Ketarike Mahder የጄነራል መርእድ ንጉሴ ልጆች ስለአባታቸው ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ኢትዮጵያ ለዘመናት ያፈራቻቸው በርካታ የጦር ጄነራሎች በአንድ ጀንበር የተረሸኑበት ታሪክ

ความคิดเห็น • 86

  • @sarakaleabes2133
    @sarakaleabes2133 5 ปีที่แล้ว +5

    Your father was a great Ethiopian. God bless

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ መርእድ በጣም ጎበዝና ቆራጥ ነው በአረመኔ እጅም ከመውደቅ እንደ ጀግና በራሱ ላይ ቆራጥ እርምጃ ወሰደ ጀግና እንደ አጼ ቴዎድሮስ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 5 ปีที่แล้ว +8

    God bless you guys born from hero I like the way you talk what a beautiful manner.

    • @moe3000
      @moe3000 5 ปีที่แล้ว

      Leba ye derge zer..bota yelehim

    • @naoddemsse6718
      @naoddemsse6718 5 ปีที่แล้ว

      Hero of ethipia

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@moe3000 ጎጠኛ ዘረኛ ያገር አፍራሽ እርኩስ ዘር።

    • @moe3000
      @moe3000 5 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ min yemifers ager alesh ke dirom ketint gemiro yeferese neww..edme lenant. Edme lik haula ker (backwardness) astesaseb .

    • @moe3000
      @moe3000 5 ปีที่แล้ว

      @Mabero Menze kemenager megemeria TARIK mawek alebih..amara silehonu bucha medegef enna madnek yelebihim

  • @tutuejeggu7218
    @tutuejeggu7218 5 ปีที่แล้ว

    how can i purchase the book thank you for writhing the story

  • @zegeyewondim9036
    @zegeyewondim9036 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመንግስቱ
    ለመሆኑ ማነው ከሃዲ እርሶ ወይንሰ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ጀግኖች?
    የጀግኖቻችንን ነብስ ይማር

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብስል ልጅች ናቸው የተረዱትን ናያወቁትን ይናገራሉ እንጁ እንደ ሌሎቹ አይቀባጥሩም

  • @hermonogbamichael7726
    @hermonogbamichael7726 5 ปีที่แล้ว +7

    I saw him some few times in Asmara when he was passing to Kagnew station side (as a child)...that man looked a decent and handsome man...No matter what happened in my life, I do have a respect on such kind of educated generals...It was a big loss for the country I guess

  • @tazebewmola3395
    @tazebewmola3395 5 ปีที่แล้ว +4

    ጄኔራል መርዕድ ኢትዮጵያውያ ያለ ወቅቱ ያጣችው ጀግና ነብስ ይማር

  • @biniyamteklulemma7167
    @biniyamteklulemma7167 5 ปีที่แล้ว +5

    A great General of Ethiopia! RIP General.

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 5 ปีที่แล้ว +1

    I know this man when i gratuate health assistan course in asmara gejeret health assistant school and He was a great man and looking after peaceful solution but it was not right time to continue peacefully in both side. RIP

  • @yaredjared4858
    @yaredjared4858 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀነራሉ ፡ የሰራዊቱ ፡ አባል ፡ አገልግሎ ፡ የተሰዋ ፡ ጀግና ፡ ነው።

  • @adamismail4713
    @adamismail4713 5 ปีที่แล้ว +2

    RIP to him he was great

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 5 ปีที่แล้ว +11

    ይህ አሠልቺው ጦርነት እነመርዕድን እና ጀኔራሎችን ዋጋ አሥከፍሉዋል ለዚህች ሀገር አንድነት ሀገራቸውን ጠብቀዋል ክብር ይገባቸዋል

  • @anuuyusufe3318
    @anuuyusufe3318 5 ปีที่แล้ว +3

    Hero general RIP

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 5 ปีที่แล้ว +2

    General Mered Negussie was highly respected, loyal, hard-working a legend and true Ethiopian. May his soule rest in peace. his family should be proud to have such a giant gentleman and a hero in the family that made the country proud.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ለሀገሩ የሰራ ጀግና ነው በቆሻሾች እጅ ከመሞት የራስን ሞት በእራስ እጅ ማከናወን ከምንም በላይ ነው አናንተ ባደረጋችሁልን እኛ እየኖርን ነው ክብር ለእርሶ🙏🏾

  • @woineshetagonafir3024
    @woineshetagonafir3024 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia new news

