ፋኖ በአዲስ የውጊያ ስልት? | የሕወሓት ጀነራሎች በድብቅ ወደ አስመራ? | ሊፈነዳ የተቃረበው የትግራይ መፈንቅለ መንግሥት | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o หลายเดือนก่อน +16

    የኢትዮጵያ አማራ ፋኖን እና ኤርትራን ማንም ተነስቶ በምንም አጀንዳ ማጣላት አይችልም ኤርትራ የአማራ ዘር እንዳይጠፋ የኋላ ደጀን በመሆን የታደገች የዘላለም ባለውለታ ነች !!! ብልፅግና እና ሕወሓት ወግነው በጅምላ የአማራን ዘር ሲያጠፉ በነበረበት ወቅት !!!

  • @YoniHuy
    @YoniHuy หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለፋኖ ሞት ለጨፍጫፌ ብልፅግና

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን หลายเดือนก่อน +7

    አሁንም እንደገና በአማራ ክልል ተልኮ አስፈፃሚው ኦሮሙማው ነወ : ኦሮሙማው ደሞ አማራ እንኩዋን ለመማር በህወት መኖር የለበትም ብሎ የሚያምን በመሆኑ ጀኖሰይድ በሰው ብቻ ሳይሆ በመፅሃፉም በወንበሩም በሰሌዳውም በክፍሉም በኮመፒተሩም ወዘተ ወዘተ ወዘተ ጀኖሰይድ ተፈፀሟል :: እና ማንን በምን ለምን እንዴት የሚለውን ሳትጠይቁ ስለ ትምህር መጀመርና አለመጀመር ስትወያዩ ትንሽ ግር ብሎኝ ነው ::

  • @gizaa.2878
    @gizaa.2878 หลายเดือนก่อน +7

    አወያዩ ጣልቃ እየገባህ የተወያዮቹን ሀሳብ ታደናቅፋለህ። የጀመሩትን ሀሳብ ሳይበታተን እንዲጨርሱና ከዚያ ጠይቃቸው።

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc หลายเดือนก่อน +3

    Wonderfull aman

  • @tekila1high836
    @tekila1high836 หลายเดือนก่อน +6

    Hwehat Eritrea zalambesa yazech alalchim , Ethiform yametaw wushet zena new.

  • @gwalsheka1709
    @gwalsheka1709 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳፍታዎች እባካችሁ ስለትግራይ፣ስለትግራዋይና ስለሕወሓት አያገባችሁም ትግራይ እንዳልነበረች ስትሆን(ወደበሻሻ ስትቀየር) ሕዝቦችዋ በድሮን ሲጨፈጨፉ የት ነበራችሁ የሕወሓት አባላትም አንደ ሕዝቡ ፍዳው ደርሶባቸዋል የነሱ መከፋፈል ኢትዮጵያውያን አትደሰቱበት ችግር ሲያጋጥም አንድ ናቸውና ። ፋኖና የአማራ ሚልሻ የእጃቸው እያገኙ ናቸው ከሻዐብያ ጋር ሆነው ትግራይ አውድመዋታል

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน +6

    ት/ቤ የጦር ካንብ አድርጎ ህዝብን. እየጨረሰ ትምህርት ምን ትርጉም የለውም መጀመሪያ ሰላም ድል ለፋኖ

  • @yilekaladane4334
    @yilekaladane4334 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዘጠኛነን ካላችሁ አይቀር ደፍርና ትክክለኛው መረጃ ዘግቡ ነገ እንተዛዘባለን፥ ገለልተኛ ሁናችሁ ዘግቡ

    • @Mimi_Petros
      @Mimi_Petros หลายเดือนก่อน

      PP degfu eyalk new?

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሀገር ቤት ሆነው ነው የጃዊሳ ማስታወቂያ የሚሰሩት

  • @DesalegnGebeyehu-q8b
    @DesalegnGebeyehu-q8b หลายเดือนก่อน +1

    መመህራን የሚገደለ ቦዘኔ ሰበሰብ ነው

  • @YoniHuy
    @YoniHuy หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 หลายเดือนก่อน +6

