ሸገር ገበታ ላይ ኮስታራ ነኝ | Elshaday Wubetu | Sheger Gebeta |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • www.instagram....
    @WECHEWGOOD
    Join our channel hit that subscribe button and become our family
    ​⁠
    Contact us on Instagram
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 607

  • @userkbu
    @userkbu 5 หลายเดือนก่อน +159

    5:09 ዘ ሲጨመር ማፍረስ ሳይሆን 'የ' የሚል ይጨምርበታል። ኤልሻዳይ የጌታ ኢየሱስ መጠሪያ ስለኾነ 'ዘ' ሲጨመርበት ዘኤልሻዳይ=የኤልሻዳይ ይኾናል ማለት ነው። ያፈርሰዋል ስትል ተቃራኒ ያደርገዋል የሚል አረዳድ እንዳይኖር ብዬ ነው ይህን ሐሳብ የጻፍኹት። አመሰግናለኹ።

  • @kalkidanmelese3630
    @kalkidanmelese3630 4 หลายเดือนก่อน +14

    ማሂ ከመጣች በኃላ ይሄ ጀማ የሌለ አዝናኝ ሆኗል ❤

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 5 หลายเดือนก่อน +134

    በረከትን እራሱ ጋብዙልን 😊

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 5 หลายเดือนก่อน +2

      በረከት ይጠየቅ

    • @fevendaniel2948
      @fevendaniel2948 4 หลายเดือนก่อน +1

      Aw yeteyekelen

    • @ashara_entertainment
      @ashara_entertainment หลายเดือนก่อน

      ይሄው ተጠየቀላችሁ

  • @birhanmiesene1710
    @birhanmiesene1710 5 หลายเดือนก่อน +132

    መብራት ሲጠፋ ምን ሆኖ ጠቆረ ብዬ የስልኬን ብራይት መጨመሬ 😢😂😂 Best podcast ever ❤❤

  • @hanandereje4817
    @hanandereje4817 5 หลายเดือนก่อน +190

    I feel like በረከት is የሆነ የሰፈሬ ልጅ famous ሲሆን
    ትመቸኛለህ🤗

    • @Cr7-13g
      @Cr7-13g 5 หลายเดือนก่อน

      Betam funny eko new midebkew neger yelem demo zm blo new myaweraw 😂❤

  • @Abigail-pu2op
    @Abigail-pu2op 5 หลายเดือนก่อน +24

    ደስስስ ብሎኝ የማየው ፖድካስት!! የጀነሬሽን ጋፕ ቢኖረንም ብዙ ነገራችሁ እኔን ይመስለኛል። ማሂ ጎበዝ so multi dimensional, በረከት is so funny. Yoni is out of this world😂😂😂😂. Keep going, guys!!! ❤❤❤

  • @user-ni8mp7kb3b
    @user-ni8mp7kb3b 5 หลายเดือนก่อน +17

    Elshaday gin እርጋታዉ በጣም ደስ ይላል

  • @dejenetefera3349
    @dejenetefera3349 5 หลายเดือนก่อน +13

    Mahi, you are strong and mature, you always ask concerned questions to your gusts.

  • @user-cw4wo2lj5n
    @user-cw4wo2lj5n 5 หลายเดือนก่อน +10

    ማደርን አስከፋቹዋት ትክክል አይደላቹም ሰው ባገኘው አጋጣሚ ነው ምስጋናና ፍቅሩን ሚገልፀው እኛ አበሾች በየቀኑ አንመሰጋገን ባገኘነው አጋጣሚ ነው ስሜታችንን ምገልፀው እኔ የባለቤቴ እናትን በሰፊው ባመሰግናት ደስ ይለኛል ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @lewimulugeta8127
    @lewimulugeta8127 5 หลายเดือนก่อน +52

    Shegergebeta አብረን Hilcoe ተምረናል። ከድሮም coool የሆነ የተረጋጋ ልጅ ነው👍👍👍👍

  • @Hkkkk77
    @Hkkkk77 5 หลายเดือนก่อน +30

    His voice , his eyes 😍
    The way he talks 😊 Ahhh

  • @fraolLowkey
    @fraolLowkey 5 หลายเดือนก่อน +39

    Mahi doing amzing job by asking the right question the right time ...please do to that to other guests to tnxs.