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 ปีที่แล้ว

    ልጆች አባታቸውን መውደድና ክብር መጠበቅ ማስጠበቅ ግድ ነው። በሆዳችን ይዘነው የነበረውን እንድንናገር ገፋፋችሁን። በግንቦት ወር እነዚህ መፈንቅለ መንግሥት ያደረጉትን ጄኔራሎች ማወደስና የዚያን ሠራዊት ቁስል መነካካት የዚህ ሚዲያ ባለቤት ተግባር መሆኑ ይገርማል። ባለፈው ግንቦት ወር ስለዚህ ጉዳይ እውነታ እንሆ፤ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ እኛንም አዳምጡን th-cam.com/video/gwYnsB-uemk/w-d-xo.html

  • @p.3914
    @p.3914 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታቹ ማጣታቹ ብያሳዝንም፡ እናንተ ዉጭ አገር ለትምህርትና ለግቡኝት ስትላኩ የድሃ ልጅ እና የጭቁን ህዝብ እሳት ላይ ተማግዶላቹ ነበር፡፡ ያው የኣፍሪቃ መሪዊች ጸባይ ነው፡ ለህዝቡ ቆመናል እያሉ ልጆቻቸው ውጭ ብራቸው ውጭ እያስቀመጥ ሰውን ፈጁት፡፡ በጣም ይገርማል ኣሁ ልክ እንደ ተጎዳቹ ስታወሩ ይቀፋል። አባቶቻቹ የእናቶቻችን ጡት ሲቆርጡና ሲደፍሩ ነበሩ።

  • @rayarayuma658
    @rayarayuma658 5 ปีที่แล้ว

    እድህያሉ ጀግኖቻችንን ያሳጡ አላህ ይፋረዳቸው

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 5 ปีที่แล้ว

    ስንት ጀግና ጨርሶ ሀገራችን አሳልፉ የሰጠ መንጌ መንጌ እየተባለ ሀገር ውስጥ ይመለስ ይባላል በወሬም ቢሆን ስንት ነገር አልፉ ነው በኢትዬጵያ ።

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ አባታቸው የሀገር ክህደትና የሲአይአ ባንዳነት መች ጻፉ። ሠራዊቱን በወያኔና በሻዕቢያ እያስከበቡ ያስደመሰሱ መሆናቸውን መቺ ጻፉ? ጦሩ ሥልጠናውን ሳይጨርስ የሀገሪቱ መሪ እያቋረጡ የየሥልጠና ብቃቱን ያወረዱበት ሰው ነበሩኮ!!!!!!!!!!!!!!

  • @alemayehuassefa2623
    @alemayehuassefa2623 4 ปีที่แล้ว

    be proud....you are fathered by a true Ethiopian, hero and elite military leader.History will never forget your hero father!

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 5 ปีที่แล้ว

    መንግስቱ ለ ጀነራል መርእድ የሚሉት፡ የመርዝ ብልቃጥ!!
    ስለዚህ ትንሽ ማብራሪያ ቢሰጡኝ?

  • @fasikafasika1729
    @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว +1

    መንግስቱ ሃይለማርያም ከርፋፋ ኣህያ ። No more
    Eritrea. መንግስቱ ሃይለማርያም የ ኤርትራ ነጻነት በሂወቱ እያለ
    በኣይኑ ኣይታል።
    የሰው ደም ለከንቱ ፈሰፈ። እስካሁን የ ኢትዮጵያ
    ወጣት ወታደሮች ኣጽም እስካሁን ይታያል።
    በ ኤርትራ የፈሰሰው የ ኢትዮጵያ ወታደር ስፍር
    ቁጥር የለውም ። ወያኔም ደገመችው
    ደም ፈሶ ቀረ። ኤርትራ የመጣ በሰላም ኣይመለስም

    • @HaraGhirmai
      @HaraGhirmai 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮፒያ ትቅደም ብሎ ራሱ ጨርሶ በኤርትራ በረሃም ኣስጨረሻቸው።እሱ ግን ኣዘፈረጠጠ።

  • @michaelkidane365
    @michaelkidane365 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደነበረኝ መረጃ ግን ጀነራል ሰለሞን በጋሻው መሰሉኝ ከአለቃቸው ከጀነራል አምሃ የተሰጣቸውን ትእዛዝ በመቀበል ፍንታ በአውሮፕላን ውስጥ ስላሉት ሲቢሊያን ምን ወሰናቹ ብለው በመጠየቃቸው የኮለኔል መንግስስቱ ህይወት የተረፈው እና ሁለቱ ጀነራሎች ; ጀነራል መርድና ጀነራል አምሃ እዛው ህይወታቸውን ለማሳለፍ የተገደዱት ::