    SHABIA ERITREA 🇪🇷 FOREVER ....DIRTY CORRUPT ETHIOPIA WE HATEEE GALA ABIY

  • @gudenatola
    @gudenatola หลายเดือนก่อน +2

    Aman is always right

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 หลายเดือนก่อน

    መርሻ❤

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq หลายเดือนก่อน +2

    ኤርትራና ትግራይ ተስማምተው ይቅርና ኤርትራ ጣልቃ ካልገባች በአንድ ሳምንት TDF አዲስ አበባ ይገባል!! በትግራይ ጦርነት የኢትዮጵያን ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ሲመሩት ሲያዙት የነበሩት ኤርትራውያን ነበሩ😁 እኛ እኮ ከአገራት ጋር ተዋግተን ነው ጥግ ጥጋችሁን ያሲያዝናችሁ!!! የኤርትራ ችግር የራሷ መንግስት እንጂ 27አመቱ አይደለም!! ኤርትራ የራሷ አገርና መንግስት አላት እንጂ በኢትዮጵያ የምትቀለብ ሃገር አይደለችም።

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 หลายเดือนก่อน

    Woyane the most hated in Eritra bleve me no it won't happen Game over !!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪያቸው አደራዳሪ አባትና ልጅ ተደራዳሪ ምንም አዲስ ነገር አለ አሽከርነት እስከ ሞት

  • @YohannesAdnew-r3x
    @YohannesAdnew-r3x หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ተምሮ ተምሮ የሚረፈረፈውን የውሸት ውጤትና ፊውቸሪቲ ሆፕለስን እንዴት ማየት ተሳናችሁ አንድ ሠው ወደ ውጭ የሚሠደደው ቀድሞ ሄዶ አልፎለት ቤተሠቡን ጭምር ሲለውጥ አይቶ ይሻገራል ወይም ይሞታል አሁን ተሥፋ የሌለው ትምህርት ብርሀኑ ነጋን ጠይቀው አንዴት በዚህ ዙሪያ አታወሩም

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 หลายเดือนก่อน +3

    ከትምህት ፊት የመኖር ዋሰጣቸው ይሰጣቸው ፋኖ ያሸንፋል አራጅ ይወርዳት ኢትዮፕያ ትቀጥላለች።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +1

    አባትና ልጅ የኢትዮጵያ መርገምት ናቸዉ ግልገሎቹ ደግሞ የተቀጠሩ ሜዳቸዉን መጫወቻ እንዲሆን የፈቀዱ የሚመስል እንደትናቱ ኢይይይይ

  • @gull4738
    @gull4738 หลายเดือนก่อน

    Gazetegnaw yeteregaga aydelem.

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 หลายเดือนก่อน

    Theses all things have been happened because of the Ethiopian government weakness

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan หลายเดือนก่อน +2

    መምህራን አሁን አልሞቱም አታውቁም ምን ስላሉ ተገደሉ አታውቁም አብሶ መድረኩን የምትመራው ሰው የማትረባ ሃሳብ የሌለህ ነህ

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 หลายเดือนก่อน

      የጃዎሳ ተወካይ ነው
      ትምህርት ቤቴ ካምፕ ሆኗል ይበለን

  • @yeshanbelealebele3537
    @yeshanbelealebele3537 หลายเดือนก่อน +1

    Mersha is not eligable to lead the discussion he had clear side to support so extremist poltics with relevant fact......this is disgrace for your valuable discussion.

  • @عيسى-ه5ث
    @عيسى-ه5ث หลายเดือนก่อน +1

    በፍረሃት ነው የምትተነትኑት ይሄፋሽስት መንግስት ሲሸነፍ ኖንፁሃን እጨፈጨፈ እዳለ ለምን ግልፅ አታረጉም ይሄ ሁሉ የመንግስት ወታደር ሲማረክ ለምን ሽፈቱን አትናገሩም እናተን ከመንግስት ጋዜጠኛ ለይቼ አላያችሁም

  • @merakorchach
    @merakorchach หลายเดือนก่อน +2

    The fake news about Eri-Tigrai border incident was debunked by Tigrai leaders
    Dedeboch

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 หลายเดือนก่อน +1

    Wishetamoch getachew tenagiroal

  • @ashenafikiros4475
    @ashenafikiros4475 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሸታሞች ፥ ኤርትራ ከዛላምበሳ ምቼ ወጥቶ ነበር ?

