ለኔ ሰው መሆን በቂ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዳጊስ ላይፍ ክላስ መክፍቻ ስነስርአት ወቅት ዳጊ ያደረገችውን አስተማሪና ድንቅ ንግግር ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ወይንም ይህንን ማስፈንጠርያ በመጫን 👇🏽
    @DaggysLifeClassBot
    ቦታዎች ሳይዙባችሁ መመዝገብ ይቻላል።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

ความคิดเห็น • 77

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 4 หลายเดือนก่อน

    ዳጊዬ ህይወት አጭር ናት እንለወጥ ትክክል ነሽ የምታስተምሪው እየለወጠኝ ነው ❤❤

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk ปีที่แล้ว +28

    ዳጊየ እውነት እንዴት እንደቀየርሽኝ ልነግርሽ አልችልም ለኛ ለሴቶች በተለይ ታስፈልጊናለሽ በተለይ ወደ ክፍለ ሀገር ብትሰሪ እመኝኝ ዳጊየ ብዙ መንፈሰ ጠንካራ ብዙ ጀግና ሴቶችን መፍጠር ትችያለሽ እናም ዳጊየ እወድሻለው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 ปีที่แล้ว +3

      ያ ሁሉ ስራዋ እንዴት ጊዜ ይበቃታል 😮 እኔ ኣንድ ስራ መሰረት ኣልችልም

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว

      እኔም በተለይ ደሤላይ ብትህድ

  • @berktiyehanyalij2177
    @berktiyehanyalij2177 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እኔ ህይወት ምርጫ ነዉ በሚል አላምንም ነበር እህቴ ህይወት ምርጫ ነዉ ስትለይ በምርጫ አይደለም ድሀ የሆንኩት እላት ነበር አሁን ግን እዉነት እንደሆነ አምያለሁ

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊየ አንችን አለማዲነቅ ንፍግነት ነዉ 🥰

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ቅድስ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በርቼ አንቼ ብዙ ማራለሁኝ እግዚአብሔር ርዳኝ ❤️🙏🏽

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 ปีที่แล้ว +7

    ከዘረኝነት የፀዳ መልእክት ዳጊዬ love you ❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 ปีที่แล้ว +2

    ዳግዬ እኔ ባንቺ በጣም ተለውጫለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ደ❤

  • @zewedneshreba3138
    @zewedneshreba3138 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ህይወት ምርጫ ነች ምርጫችን ግን ክርስቶስ ይሁን እሱ ጌዜውን በቻ ሳይሆን ህይወቱ ሰቶናልና።

  • @user-yu8uq9ic6r
    @user-yu8uq9ic6r ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ የኔ ምርጥ ሴት❤በጣም ነው የሚወድሽ❤🥰

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 16 วันที่ผ่านมา

    thank you dagi

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እዉነት በምን ቃል ልግለፅሽ እኔ በት/ቲ በኩል አልተማሪኩም ስለ አለፍሻቸው የሀዘን የተስፋ መቁረጥ ግን ከኔ ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ አስተሳሰቤ እንድቀየሪ ስለ አረግሽኝና ከፈጣር በታች ተስፋ ስለ ሰጠሽኝ ከልብ አመሰግንሽ አለሁ ዉድዋ እህቴ ሰላምሽን ያብዛልኝ💞💞💞💞💞💞💞😘

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ አቺ ለኔ ልዩ ነሺ በጣም ተለውጫለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisworku9552
    @addisworku9552 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየ የኛ እንቁ

  • @mignotegetachew
    @mignotegetachew ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ተርድቻለው ብመጣ ደስ ይለኝል ቤቲ እሩቅ ስለሆነ ነው

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርሚ ጀግና ሴት ነሽ ያንችን የተስፋ ንግግር ሳዳምጥ ባንዴ አይምሮዬ ይቀየራል ተባረኪ 🙏👍

  • @ashb20081
    @ashb20081 ปีที่แล้ว

    She is very powerful!! I would pay to listen to her speech!