  • @zelalemtesfaye1564
    @zelalemtesfaye1564 5 ปีที่แล้ว +1

    1989 coup deta was conspired by mengistu haylemariam and tesfaye woldesilasse in order to pave the way for shabiya and woyane. Derg, weyane and shabiya were working together

    • @gameresercher9895
      @gameresercher9895 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ! እኔ የማስበውን ነው የነገርክልኝ። ምክንያቱም እያንዳንዱ ድርጊት ደረጃ በደረጃ ነው የተካሄደው። እንዲያው ዝም ብሎ አይደለም። ይሄ ሁሉ የመጨረሻ ጐልኦቸው የግሎባሊስት(የጺዮን) መንግስት ከናይል ወንዝ እስከ ኤፍራታ(ቱርክ) ወንዝ ድረስ ፤ ከሲናይ በረሃ እስከ ሺናይ(ሲናይ) ምስራቃዊ ወደብ ዳርቻ(ቻይና) ድረስ ለመመስረት ነው ይባላል።
      ይሄ ሁሉ ከሊቢያ እስከ ሶሪያ ፤ኢራቅ እንዲሁም ቱርክ ድረስ ያለው ግጭት የዚሁ ውጤት ሳይሆን አይቀርም።
      መፈንቅለ መንግስቱን በስውር ያቀነባበሩት እራሱ መንግስቱና እንዲሁም የኬጂቢ፤የሲአይኤ፤ የምሳድ የጋራ እጅ ሳይኖርበት አይቀርም። ምሳሌ የሶቪዬት መሪ የነበረው ሚካኤል ጐርባቾቭ በfalse flag መፈንቅለ መንግስት ተቀነባበረ ከዚያ ከሸፈ ግን በሙሉ ጄኔራሎች ትላልቅ ባለስልጣኖች ለሶቪዬት እንድነት ይታገሉ የነበሩትን እስር ቤት ተከተቱ።
      ሌላው አሁን በቅርቡ ቱርክ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ተደርጐ ወደ 30ሺ የሚደርስ ተቃዋሚዎች ናቸው ከትልቅ እስከ ትንሽ እስር ቤት የገቡት። ይሄም እንደሚባለው በfalse flag ነው። ማለት የቱርኩ መሪ ወደፊት ያለተቀናቃኝ ለተወሰኑ ዓመት ይገዛል ማለት ነው።
      በቅርቡ እኛም ሀገር የተደረገው በአብይ ላይ መፈንቅለ መንግስት false flag መሰለኝ። የማይፈልጓቸውን ኦፊሰሮች እስር ቤት ከተዋቸዋል። ነገሩ እውነት ቢሆን ኖሮ መፈንቅለ መንግስት ጠንሳሾቹ መታዬትና ቃለ መጠይቅ ይደርግላቸው ነበር። ግን ይሄ አልሆነም። ስለዚህ ከደርግ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ የዋሆችን መሸወድ ችለዋል። ማንኛውም መፈንቅለ መንግስት የውጭ ሀይል ካወቀው ይከሽፋል። ምክንያቱም ያንን ፕሬዚደንት ወይም ጠ/ሚኒስቴር ወደ ስልጣን እንዲመጣና እውቅና የሰጡት እነርሱ ስለሆኑ ነው።

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 ปีที่แล้ว

    yehe kebero gazetena endeh yemeyasazen tarik beza welaka teresu eyesake new yemeteyekew duket

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 3 ปีที่แล้ว +1

    Ante liju endatigoda kedmo wuchi lakeh aydel???

  • @endtimezhere1134
    @endtimezhere1134 5 ปีที่แล้ว

    ምህረተ ቢስ አረመኔ አንተ ልትፈረጥጥ አገሪቱን ገድለህ ሄድክ::
    አንተ አረመኔ እድሜ ይፍታህ
    ፅኑ እስራት
    20 ና 30 ማንን ገደለ?
    ክፉ ሰው ፓትራሪክ እንዴት ይረሽናል?
    የጨረስከው ህዝብ ቤቱ ይቁጠረው
    እግዜር ይቅር ይበልህ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 5 ปีที่แล้ว

    I was rember

    • @memeabebe5273
      @memeabebe5273 5 ปีที่แล้ว

      You need to go to school to write English.

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 ปีที่แล้ว +1

    የተራው ኢትዮጵያ ልጅ ነው እንጅ የጄኔራል ልጆች በዚያን ጊዜ እንኳን ውጪ ነው የሚማሩት። አባቷ በለሰ ቀንቶት ሥልጣን ቢይዝ የዛሬዋ አዜብ መስፍን ነበር የምትሆነው።

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 5 ปีที่แล้ว

    Western educated Generals and war heros were assassinated by dictator Mengestu Hailemariam. Mengestu also killed 60 Cabinet ministers of king Hale Selassie's government. He also killed over 100 thousand young men and women under the name of red terror.

