPZ4Tcv2RIEhh2JffrMawrB8m.html

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 3 ปีที่แล้ว

      ኑን እሚባል አፕልኬሽን አለ መሸድ ገዝተሽ ስራ ስትሰሪ ቦርጭሽን እስረሽ ስትሰሪ ዋይ በላበት ቦርጭሽ እልም ይላል ሴትዬሽን ግዥልኝ በያት

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓

  • @umuzubeyrtube9116
    @umuzubeyrtube9116 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁላል ኮልስትሮል አይጨምርም እኔ መጥፎ ኮልስትሮል ስላለብኝ እንቁላል መብላት እፈራለሁ

  • @eyeruseyu8649
    @eyeruseyu8649 3 ปีที่แล้ว +1

    አጃው የተቀቀለ ነው