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 หลายเดือนก่อน

    Eritrea 🇪🇷 ye ETHIOPYAWEYAN westawe gudaiye bayagebatem le ethiopia andeneat lemiytagelu hayloch betdegeff Ethiopia hezbe degaffe malett now

  • @DaOu-c5h
    @DaOu-c5h หลายเดือนก่อน +1

    ደሴ እና ኮ/ቻ እያልክ ታሟርታለህሳ ደነዝ እዚያው እዳህን ቻል

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi หลายเดือนก่อน +1

    እ ሁድ አደርች ተከፈይ የሚዲያ ሰራወቱች ለሙያማ የቀሙ ሰደት ይሒዳሉ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ኮልኮሌ ምንግስታችሁ ለምንዲነው የሚገለን ?

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน

    የሴራዉና ተንኮሉ አባቶች ወያኔወች አ አ ለደረሰዉ በማንነት ላልከዉ ማነው እየጠቆመ ያሳሰረዉ ስህተት ይኖራል ወንድሜ ጦርነት ላይ ነበርን ቅንጦት አይደለም

  • @habteabteklehaimanot6140
    @habteabteklehaimanot6140 หลายเดือนก่อน

    ስትራተጅው ጭራሽ ኣታውቑትም፡ የኢትዮፕያው ሰራውት with land loaked area እንደት ብሎ በዝህ ጭቅጭቅ ዛላንበሳ ሊቆሙ ይችላሉ?

  • @ababonga1
    @ababonga1 หลายเดือนก่อน

    የሞኝ ጥያቄ እንድጠይቅ ፍቀዱልኝ? እኔ የምለው ፣ ለምንድን ነው በወለጋና በኦሮሚያ ሌሎች አካባቢዎች አማራን መግደሉ ቀዝቀዝ ያለው? ? ይሁን! "እግዚያብሔር ይመሥገን ለሰላሙ አፍታ" ልበል ይሆን? ...የሆነ ሆነና ፣ ፋኖ "ክተት ሰራዊት፣ ምታ ነጋሪት" ያለው አማራን ለመታደግ በሚል ምክንያት አልነበረምን? ግና የአማራ ደም የሚነፃው በአማራ ደም ይመሥል ለምን ነው ፋኖ ራሱ አማራውን በመግደል የቀጠለው? ጎበዝ ግራ ገባንሳ? በግሌ ግራ ሲገባኝ ራሴን እንዲህ ብዬ ጠየኩ። "የሰሜን ሰዎች ከተከዜ መለሥ ያለነውን 'ሐድጊ ወይም ዶንኪ' እያሉ የሚጠሩን ትክክልና እውነት ይሆን እንዴ?" በማለት።አሁን አሁን መሐል አገር ለይ የማሥተውለው አላሥፈላጊ መራገጣችን ተምሳሌቱ ዶንኪነት ብቻ ነው።በነገራችሁ ለይ "ዶንኪ" የሚለው ነባር ሆኖ አዲሥ የሚመሥለኝን ቃል በጥልቀት እንዳሥበው ያደረገኝ አዳም ረታ ነው።ዶንኪውን ጥቀሥ እንዳትለኝ፣ የመሐል አገሩ ወንድሜ!!! "የደቂቃ ንባብ የምትሆነውን ሰኔ ጎሎጎታ ሐጢያትህን ያሥተሰርይልሃልና አንብበው" ብትባል እንኳ ለማንበብ የሰላሳ ሰከንድ ንባብ መዝለቅ የማትችል ዶንኪ ከአንድ ሺሕ ገፅ በላይ ታነባለህ ብዬ ሥደክም አልገኝም። ለዚያ ወግ ብትበቃማ ፣ ዙሪያህ በአራዊት ተከቦ ሳለ እንዲህ ጨሌ ለይ ሥታናፋና ሥታንዛርጥ ባላየሁህ ነበር።የከበበህ ዘርጥጦ እሥኪዘነጣጥልህ ድረሥ፣ የመሐሉ አገር ዶንኪው ወንድሜ፣ ማምሻም እድሜ ከሆነ፣ እሥከዚያው አንዛርጥ!! አናፋበት!!

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ሳታጣሩ እርግጠኛ ያልሆነ ነገረ በተባለ ብቻ መጣቹህ ስትቀባጥሩ ምንም ጭራሽ አታፍሩም ለ TH-cam ሽቀላ ብቻ አሳዛኛ ፍጡሮች

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +1

    መርሻ ት ቤት ድሮን ተጥሎል የተመቱም አሉ ያልከዉን መረጃ ቢዲዬ ካለህ አሳየን የት? መቸ? ማነዉ የዘገበዉ?