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው እባክህ ይህንን አዳምጥ ፡፡ th-cam.com/video/gwYnsB-uemk/w-d-xo.html

  • @milkilion696
    @milkilion696 4 ปีที่แล้ว

    He send own kiddes to some where, only etho poor kiddes dide for that nation !!sad. .

  • @bindenbob6743
    @bindenbob6743 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሀዲዎች የሻቢያ ሸርሙጣ ከምታሳድዱ ጠንክራችሁ አትዋጉም ነበር።

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 5 ปีที่แล้ว +4

    እናተንማ አስቀድሞ አሸሸ መፈንቅለ መንግስት ሲደርግ ውጭ ሀገር ነበረን አልክ።

    • @HaraGhirmai
      @HaraGhirmai 5 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ልጆቻቸው ኣስወጥተው የደሃ ሰው ጦርነትና መገንቀልመምግስት እያደረጉያስገድላሉ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 ปีที่แล้ว

    አረቄያም

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 4 ปีที่แล้ว

    Mengie Dimet 😂,

  • @amharaahyagondergonderyeah5946
    @amharaahyagondergonderyeah5946 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk ahya. Mengestu ahya neber abta degmo ahya neber. Amhara ahya Ye Ahya lijoch

  • @TK_1448
    @TK_1448 5 ปีที่แล้ว

    Ye LTV betty bedeneb sateyekachew abakenachew nebere I hop ahun tarik awaki teyaki agegnetewal

  • @desalegnfeyisa4330
    @desalegnfeyisa4330 5 ปีที่แล้ว

    ጄ/ል መርዕድ ንጉሴ ሞሩ ኦሮሞ ነው። ከጫንጮ ወደ ሙሎ የሚወስደው መንገድ በአባታቸው ቤት ጀርባ ነው የሚያልፈው።

    • @arangwdiashara8325
      @arangwdiashara8325 5 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ያበላሸው ጭንቅላት፡ ስለዘር ምን ያስለፈልፍሻል ። አምሮሽን አድሸ።

  • @ahmedchoco2497
    @ahmedchoco2497 5 ปีที่แล้ว +1

    ቢከዳ ቢከዳ መንጌ ይከዳል ተስፋ አስቆርጠውት ነው በባከነው ሰአት የተሸበለለባቸው ሰው አጣ ምን ያድርግ አሁንም ለሀገርህ ያብቃህ አባባ

  • @MohammedAhmed-gq2lb
    @MohammedAhmed-gq2lb 5 ปีที่แล้ว

    ጀንራል መርድ ትግሬንው አማራነው ኦሮሞ ነው ኤርትራዊ ነው ጉራጌ ነው ለምን አትጠቅሱትም በጣም አስፋላጊ ነው ።
    የቤት ዘበኛ እንካን ዘሩ ተጠይቆ ነው ስራ የሚስጠው

    • @DG-bt8nd
      @DG-bt8nd 5 ปีที่แล้ว

      Oromo

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 5 ปีที่แล้ว +10

      አቶ መሃመድ ለምን ዘር ይጠይቃሉ?
      ጄነራሉ ኢትዮጵዊ ነበሩ። ከዚህ ውጭ እንደ ህውሃት ዘር ቆጥረው ሰው ሊያባሉ ነው ወይ?
      አቶ መሃመደ የህውሃት ልክፍት አለበው ወይ?

    • @eyosiasmesfin5439
      @eyosiasmesfin5439 5 ปีที่แล้ว +7

      ልጅ መሃመድ በኛ ዘመን ዘር ቦታ አልነበረውም

    • @MohammedAhmed-gq2lb
      @MohammedAhmed-gq2lb 5 ปีที่แล้ว

      @@eyosiasmesfin5439 ዲቃላ ነበር ማለት ነው ዘሩን የማያውቅ ዲቃላ ይባላል ።ዘሩን የሚደብቅ ሌባ ሰላይ ቀጣፊይ ለቶንኮል የሚኖር ነው

    • @MohammedAhmed-gq2lb
      @MohammedAhmed-gq2lb 5 ปีที่แล้ว

      @@ephraimtik920 ዘሩን መጠየቅ ነውር አይደለም ለዚህ ብሮግራም በጣም አስፈላጊ ነው ለብዙ ነገር ይጠቅማል ዝንብሎ ማለቃቀስ ዋጋ የለውም