Over 3 billion people eat rice on a regular basis. And they are still alive, I will take my chances eating rice 😀 as a matter fact I cooked this dish and my husband and I enjoyed it 😊 it was delicious. Thank you
Berchi tadgialesh, yasayeshen yeabzagnaw Ethiopiawi aserar new. Yegid oven baynorm balew gin tiru yemgeb aserar endemiafelg new ene yeterdahute. Really I'm quite sure you will show progress. Thanks for your energy and being self. Bravo!!!
የሰራሽበት ቦታ የኛ የብዙ የኢትዮጵያውያንን ማድቤት ስለሚመስል ወደድኩት። በርቺ
አመሰግናለሁ ❤
😍😍😍😍😍
Ee wedededkut🥰🥰
ተመቸኝ
Bi
በጣም ይገርማል መክተፊያው ቢላዋው ቦታው እንጨቱ ሁሉም ነገር በጣም ሀገር ያሰናፍቃል የሰራሸው ሩዝ አዲሰ አይነት ፈጠራሸ በጣም ግሩም ነው እኔ ሩዝ አንድ አይነት ብቻ ነው የማውቀው በርቺ የሀገሬ ልጅ የኔ ባለሙያ
አመሰግናለው
በጣም የህንድ የገጠር አሰራር እና የኢትዮጵያ የገጠር መጠቀሚያቸው አንድ አይነት ናቸው ምሰጋናውን ህንዷ ትውሰድ😅
@tsion5088 Ignorance is contagious 😂
@@seniduteklu4935 የእኛ ባለእንግሊዘኛ እስኪ ማለት የፈለግሽውን በአማረኛ ግለጪልኝ
መጀመሪያ ሽንኩርቱን ለብቻ ይጠበሥ በተረፈ በርች ሀገሬን ትዝ አስባልሽኝ አይይይይ
በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርችችችችችችችችችችችችች❤
በርቺልን ጎበዝ ደስየሚል አሰራር❤❤❤
ዋው ሰርቼው እምጠላውን እሩዝ እድወድ አረገኝ ዋው ኛም ኛም እጅሽ ይባረክ በተለይ ለፆም
አመሰግናለው
Maashaa allah konjoo newu tafac newu bargitagninet
በርቺ እህቴ እጅግ ጣፋጭ ሩዝ ❤❤❤
ጎበዝ በርታ ጀግና ኑሮን ለማሸነፍ ካገርየወጣችሁ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራይሰጠን የማታ እጀራ ደስታ ያገርሰላም ፍቅር ያምጣልን ፕሮፋይሌን በመጣን ቤተሰብሁኑኝ በቅንነት
ጎበዝ ሴት ነሽ ባህልሽን ይገልፃል በርቺ
እኔምሰርቼ እሞክረዋለሁ ኢንሸአላህ በጣምያምራል❤😍😍😍
ዛሬ ምሳየን የበላሁት አመሰግናለሁ
😊I like it the place good 👍
ለዚች ሴት ላይክ ያልሰጠ ንፉግ ነው እናቶቻችንን አስታወሽኛ አብሶ አያቴን መቶ ግዜ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ❤
Ameseginalew
ጎበዝ ባለን ነገር በቀላሉ መጠቀም እንዳለብን አሳይተሽናል ተባረኪ
wow masha allah aref new serten enmkerwalen
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ጎቦዝ በርቺ
ተመቸኝ ሲስቱ ተባረኪ ቀጥይበት እሞክረዋለሁ
ሰላምሰላምሸይብዛል ወንድሜ ባለህበት አላህይጠብቅሸ በጣምአረፍቆይታአግራችንሰላምፍቅረአንድነትያምጣል በረታን አንካንበሰላምመጣህ በጣምአረፍቆይታነበረን
ማሸአላህ በጣም ቆንጆ በርቺ አይዞሽ
በርቺ ያምራል
@@eyruswerku ❤
ወይኔ ekawochu መስሪያው ቦታ አንዴት ደስስ ይላል
Thank you for sharing this helpful video
WoW WoW😋😋😋😋😋
Waw baxam arifa new barchi
Nice I like it will tray it
keep up !!! that is nice cooking style and also we almost get those ingredients from our home any way thanks!!!