  • @aspireinspiredeeds
    @aspireinspiredeeds 5 หลายเดือนก่อน +79

    መጨረሻ ላይ ማሂ ክልቧ ያላትን ምስጋና ስትገልጽለት ወደ ቀልድ ባይሄድ ጥሩ ነበር። እሷ ግን ንዴቷን ተቆጣጥራ እንደምንም ችላ Episode'ዱ አልቋል። አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ አይነት moment'ኦች ruin ባይደረጉ መልካም ነው። በጣም ጎበዞች በርቱ.....ሱስ ሆናችሁብናል!!!!!

    • @lidiyayaregal7991
      @lidiyayaregal7991 5 หลายเดือนก่อน +7

      Ikr Ene erasu anadewugal 🙄🙄 betam esua kelebua nbr yalechew ena they ruined her moment 🤬

    • @AMAN-xm3kd
      @AMAN-xm3kd 5 หลายเดือนก่อน

      chill it was a joke.@@lidiyayaregal7991

    • @ashenafiadane5546
      @ashenafiadane5546 5 หลายเดือนก่อน

      በረከት ተጃጃልክ ነው ምልህ !!!!!ምግቡ, በረሮው, ማህደር ላይ መጨረሻ ላይ የቀለድከው 🤮🤮🤮 ። በተረፈ ወቸው ጉድ 👏👏👏👏👏 አቤሎ ቢኖር ደግሞ

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 5 หลายเดือนก่อน +24

    የምር መጨረሻ ላይ ማሂን በጣም ነው ያስደበራችሃት ስሜቷን ለመቆጣጠር ሞከርችን እንጂ ከፍቷል ደግማቹ እንዳታስኮርፏት.
    በርቱ 🎉

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 5 หลายเดือนก่อน +119

    እረ በረከትን እንግዳ አርጉት

    • @AksanDave
      @AksanDave 5 หลายเดือนก่อน +4

      Bewnet Arif asab❤❤

    • @mesobtube457
      @mesobtube457 5 หลายเดือนก่อน

      Miyaweraw nger yelewm hule selemiyawea selasu Addis neger aynegrenm😅

    • @user-mt7qi4cp1j
      @user-mt7qi4cp1j 5 หลายเดือนก่อน

      Man nw

  • @JoelTalargie
    @JoelTalargie 5 หลายเดือนก่อน +15

    Awesome poadcast . I cant belive i listned to the whole 3 hours

  • @peskonami55
    @peskonami55 5 หลายเดือนก่อน +30

    Yonzima thank you for covering mahiders failure 🙏

  • @Chernet_Ayele
    @Chernet_Ayele 5 หลายเดือนก่อน +15

    ቤካ እየተመቸሽኝ ነው broo keep going ur on fire

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +176

    ሸገር ገበታ እንደኔ የሚመቻቹ እስኪ በ❤ አሳዩን!

    • @Kassmatube
      @Kassmatube 5 หลายเดือนก่อน +4

      አርፈንህ ነበር ተመልሰህ መጣህ 😑

    • @BrukYowhannes-hx6kj
      @BrukYowhannes-hx6kj 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakeh

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 5 หลายเดือนก่อน +1

      So cool guy 🙏

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน

      @@Kassmatube እእእእእሺ ካስማሰ😂

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน

      @@BrukYowhannes-hx6kj 🙌😂😂

  • @Truth658
    @Truth658 5 หลายเดือนก่อน +26

    Mahi u r really shinning girl you came a long way and you are doing a fantastic job I like the color you bring to this podcast and the way you balance the guys

