የቅኔ ሊቃውንት የተነጣጠቁበት ቅኔ = ነጠቃ ይሉታል፥ ይሄ ነው።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
- ●ቅኔ እም ኀበ መጋቤ ምሥጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
●ጥር ፲፱/፳፻፲፮ ዓ.ም
●በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኀኔ ዓለም ካቴድራል በተከናወነው የመጋቤ ሐዲስ #ፍሥሓ ዐየለና የዶክተር #ሰማያት ባሳዝነው ሥርዐተ ከብካብ የተዘረፈ ሙሉ ቤት ቅኔ፦
፩.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
●አምላኪየ እንብብ ለዕበይከ ምሥጢሮ፥
●ክፍለኒ ሊተ ዘኢይትከፈል አእምሮ።
፩.፪. ግእዝ ጉባኤ ቃና
●ባሕታዊ ተክሊል ዘእም ውስተ ዓለም ተግሕሰ፥
●በብዙሕ ትዕግሥት መንግሥተ ሰማያት ወረሰ።
፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ኦ ድንግል ዘአግመርኪ እሳተ መለኮት በሥጋ፥
●ይደልወኪ ፍሥሓ ዘእንበለ ሕፀፅ ወንትጋ።
፫.፩. ዘአምላኪየ
●ምሥጢረ ቅዱስ ቍርባን ወላዲተ ክርስቶስ አምላክ፥
●ናስተበፅዕ ዕበየ ክብርኪ በጽባሕ ወሠርክ፥
●ወንፌኑ ለኪ ፍሥሓ ምስለ ገብርኤል መልአክ።
፫.፪. ዘአምላኪየ
●በሐዲስ ኪዳን ድሕረ ሕገ ወንጌል ሐገገ፥
●ክርስቶስ በቃለ ፍሥሓ ሰማያተ ዐርገ፥ (ሉቃ. ፳፬፡፶፩)
●ወምስለ መንፈሱ እም ደብር ሐዋርያቲሁ ሐደገ።
፬. ሚ በዝሑ
●አመ እም ቀዲሙ እግዚእ ቃለ ፍሥሓ ዜነወ በአፈ ነቢይ ዳዊት፥
●አንጐድጐደ ቃለ (አስተዳለወ መንበሮ) እግዚአብሔር በሰማያት፥
●ወልዑል ወሀበ ቃሎ ተክሊለ ለቤዛ ኵሉ ፍጥረት። (መዝ. ፻፪፡፲፱)
፭. ዋይ ዜማ
●ከመ ነገረነ ዮሐንስ እም ድሕረ መለኮት ነሥአ በተዋሕዶ ሥጋነ፥ (ዮሐ. ፩፡፲፬)
●መልአ አሜሃ ፍሥሓ አፉነ፥
●ወአመ እም ርሑቅ ብሔር እንዘ በድካም ሀሎነ፥
●ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚኣነ፥
● ፍሥሓ ወሰላም ለእለ አመነ። (ድጓ)
፮. ሐፂር ዋይ ዜማ
●ዐቢይ ፍሥሓ በሰማይ ኮነ፥ (ሉቃ. ፲፭፡፯)
●አሐዱ ሓጥእ እስመ በሰማያት ድሕነ።
(●ዐቢይ ፍሥሓ በሰማይ ኮነ፥)
፯. ሥላሴ
●ተክሊል መድኅነ ኵሉ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ አመ እም ድንግል ተወልደ በኢልማዳዊ ሕማም፥
●ኮነ ፍሥሓ ለኵሉ ዓለም፥ (ሉቃ. ፪፡፲)
●መድሕነ ኵሉ ተክሊል ዘቅድመ ትማልም ወዮም፥
●እስመ ከመ ያግዕዞ ለአዳም፥
●እም ኆኅተ ነቢይ ሠረቀ በቃለ ሰላም፥
