ዜዶ+ድርሹ - ሹገር ማሚ እና አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልዶች - Zedo+Drishu New Ethiopian comedy sugar mammy and more
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- በሀብትሽ ስቱድዮ የሚለቀቁ ማንኛውንም ቪድዮዎችን ያለ ሀብትሽ ስቱድዮ ፍቃድ በማንኛውም ቻናልና ዌብሳይት ላይ መልቀቅ ፈፅሞ የተከለከለ እና የሚያስቀጣ ነው። © ሀብትሽ ስቱድዮ
RE-UPLOADED OF THIS CONTENT ON YOU TUBE AND ANY WEBSITE IS STRICTLY PROHIBITED COPYRIGHT © HABTSH STUDIO
! አዲስ ቀልድ ቶሎ እንዲደርሳቹ Subscribe ማድረግና የደውል ምልክቱን መጫን እንዳትረሱ !
ዜዶ+ድርሹ - ሹገር ማሚ እና አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልዶች
Zedo+Drishu New Ethiopian comedy sugar mammy and more
#HABTSHstudio #newETHIOPIANcomedy
ድርሹ ዜዶ በጣሞ ነዉ ዘና የሞታደርጉኚ እድሜ እና ጤና ተመኘሁላቺሁ
ዋው
dirshu Ena Zedo westa nachu 😁😁👏👏💖💖🖤💝💗💋👈🙏
እውነት ነው አንድ አስተያየት ሰጪ እንዳሉት ድርሹና ዜዶን ባይጥልልን በጭንቀት ተወጥረን መሞት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሁሌም በጠዋት ስራ ከመውጣቴ በፊት አእምሮዬን ቻርጅ አድርጌ ነው ተባረኩ ግን የሚያስቀኝ ዜዶና ድርሹ ብቻ ሁሉም ቀልዱን ለዜዶ ይስጠውና እሱ ያስቀን
ይመቻችሁ አቦ እንዲህ ሳቅ በተወደደበት ዘመን በእውነት የምስቀው በናንተ ቀልድ ነው
የኦኔ ጠፍጭ ነገሮቺናቾ
Mrtochhh 💋❤️💋
ስታምሩ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abenit Abenit a
Abo btwat feta argachoge mecht yeblacho zadoya ❤️❤️❤️
Dirshun magibat amarayni hulem inditasiq
ድርሹና ዜዶ ዳና እኔንም ቢዝነሡ ውስጥ አስገቡኝ እኔ ከግራዋ የሚሠራ ዘመናዊና ባሕላዊ ዶዶራንት ማምረት ጀምሬአለው።
አቦ ሺ አመት ኑሩልን
Wow it's funny
Diresh ande zedoe sewedaciue ekue😘😘
እረ ሽም ነው ዜዶ እና ድርሹ እኔ እርቦኝ እናንተ እንድህ መፍነክነክ...... ይመቻችሁ ..... አመሰግናለሁ love u much!!!
Yet nha bro Ena eyalaw endat aba terabalahe lol
@@milkilion696 zedoye you are a king of energizer.
የኔ ምርጦች ሰወዳቹ
ድርሹ ምክሮችሽ ደስ ይላሉ
አሁን በዚህ ጊዜ ዜዶን ባይጥልልን ምን እንሆን ነበር
የስካሁኖቹ ግን ቀለድን አትበሉ ቀለዳችሁብን ዜዶ ብቻውን አንደኛ
3
ZEDO AGOTE 😂😂😂😂
ዜዶ ድርሹ ምርጦች
Yimechachu zedye and drsho
እር የስራችሁን ይስጣችሁ ዜዶ @ ድርሹካ ጥግ ድርስ ስወዳችሁ
ምችት ድልት ይበላችሁ የሳቅ ምጭ
💖💖💖💖💖
ድርሹ ግን ከዲጄ ሊ ኮርጃ ነው ሚባለው እውነት ነው ?😑
ኡፍ እናንተ ባትኖሩ ምን እሆን ነበር ዜዶ ሸበላው ኑርልኝ
ታፈቅሪዋለሽ እንዴ
You guys are talented
😂😂☺️☺️☺️👌👍🏻
Yimechachu abo
በበሻ ትሁት ለመባል ራሱን መሬት ላይ ይጥላል
ስለራስ ጥሩ ማሰብ ማውራት በራስ መተማመን ነው
😛
Dembecha hahaha
Ere zedoye enkwanis be segno ken metachihulign kenun fikir argachihulignal
Derishu sewdesh metenagiw nger mert nw
Keshtoch siwedachu eko
Danawoch ymechachu hahah...
Yimachachu
ስወዳችሁ ይመቻችሁ
Zedo mare
ድርሹ ሳቅ አበድሪኝ
ቆይ እኔ የምለው አጎቴ የሁለታችሁም አጎት ከሆነ እህትና ወንድም ናችሁ ማለት ነው😆💖😉
አይ የአክስት ልጆች ናቸው 😆😆😆😆😆😆😆😃
Masha allah
@እንደምንም ብዬ አጎቴን አወኩት😅
ማን ነው
Button camera light realistic wrestling match and my brother
ኡፍፍፍፍፍፍ
You should know first the meaning of shame before you say that
ድርሹ አንቺ እኮ ሳቅሽ ብቻ ሳይሆን ምክርሽም ወርቅ ነው የ እግዚአብሔርን ስም በጠራሽ ቁጥር ከልብሽ እንደሆን ነው ውብ ነሽ ዜዶ አንተም ግን በናታችሁ ሁለታችሁ ብቻ ሁኑ
Liyu
የኔ ሸበላ መጣህ ግን ከአጎትህ አትበልጥም
ቴክስት ልከህላት ካልመለሰችልህ ለምን አልመለሰችም ብለህ አትዘን፣ ምናልባት ያልመለሰችው ማንበብ ስለማትችል ሼም ይዟት ሊሆን ይችላል😜
ድርሹ ተሳስተሻል፡፣ብዙ ሰው ማይችለውን እችላለሁ እያለ ካላቅሙ እየተንጠለጠለ ብዙ ነገር እንደሚያበላሽ እረሳሽው እንዴ፡ አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ....
ዘ
Shela anchin blo makriiii
Sewe minylgnal bye balger
ዜዶንማግባት አማረኝ ሁሌእንዴያስቀኝ
Latabeseshe lol
ዜዶ ሸበላው
አንቺ ሴት እንደውንድ ነው የምታወሪው እባክሽ እንደሴት አውሪ ።