  • @mikeande188
    @mikeande188 หลายเดือนก่อน

    first of all try to give good infirmation,cause listen what zalanbesa mayor said about shabia.

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 หลายเดือนก่อน

    አማን💀

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r หลายเดือนก่อน

    ይህ ኤርትራ ማሽላ ሲጠብቅ የነበረ መንግስቱ የተባለ ዘገምተኛ ለፍዳዳ ምንድነው ሙያው

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp หลายเดือนก่อน +1

    አማኑዔል ስታወራ አህያ እያናፋ ነው የምትመስለው😅

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 หลายเดือนก่อน

    The worst discussions i never heard. 😮

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc หลายเดือนก่อน

    Empty minded!

  • @AmanuelBelay-u7w
    @AmanuelBelay-u7w หลายเดือนก่อน

    Dele le Fano Fano Fano

  • @GebremedhinArefayneh
    @GebremedhinArefayneh หลายเดือนก่อน

    እናንተ የለኮሳቹት ጦርነት ኣገሪትዋን ፈረሰች

  • @isayasambasager2453
    @isayasambasager2453 หลายเดือนก่อน

    ANTE DEDEB SHENTAM YE SHARMUTA lij HODAM HODADER KERSAM TH-camR ZALAMBESA YE ERITREA NEW MIN NEW YEMITAWERA DEDEB

  • @berhanuengda732
    @berhanuengda732 หลายเดือนก่อน

    አንተሠው ምነው መዋዠቅ ጀመርክ?

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ቀልዱ ህዝቡ የሲኦል ዋሂወት እየኖረ ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +2

    እዉነትክን ነወ አማን ሲጀመር ባለዉ አቅም ነዉ ት ቤት የተሰራዉ ፋኖ የተባለ የተገዛ ቡድን ለወገኑ ደንታ የለዉም ሰላም ማደፍረስ ለአማራ ነዉ የሚጠቅመወ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 หลายเดือนก่อน

    ዝም በል እንጨት ፊት ::

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እኮ ተወልዶ እስከ አደገበት በአማራ ና ትግሬ ጥላቻ ያደገ ነው።ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለሁለቱኡ ብሄት መልካም ሰምታችሁ ያደጋችሁ?

  • @tesfayemebratu-ri8ds
    @tesfayemebratu-ri8ds หลายเดือนก่อน

    ምን ትላለህ ትግራይ እኮ የኢትዮጽያ መንግስት እያስተዳደረው አይደለም ከአሜሪካ አምባሳደር ጀምሮ የፈረንሳይ አምባሳደር እነዚህ ስዎች የኢትዮጵያን መንግስት ዘለው እኮ ነው ትግራይ የሚመላለሱት ታያላችሁ ነገ እነዚህ ሰዎች ትግራይን እንደሚገነጥሉ ይታየኛል

  • @yilekaladane4334
    @yilekaladane4334 หลายเดือนก่อน

    ግርድፈ ይላል ደረጀ እየደጋገመ ተለጣፊ ጋዜጠኛ ነህ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 หลายเดือนก่อน +2

    የተረኛዉ አብይና ኦነጋዉያን ስብስቦች አገሪቱን ወደማትወጣበት ደረጃ እንዳወረዱዋት በቅጡ መታወቅ አለበት። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል

  • @yilekaladane4334
    @yilekaladane4334 หลายเดือนก่อน

    አይደረጀ ወይ አንተ ተምረህ ምን ከመጣህ

  • @piealpha795
    @piealpha795 หลายเดือนก่อน

    Aman “political analyst “ we don't live in the past. We do what benefits us now!!! We are having Zalambessa with the blessing of TPLF as an agreement reached by Egypt mediation Don't forget Tigray wants to be independent state ...... how? I will let you storm you brain to figured it out 🤔
    At the end of the day, they realize they will live, and benefit form us if they behave rather from any ethnic group in Ethiopia, I am very skeptical that Ethiopia going to exist in the current geographical map. I see two or three de facto Oromia states - one de facto Islamic in the Harar, Bale, and Arsi , second de facto protestant in the wollega , Kafa , Jima and surrounding area region , and one de facto orthodox in the Shewa area and Wollo area . The Amhara also will be two or three de facto states: De facto Gojam, De facto Gonder, De facto Wollo and Shewa. Ogden, Gambelia, Sidamo and Afar future is up in the air ....... don't forget that civil war is going to spread like a wild fire .....when you analyze the world's political dynamics , the Middle east , horn of Africa and Ethiopia's political leadership failure , diplomacy failure ,economical catastrophic trend , ever growing ethnic conflict internally , and creating external enemies by violating international laws and regulations .....you cannot miss this unless you are myopic