በጣም ደስ ይላል በርች ጎበዝ
በርቺ ደስይላል ሰርቼ ቀምሼ አይዋለው
እጅሽይባረክ በጣም:በጣም ይጣፍጣል የአቺ ደሞ መሠረቱን ያለቀቀ ድቅ አበሻዊአሠራር ከነመገልገያው
አመሰግናለው
waw nice looks yummy i will try it from Cananada
በጣም ወድጄዋሉሁ ካሮት ግን የመብሰል አቅሙ ከነቲማቲም ጋር እኩል ስላልሆነ መጀመሪያ ካሮቱን ብታበስይው አሪን ነው ዋው ተመችተሽኛል
አትክልት እኮ በጣምመብሰል የለበትም
በጣም ጥሩ ነው ሰርቼ በልቼዋለሁ በርቺ
this is good; keep up.
ለድስቱ ግለት እንዳይጎዳሽ መቆንጠጫ ብትጠቀሚ ሰርቼ ቀምሸዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@@BirukRobi ❤❤❤❤❤
እመክራለሁ ኢሻ አላህ በርች
ንፍዕቲ አጀኪ ቀጽልዪ ❤️
አንደኛ 👍 እጅ ይባርክ
በጣም ጎበዝ በርች🙏
ተባረኪ እየሰራው ነው
It is the best Kuchen found every where
የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺ ጎበዝ
Ageregna mehonu Betamax does yilale yebezu Ethiopianwi hiwot yin’s new 👍👍
አመሰግናለዉ
በርች ጉበዝ እናመሰግናለን
Selama tanaystalagn wooooooow meshalah batama yamarala 👍
በጣም አሪፍ ነው ግን ሩዙ ጠፍቶ ምሥሩ በዛ አይታይም ሩዙ አካባቢሽና እቃዎችሽ አገርኛ ነው ደሥይላል
በርቺ ጎበዝ
ማሻአላህ ሠርቸ ሞከርኩት በጣም ይጥማል አመሠግናለሁ
Selam selam betsbe wow yemer bexame yamer yasegomja ejeshe ybareke abo berchle bewuntu betamar arfnw enamsgenl muyashen salgrshen
Over 3 billion people eat rice on a regular basis. And they are still alive, I will take my chances eating rice 😀 as a matter fact I cooked this dish and my husband and I enjoyed it 😊 it was delicious. Thank you
ይጣፍጣል❤
betam new yemetmew serchew awukalehu.
Wowwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚጋርም ነዉ ወወወወወወ አርፍ ደስ ዬሚል ቆይታ ነበሬን አርፍ ቆይተ ነበሬን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም አደነት የድሌን አሜን አሜን ለየተ የሌ አሰራር ነዉ እጅሺ ይበረክ ሰለነበሬን ግዜ እነማስግነሌን
Gobez ejesh yebarek emokerewaleu
እሩዝ በሁሉም አሳራሪ ይሁዳል አልታሻውዳንም የታላያ አይደለም ዳግሞ ጎዝ ባሪች 🎉ስቃጥል እሩዝ የራሱ ጣይም እንዲኖር ስቃቃል በዉኃ ጫዉ ይዳራጋል ሳይባዛ ቃጥሎ ብዙ መማሳል አይታባቅብንም ሶሱን ቃናስ በመድራጊ እላይ ካታች እያዳራጉ በትንሹ ነው ብላት ያስፋልጋል ካልሆነ ብዙም አይደል ጫው እንዴ ጫማሪሽ ምጫማር ካሚሆን ሲባላ ማቻማር ይሻላል ባሪች ልመንኛውም
Love the way you making it
ጎበዝ በርቺ እህት
ዎውውውው እናሰግነለን
❤
It is nice media it reminds me my lovely ethiopia
Nice pleas ee upload more video.