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 5 หลายเดือนก่อน +28

    After 2 episodes this channel is going to hit 100k subscribers

  • @Temu_24
    @Temu_24 5 หลายเดือนก่อน +67

    ስለ ፍቅር እየተወራ 41:41 sec 😁
    ዮኒ ሌላ ታሪክ ውስጥ ስትገባ
    ዮኒ-to the guest "-----የእርጥብ እንትንህ እንዴት ሆነ?..."
    ቤኪ-"ዮኒ😳😳"
    ማሂ-"ምን ሆነህ ነው😃"
    The Guest-፡አለመሳቅ አልቻለም😂😂😂
    ቤኪ-"ስለምን እርጥብ ነው የምታወራው😂😂"
    ማሂ-"ስለ ፍቅር እያወራን አ እንዴ😂😂"
    ቤኪ-"እረ ከእህል ውጣ እረ ወፍርሃል በናትህ😂"
    .
    .
    .
    ዮኒ-"ወደ እርጥቤ ግን እንመለሳለን😂"
    .
    .
    .
    .
    ቤኪ-"በብልጭልጭ ነገር ተታለለ ወንድማችን 😂😂😂"

    • @salimorastaman
      @salimorastaman 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 yes i yes i

    • @Abigail-pu2op
      @Abigail-pu2op 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @redietasfaw8520
      @redietasfaw8520 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @fmemy7076
      @fmemy7076 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @dagmawikefelegn527
      @dagmawikefelegn527 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @niyacode6778
    @niyacode6778 5 หลายเดือนก่อน +123

    ezi podcast mimeta 90% mekelle unv temrual 🙃

    • @birukjoseph
      @birukjoseph 5 หลายเดือนก่อน +4

      Mekele, aau ena aastu

    • @leuleteferie3440
      @leuleteferie3440 5 หลายเดือนก่อน +2

      ena 90% degmo mahder gar yehone story alachew

    • @amanuelashebir5616
      @amanuelashebir5616 5 หลายเดือนก่อน +1

      Mekelle k addis abeba ketlio slenber nw

    • @bububaba8011
      @bububaba8011 5 หลายเดือนก่อน

      Ikr

    • @mekdessahle
      @mekdessahle 5 หลายเดือนก่อน

      e enay becha notice yadereku mesloge nebet

  • @Yeabtsega103
    @Yeabtsega103 5 หลายเดือนก่อน +66

    ቀጣይ Thomas Edison ጋብዙልን!!

  • @user-zj7cb8mb3u
    @user-zj7cb8mb3u 5 หลายเดือนก่อน +25

    ማሂን ለምን አፍ አፉን ትሏታላችሁ??
    አስወሯት ሀሳቧን አክብርሏት በነፃነት ትናገር,,

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 5 หลายเดือนก่อน +28

    መጨረሻ ላይ ማሂን ያደረጋችሁት ነገር ይደብራል i saw her that she feels bad. Dont make fun when someone expres hs/r real feelings. በተረፈ አሪፍ ነበር ❤

    • @Truth658
      @Truth658 5 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly that was childish of them

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 5 หลายเดือนก่อน +29

    አቤል ምስራቅ እየጠበቅንህ ነው ያንተ ጠንካራ አሳብና አስተያየት ናፍቆናል

    • @gashawnegash9953
      @gashawnegash9953 5 หลายเดือนก่อน

      እረ አሜሪካ ተመችቶታል አታይም አዳዲስ ልብስ እና ጫማ እያየን ነው

  • @rahelagideye5995
    @rahelagideye5995 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኤልሻዳይ እኛ ቤት ሸገር ገበታ ቢዶችህን ስናይ ስሪልን ይሉኝና የቤተሰብ መአድ አዘጋጃለው❤

  • @melatneb7581
    @melatneb7581 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት እስከመጨረሻው በጉጉት ሳይሰለቸኝ ነው ያለቀው ኤልሻዳይ ደሞ እርጋታው እና ንግግሩ ሌላ ታሪክ

  • @Amanii262
    @Amanii262 5 หลายเดือนก่อน +11

    Mahi sewochn thank you yemalet behalshn ewedewalew betam❤❤❤ zare alasbl alush enji😒

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 หลายเดือนก่อน +4

    በረከትን እራሱ ጋብዙልን

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 5 หลายเดือนก่อน +14

    ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት .... እና እደ አስተያየት የሆነ የሆነ ሰአት እንግዳችችንን ትረሳላችሁ የሚደብር ሆኖ ሳይሆን ጨዋታ አንስታችሁ በሱ ስታወሩ እንግዳው ይረሳል በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ እርሱ እኮ ነው አንዱ የፕሮግራሙ ድምቀት