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ጠብቁ ብቻ ትግራይ ረስዎን የቻለች አገር ትሆናለች ትገነጠላለች በቅርቡ ለዚህ እሚሆናቸወን ነገር በደምብ እየሰሩበት እንደሆነ ላስምራላቹ ,,,

  • @habegahabe1695
    @habegahabe1695 หลายเดือนก่อน

    🫏 Donkey 🫏 Donkey 🫏

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi หลายเดือนก่อน

    ክክክክ አይ አማራ ሙኞች አይከለከልም ... እኛ ትግሬዎች እርስበርስ አንገዳደልም አይሆንም ...ትግራይ አገር ናት

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +2

    መሬት ሳትሄዱ ያገኘነዉ መረጃ ትላላችሁ ሲቀጥል አስተማሪ መገደሉን ዘገባችሁ ፋኖ የምትሉት ጉድ በወገን ላይ የሚያደርሰዉ ሰቆቃ በእዉን ይሰማችሆል?

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮፕያ መንግስት ስለ ህዝቡ ደንታ የለለው ገዳይ ለምን ኣታወሩም ቀንና ለሊት ስለ ኢርትራ ማንም ደንቆሮ ካምቻ ያረገ ኢርትራ ብሎ የውሸት ጥሩምባ ይነፋል ኢትዮፕያ በርትራ ኣይደለችም የምትተዳደር ስለ መንግስታችሁ ገዳይ ሃላሚ ወራሪ ችግር ፈላግ ጨጉላ ህጻን ኣውሩ ይብቃ ስለኢርትራ

    • @getachew188
      @getachew188 หลายเดือนก่อน

      ያንተዎቹ ሽፍቶች ጦርነትና ዘረፋ ያቁሙና የሚሆነውን አብረን እንይ
      የአማራ ህዝብ የወረበላ ደናቁርት መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል.

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g หลายเดือนก่อน

      @@getachew188 እናንተ ደንቆሮዎ ኣዋቅ የማታፈራ ሃገር ሽፍትነትማ ኣለም ሙሉ ያውቀዋል ኢትዮፕያናችሁ ሸፋቱ ትግራይ ስትሀድ ሽፍተች ባንዳዎች ስንት ህዝብ ያጠፉ የሰረቁ ኢትዮፕያ ስትሀድም በጠራራ ጻሃይ ኣለም ያወቀ ሰው እየታገተ ሚልዮን የሚጠየቅ ኢትዮፕያ ኣይደለም እንደ የደንቆሮ ማፍርያ ሃገር

  • @timharmon10
    @timharmon10 หลายเดือนก่อน +1

    ከ ውይይቱ ውስጥ የጠፋው ዋና አንኳር፣ የ ኦህዴድ አገዛዝ ለምንድነው አማራው ላይ የዘመተው የሚለው ነው፣፣ የ አማራ ጥያቄ ፍታዊ መሆኑን ስታወሩ ሰምተናል፣፣ ታዲያ ፍታዊ ጥያቄን መመለሰ ወይስ ሀገር ጠባቂ ህዝብን ማጥፋት? የ አማራው ጥያቄ በተገቢው ካልተፈታ፣ ሀገራዊነት ቀጣይነቱ በትልቁ ጥያቄ ውስጥ ነው!!

    • @getachew188
      @getachew188 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ አንተ የምታውቅ ከሆነ ንገረን

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 หลายเดือนก่อน

    Gichet alek?