በጣም ቆጆ ነው
Konjo new betam yamral
@@Mahlet-qo2zu ameseginalew❤
በምስር ? አስቤው አላውቅም ! እሚጣፍጥ ግን ይመስለኛል ! አመሰግናለሁ በርቺ !
በጣም ይጣፍጣል
ይሰራል ምስር መኮረኒ፣ሩስ ተደርጎ
waw betam des yemei new tebarki
ዋዋዋዋ ደስ ይላል
በርች
Berchi tadgialesh, yasayeshen yeabzagnaw Ethiopiawi aserar new. Yegid oven baynorm balew gin tiru yemgeb aserar endemiafelg new ene yeterdahute. Really I'm quite sure you will show progress. Thanks for your energy and being self. Bravo!!!
አመሰግናለው
@@Mesobcookingበተሰብ አረኩሺ ጀግና ነሺ
When you mix use hot holder.
I never seen befor so traditionaly wow
ማድቤትሽ ይመቻል በርቺ 👍👍👍
በርች የኔውድ
@@KidistRuada አመሰግናለው
ስታማስይ ማንክያውን ስርዓት ባለው መንገድ ያዠው በስርዓት አማስይው
እሺ ቲጂዬ
በርቺ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
Cartu ena tmatimu berasu becawn yemtafet yemeslale
የነገ ምሳ ሞክራለው እስክ ለ አራቦች ይሆናል?
So buaty fullll
ዋ ብሎ ዝም ነሽ
Wow mirtyaaaa new
ከሩዙ ቀፊት የተጨመረዉ ሚዱናዉ
የበሰለ ድፍን ምስር መሰለኝ
👍👍ጎበዝ በርቺ
betam girum new serche mokorewalew des ylal berchi
እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤
Good job
Thanks
ጎበዝ
በጠም ጎበዝ። የሸክላ ድስቶችሽና እሳቱ በጣም ደስ ይላል። አንድ ነገር ግን ብጠቁምሽ ይጠቅምሽ ይሆናል ብዩ አስባለሁ። እሱም ቪዲዬው ላይ ጫማሽን ባታሳይው የሚል ነው። ብትችይ እሳቱን ከፍ አርጊው።
አመሰግናለው
ምን ችግር አለው
❤❤❤❤
❤ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
Betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
በርቺ እማ🥰🥰🥰
አሰራሩ፡ከተጠቀምሽው፡ማቴሪያል፡እቃዎች፡ጭምር፡ኢትዮጵያን፡ስለሚገልፅ፡ደስ፡ይላል፡በርቺ
የት ነው ያለች
Best food
ዊዊዊዊዊዉዉዉ በጣም አሰፈ አሰረረ❤❤❤
ካሮቱ በጣም መብሰል የለበትም ንጥረነገሩ በቀላሉ በእሳት እንዳይጠፋ
እዴት ሽኩሪቱ ሳጠብሽ ቲማቲም አድ ላአይ መጀመሪያ ሹክሩቱ ብቻውን መጠበስ አለበት
ድንቹ ከመቀቀል ከሽንኩርት ጋር ቢጠበስ ባይ ነኝ
ምን የሚባል ምግብ ነው? ድንች ይጨመራል ከሩዝ ላይ ?
ኩሻሪ ይባላል
Dinchu beker teru new bezu carbohydrate endaybezaben
I like it.
ኩሻሪ ይባላል
ሀ ኩሼሬ ለመሆን ብዙ ይቀረዋል
አወ ይቀረባል ግን ለኩሸሪ ድንቹ አይገባም
Medejawa harif nat
kariya ena rozmeri binorewo more tafach yihonal berchi