●ወሕቱም በመንክር ማሕተም።
፰. ዘይእዜ
●ለእግዚአብሔር ተክሊል ፈጣሬ ኵሉ አሐቲ ድንግል ዘንጽህናሃ መንክር፥
●ኮነቶ ማሕደረ ፍሥሓ በረቂቅ ምሥጢር፥
●ወበእንተ ዝ ኵልነ መጠነ ክህልነ ንዜምር፥
●እስመ በውስቴታ ተገምረ ዘኢይትገመር፥
●ወእም ታሕቴሃ ይገኒ ሐይለ ሰማያት ወምድር።
(●እስመ በውስቴታ ተገምረ ዘኢይትገመር፥)
፱. ሣህልከ
●አመ ኢየሱስ ተወልደ ወአስተርአየ፥
●ለኖሎት ይብሎሙ መልአከ ሰማይ እም ህየ፥
●ኢትፍርሑ እስመ ናሁ እዜንወክሙ ፍሥሓ ዐቢየ። (ሉቃ. ፪፡፲)
፲. ሐፂር ሣህልከ
●ድንግል ሣህልኪ ቃለ ፍሥሓ፥
●ያስምዐነ ይምጻእ ለኢትዮጵያ ጽባሓ።
(●ድንግል ሣህልኪ ቃለ ፍሥሓ፥)
፲፩. መወድስ
●እግዚአ ጥበባት ክርስቶስ መንፈሰ ቅኔከ በዕለተ እሑድ ዐባይ ሰማየ ሰማያት ወሰደኒ፥
●ወለእመሂ ፈቀድከ ኢታርእየኒ፥
●ለቤተ ክርስቲያን ሙስናሃ በአድኅኖትከ ፍሥሓ ዕስየኒ፥ (መዝ. ፶፡፲፪)
●ወሊተ ለገብርከ እም እደ ጸላኢ ወፀር ከመ ብንተ ዐይን ዕቀበኒ፥
●ጸሎትየሂ በእዘኒከ እመ ሰማዕከኒ፥
●ብዕለ ወንዴተ በኑኀ መዋዕል ኢተሀበኒ፥ (ምሳ. ፳፬፡፴፪)
●ባሕቱ፦ ሥራዕ ሊተ ዘየአክለኒ፥
●ወኢትትኀየየኒ ለዝሉፉ ለእመ አ-ሕ-ጻከ ደጐጻኒ።
፲፪. ኵልክሙ መወድስ
●ክርስቶስ ይብለነ ማ-እ-ከሌክሙ ነያ ትሄሉ መንግሥተ ሰማያት ሀብተ አሚን፥ (ሉቃ. ፲፯፡፳፩)
●ወአመ ተሠይመ ጴጥሮስ ምሥጢረ ቅዱስ ቍርባን፥
●ተወፈየ መርኆ ሰማያት በሐዲስ ኪዳን፥ (ማቴ.፲፮፡፲፱)
●ወበሕፅነ አብርሃም ወይስሃቅ መንግሥተ ሰማያት ይረሱ ይረፍቁ ብዙሓን፥ (ማቴ. ፰፡፲፩)
●ብፁዓንሂ በመንፈስ ነዳያን፥ (ማቴ. ፭፡፫)
●መንግሥተ ሰማያት እስመ ሎሙ በፍሥሓ ጽድቅ ትከውን፥
●ወምስለ ፍሥሓ ሐዲስ አመ ይመጽእ መድሕን፥ (ማቴ. ፳፭፡፴፬)
●መንግሥተ ሰማያት ይወርሱ ኵሎሙ ቅዱሳን፥ (ማቴ. ፳፭፡፴፬)
●እስመ በፃማሆሙ ነሥኡ መንግሥተ ሰማያት ጻድቃን።
(●መንግሥተ ሰማያት ይወርሱ ኵሎሙ ቅዱሳን፥)
፲፫. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
●ወልዶ መድሕነ አመ ውስተ ዓለም ፈነወ፥
●አብ መልአከ ሰማይ ፍሥሓ ዜነወ። (ሉቃ. ፪፡፲)
በአማን ያሬድ❤❤❤ ሸጋ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ።
ይበል ይበል
የኔ ጀግና በቤቱ ያቆይህ
ከላይ ነው፥ ምንም ማድረግ አይቻልም። በአማን ያሬድ
ለምነው ምታብዱ ዘር ሁኖባቹ ነው ዛሮች
@@YaredTahiso
" አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።" (የዮሐንስ ራእይ 13:1)
ይበል ነው እመ-አምላክን❤❤
❤❤❤