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ምርጧ 👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔጀግና I'm so proud of you.አንድ ቀን አገኝሽ ይሆናል ከጌታ ጋር

  • @abebayoutube
    @abebayoutube ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ በክርስቶስ ዳጊዬ የኔ መልካም እንኳን በደና መጣሽ እኔ ስላንቺ አውረቼ ተናግሬ አልጨርስም ብቻ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @mzb6106
    @mzb6106 ปีที่แล้ว +2

    Dagi worked; I wish you all the best; I hope one day I'll attend Dagis life class.

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @KidistTesfaye-vc9xm
    @KidistTesfaye-vc9xm ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ

  • @bettyymareyamlij4932
    @bettyymareyamlij4932 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ አንቺ ልዩ ሴት አንቺ ና ዴቭ አስተሳሰቤን ሁሉ ነገሬን ቀንራቹታል ሂወቴን ቀይሬ የለውጦቼ ምክኒያት እናተ እደሆናቹ በቅርቡ በናተ መድረክ ላይ ስለናተ ልመሰክ እመጣለው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 ปีที่แล้ว

    thankyou so much

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว

    Dagi and Dr dave yene model nachue❤

  • @user-jq8us6qs8n
    @user-jq8us6qs8n ปีที่แล้ว

    ሰላቢት ሁለይ ሰትናገረ እባይ ይቀደመኛል እኔም ኣባቴ ኣለመይ ነብር ተከባከቦ ያሰደከግ ሰለባት ሰተናገረ ሰሙቱ ካባድ ነው ኣባቴይ ኣሳርፈዋሉ እየሉኩ በሞት ኣጢሁት ኣላህ ንረሕምክ ኣባይ ሁሌይ በዉሰጣችን ይነራሉ 😢😢😢😢😢

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 ปีที่แล้ว

    Wow Keep It Up You Are Good You Surround by Good Peoples Please Tech Our Government Leaders

  • @Samuelshawul
    @Samuelshawul ปีที่แล้ว

    yes we need you

  • @hananetube5560
    @hananetube5560 ปีที่แล้ว +1

    ጣፍጭ የሆንሽ!!!

  • @fatimaibrahim6135
    @fatimaibrahim6135 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አንቺትለያለሺ

  • @Kal_Tube16
    @Kal_Tube16 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ተባረኪ❤

  • @berhangeda8683
    @berhangeda8683 ปีที่แล้ว

    I love you my sister

  • @cjdhhfhfh4125
    @cjdhhfhfh4125 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +1

    ዳግየ የስንት ሰው ሞልራል እንደአነሳሳሽ የስንት ሰው ሂወት እንዳዳንሽ 😘😘😘

  • @HiwotSamuel2129
    @HiwotSamuel2129 ปีที่แล้ว

    Yene konjo❤️

  • @tewhbokassa5143
    @tewhbokassa5143 ปีที่แล้ว +5

    ሰው መሆን በቂ አይደለም ሃይማኖትም ያስፈልጋል
    ትምህርትሽን አደንቃለሁ ነገር ግን
    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖታችን በሚለዉ አባባልሽ ግን በቀጥታ ሃይማኖታዊ እሳቤን የሚዋጋ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu ปีที่แล้ว

      I’m here with you and you’re the first person to come out to say that
      ❤❤❤
      I love ❤️ her and her messages except that last 2 sentences
      It’s not comforting to my ❤ and brain 🧠

  • @mitmitmi
    @mitmitmi ปีที่แล้ว

    ዋው ዳጊዬ አንደኛ👌❤❤

  • @radiasermolo6686
    @radiasermolo6686 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ አቡበከርን እዚህ ፕሮግራም ላይ መጋበዝ ነበረብሽ ዳጊ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

    _ብሩ ግዜ ወልደሽናል ዳጊዬ❤_

  • @Language_Tutor
    @Language_Tutor ปีที่แล้ว

    ME TOO! BEING HUMANE IS ENOUGH TO ME!.........

