ታላቁ ባለቅኔ መምህር ጽጌ (የአቋቋም፣ የብሉያት፣ የሐዲሳት፣ የመነኮሳት፣ የቅኔ መምህር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 มี.ค. 2024
  • ድንቅ ቅኔ እነሆ ያድምጡ

ความคิดเห็น • 13

  • @SolomonDerbew-br6wj
    @SolomonDerbew-br6wj หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ሊቅ

  • @user-ig1sd2vz6g
    @user-ig1sd2vz6g หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል

  • @DeaconAtnatewos
    @DeaconAtnatewos หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የትህትና መምህሬ ዕንቈ ጎንደር።አንተ ትሄይሰኒ እም ኣርስቶትል እስመ ኣንተ መምህረ ትህትና ወአርስቶትል መምህረ ልዕልና።

  • @SamnasYosaf
    @SamnasYosaf 15 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @KesisElyasDestaw
    @KesisElyasDestaw หลายเดือนก่อน +1

    የንታ ጽጌ አስተርአየ እኔማ በጣም ነው የሚያስደንቁኝ አየ ሊቁ ልዩ እኮ ነዎት ❤

  • @-yeabsiratube980
    @-yeabsiratube980 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል እኮ ነው።
    ይበል ነው።

  • @user-ej9tc8cx5m
    @user-ej9tc8cx5m หลายเดือนก่อน +2

    minm balawkew. des bilignal.

  • @user-vb1wz7nq3x
    @user-vb1wz7nq3x 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል ይበል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ግን መቼ ነው ይሕን ሁሉ በዚህ እድሜያቸው የተማሩት በእውነት ድንቅ ነገር ነው።

    • @edenawizechristos
      @edenawizechristos  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሉ ጊዜያቸውን በትምህርት ያሳለፉ ድንቅ ሊቅ ናቸው

    • @DeaconAtnatewos
      @DeaconAtnatewos หลายเดือนก่อน +1

      ለመምህራችን መምህር ፅጌ ሲሳይ ለማየትንስ ትምህርታቸው ለመስማት 6:00ም ቢሆን እሄድና አንዳንዴ ኣጥቻቸው እመለሳለው።

  • @MahtotKokeb-jc9ow
    @MahtotKokeb-jc9ow หลายเดือนก่อน +2

    አበራ ጊዮርጊስ አቃቸዋለሁ ሊቅ ናቸዉ ያስነግሩን ነበር ከግቢ መልስ የመጀመሪያው ባለ 6ት ማህተም ምርጥ ጭንቅላት ከ ትህትና ጋር

  • @user-en7zt6sc6w
    @user-en7zt6sc6w 2 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው ቅኔ መማር እፈልጋለሁ ጉባኤ ዘርግተዋል?

    • @DeaconAtnatewos
      @DeaconAtnatewos หลายเดือนก่อน +1

      ቅኔ ኣያስተምሩም መፃፍ ነው እንጂ።ጎንደር አበራ ጊዮርጊስ።