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ጎንደር መግባቱንስ ገብቷል ግን ልጠይቅሽ የወጣ አለ ??የዚህ ሁሉ የሞቱት ደም ይፍረድባችሁ ፋኖ ግፋ በለው የምትሉ ::😮😮

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 หลายเดือนก่อน +2

    መቸ ነው ፖሎቲካ ሚገባቹ
    ግብፅ የኤርትራ ኢትዮጵያ ሰላም አትፈልግም
    ሁሌ ኢትዮጵያ የቤት ስራዋን እንዲትሰራ አትፈልግም
    ጭብጡ የ 1971 ሻብያ ና ጀብሃ ዋና የተለያዪ ምክንያቶች የሄ ነበር
    ኢትዮጵያ ወያኔ መራሽ ኤርትራን 27 አመት ጠፍንጎ ሲሳለቃት ከ ምዕራባውያን ሆኖ ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላት ወዳጄ ብላ ብታስብ ንሮ ግብፅን አሰብን ትሰጣት ነበር
    ኤርትራና ኢትዮጵያን ሰላም ሲባባሉ ወያኔ ወደ ጦርነት እንዲገባ ያሳጠቀችው በፕለቲካ ሎቢ ስትደርግ የነበረች ኮ ግብፅ ነበረች ሻብያ ኢትዮጵያን መፍረስ ቢፈልግ ንሮ ወያኔ ደብረብርሃን ሲደርስ የታደገው ለዚ ካዲ ጩጨ ኤርትራ ሻብያ አደለም ወይ
    አሁንም አቢ ከፖለቲካ ድስኩር አልፎ የሚያደርገው የለምና ድምበራችን እስካል ነካን በኢትዮጵያ ያለው ቀውስ ተጠቅመን የኢትዮጵያ ላእላውነት አናስደፍርን ያለው ትላንትና ኮ ነው
    ስለዚ ኢትዮጵያውያን ኤርትራ ላይ ያላቹ የዘፈቀ የተሸናፊነት ፍራት መዋሸት ውጡ
    ሻብያ ኢትዮጵያን ማፍረስ ቢፈልግ ከዚ የበለጠ በመስዋእትነት ያመሰከረው ደሞ ወያኔ ደብረብርሃን ስትደርስ የበለጠ ነበር የፕሬዚደንት ኢሰያስ ኢንተርቪው ተከታተሉት ከበረሀ ጀምሮ አይቀየርም
    ግብፅ የዚ ከባቢ ፖለትትካ ለመበጣበጥ እንጂ ለሰላም አለመሆኑ ጠንቅቆ ያውቃል
    የኢትዮጵያ ሰራዊት ድምበሩም ትቶ ከወጣ ኤርትራ ለራን ሰኪሩቲ ለማስከበር ገዢ ቦታውን የማያዝ ስልታዊ መሬት መያዝ ትችላለች ስምምነት እንዳላቸው ደሞ ማወቅ አለባቹ
    ዋጋ ተከፍሎበታል

  • @birhanumengistu8833
    @birhanumengistu8833 หลายเดือนก่อน

    Exceptional አይደለም መንግስት ባለበት ቦታ ሁሉ ት/ት ቤቶች TVT ኮሌጆች በሙሉ የመከላከያ ካምፕ ናቸዉ መረጃ ከሌለህ ጠይቅ መረጃ ኖሮህ ከሆነ አትካድ፡፡

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን หลายเดือนก่อน +1

    ወገን ኦሮሙማው የሚፈልገው የአማራ ልጆችን ለማስተማር ሳይሆን ሲሰባሰቡለት በጅምላ ጨራሽ መሳርያ ጨፍጭፎ ፋኖን ገደልሁ የሚል ፕሮፓጋንዳ መበጥረቅ ነው አላማው ::

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 หลายเดือนก่อน

    If something happens to the students who takes the rresponsibility? As we heard 33 students were raped with military but nobody charged. for that & there is no rule of law in the country. Thank You!!!

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ያልበሰለ ሰዉ ነዉ። ትንተና በመተዉ ሌላ የሚመጥነው ስራ ቢፈልግ ውጤታማ ይሆን ነበር።

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች በርቱ!!!

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g หลายเดือนก่อน

    ኢርትራ ድርድር ከሆነ ከሃገር ኢትዮፕያ እንጅ ከክልል ለቦች ውሸተኞች ትግራይ ኣይደለችም

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 หลายเดือนก่อน

    kkkkk ፋኖ ቦታዋቹን ቢቆጣጠርም ለተማሪዋቹ ደህንነት ሲባል ትምህርት አይጀመርም ለምን መንግስት ካላፊነቱ ወርዶ አሸባሪ ሆኖል ስለዚህ ይቅር እሱ መንግስት ዉጊያ በሌለበት ቦታ ለምን ሠላማዊ ሠዎችን ይገላል ???

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 หลายเดือนก่อน

    መርሻ❤