  • @user-dm6km6dx2i
    @user-dm6km6dx2i ปีที่แล้ว

    פשוט אלופה

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 หลายเดือนก่อน

    የአሬ ልጅ Ye Dessie

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😘😘👍

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 ปีที่แล้ว

    ❤ በርች

  • @meronmindaye3578
    @meronmindaye3578 ปีที่แล้ว

    woww sewodesh

  • @GenetDegfe
    @GenetDegfe ปีที่แล้ว

    yemefetere trgum Asawekshign tlk waga edalegn dnk ftur mehonen awekkubsh amesegnshaleh emebrhan ttebksh

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @elsagebrhans4957
    @elsagebrhans4957 ปีที่แล้ว

    Sltenaw yet new Ebakachu melsu stun

  • @taibakeiak
    @taibakeiak 11 หลายเดือนก่อน

    የኔልእልትከዚህበላይክብረይገባሻል❤❤❤❤❤

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 ปีที่แล้ว

    Its good Dagi we proud of you ,but where is Jesus on your life....

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dawitapp2894
    @dawitapp2894 ปีที่แล้ว

    👍💪🙏

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว

    ❤❤🙏🙏

    • @aregashushulearegash4915
      @aregashushulearegash4915 ปีที่แล้ว

      Thanks dagi ❤u are powerful gril wawo
      I am appreciate your life 🙏

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 ปีที่แล้ว

    Set kehonu ayker endanchi new😮😮😮

  • @EtseWub
    @EtseWub ปีที่แล้ว

    😍

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 ปีที่แล้ว

    እሽ ዳጊ ደሴላይ ለወጣቶች የሆነ ነገር አስቀምጭ የኔማር ለአንችም ስምሽ መጠሪያነው

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች ጡታችሁን የሚያሳይ አትልበሱ እህቴ ትምርህትሽ ጥሩ ግን ገላሽን ሸፍኝ ሰዎች በንችላይ ይሳሳታሉ።

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta ปีที่แล้ว

    ዳግዬ አቺ ማለት የሴቶች የወዶች ቅመም ማጣፈጫ ነሽ ሂወት የምቀይሪ የእውነት ክበሪልኝ ቃል የለኝም ዳጊዬ 😘🙏

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว

    Dagy baxme kelbe enmsgani

  • @mekdestadesse-cv1ni
    @mekdestadesse-cv1ni ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም ነው ምወድሽ ግን ዲያቆን ሄኖክን ከዛ በላይ ነው ስትይ እግዚአብሔር ከማገልገል በላይ ምን አለና ነው

  • @Washunkasahun-ig8vu
    @Washunkasahun-ig8vu ปีที่แล้ว

    Yet naw seltnaw

  • @Rahma1122-pl7nr
    @Rahma1122-pl7nr ปีที่แล้ว

    ሞት ሞኖሩን ታወቅሽ ከሞትም መቀስቀሥአለ አትርሽ ሴትነትሽን አስተካክሊ አለባበስሽን እሽ አድናሽን ማጣጣሙይበቃሻል ት/ት ጥሩነበር

  • @selamsanbtwo-bb8nn
    @selamsanbtwo-bb8nn ปีที่แล้ว

    Memtat.Efeligalw.Yet.Naw

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 ปีที่แล้ว +1

    አንቺና ዶ/ር አብይ አህመድ በጣም ትገርሙኛላችሁ አብይ ያለ አባት አንቺ ያለ እናት ነው ወይ የተወለዳችሁት ። እረ አንዳዴ እንኳን ጥሩአቸው ለመፈጠራችሁ ብቻ ምክንያት ስለሆኑ ።

    • @jics297
      @jics297 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @AdD-ii8zv
      @AdD-ii8zv ปีที่แล้ว

      እረበሳቅክክ

  • @getzfirst1451
    @getzfirst1451 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ሳላውቅሽ አደነኩሽ ነገር ግን ስለ እናትሽም ትንሽ ነገር ብትነግርን I know my you have reason won't talk about your mom .

  • @yordanostsegaye8787
    @yordanostsegaye8787 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @user-pk8fy5si9r
    @user-pk8fy5si9r ปีที่แล้ว

    👍👍🌷❤