    • @dagizebe8081
      @dagizebe8081 5 หลายเดือนก่อน

      @@yonasgizaw2687 😂 podcast mehonun resashew ende aba

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 หลายเดือนก่อน +9

    ማህደርን እንድትከፋ እደረጋችሁ : ሁሉንም ነገር ወደቀልድ መቀየር የለባችሁም: አንዳችሁ ለሌላኛው ስሜት ተጠንቀቁ ❤🙏🏽

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 5 หลายเดือนก่อน +12

    ማህደር የቤቱ ድምቀት ዮኒ ቅመም ቤኪ ውድ የኮርናሳ ቀልዶች አባት ሁሌ የሚገርመኝ ኳሊቲያችሁ የተለያየ መሆኑ እውነት ለመናገር ብዙ ፖድካስት እከታተላለው ግን አንዴ ትምህርት እየወሰድኩ እየሳቅኩኝ ፣አሀ እያልኩ የ3 ሰዓት podcast እምሽክ my favorite podcast አንድ ቀን ደሞ እንግዳችሁ እንደምታደርጉኝ እርግጠኛ ነኝ ቀልድ አደለም እና በጣም እወዳችዋለው

  • @MeronAsgedom-nh7ol
    @MeronAsgedom-nh7ol 5 หลายเดือนก่อน +4

    Enante lijoch tenegna aydelachum ende koyi mn eyaregachu new
    3 seat mulu kuch biye eko new madamtachu mn eyaregachugn new fetarye dires 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fetabefunstudio7875
    @fetabefunstudio7875 5 หลายเดือนก่อน +8

    Ze elshaday mood yalew sew nw vibe man feta yale 🔥🔥🔥

  • @KalkidanTesfaye-vy2hu
    @KalkidanTesfaye-vy2hu 5 หลายเดือนก่อน +5

    am i the only one who fell in love watching abel

  • @kidisttsegay1857
    @kidisttsegay1857 5 หลายเดือนก่อน +11

    ይሔ ፖድ ካስት ግን የመቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሩ ይበዛሉ🤔

  • @btin1791
    @btin1791 5 หลายเดือนก่อน +13

    እዚህ አሜሪካ እኔ ያለሁበት ከተማ በየወሩ best five and worst five restaurant ዝርዝር ይዘጋጃል! ለምሳሌ ሰራቸኛ ያለ ግላቭ: ሞልድ: ፅዳት: በረሮ እያሉ ይዘረዝራሉ!! So ፖዘቲቭ ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነገርም ሲታዩ ንግሩን sheger gebeta😅

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሸጌ ገቤ ፀዴ ሰው ነሽ 🔥 i love your seriousness on your job ✌️@ወቸው good 🔥

  • @tigistnigussu6444
    @tigistnigussu6444 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን መጨረሻው ላይ ቤኪ በምግብ ፈተንካቸው እንጂ 😂😂 ደሞ ማሂን አታስከፋብኝ በጣም ትመቹኛላችሁ አቤላ ዝግጅቱን ጀመረ ጥሩ መረጃ ነው👏 🥰

  • @birukjoseph
    @birukjoseph 5 หลายเดือนก่อน +17

    I cant believe i am waiting podcast like tv dana or sewlesewu

  • @MINASLYRICS
    @MINASLYRICS 5 หลายเดือนก่อน +18

    አይ ሀበሻ የቀረበችው ሴት ስትሆን አሽቃባጭ ትላላቹ ወንድ ሲሆን ደሞ ወዳዋለች ትላላቹ ልጅቷን ተፋቷት

  • @alef_almaw
    @alef_almaw 5 หลายเดือนก่อน +3

    NIce episod guys 👍, Excited for the Us version Abel Misraq

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 5 หลายเดือนก่อน +3

    I thoroughly enjoyed this podcast it was one of the best episodes 🤗🤗🤗 Mr Sheger-Gebeta/ Elshadai is really interesting wholesome person whom i got to know from this interview to be a cool, calm , chill, fun loving, humorous, adventurous, perfectionist, romantic, insightful, polite yet demanding, serious when it needs to be simply a dreamy guy 😍😍😍 i feel like those who have him in their lives like Mahider are truly blessed 🥰🥰🥰 I really like the positive energy he exudes ✨✨✨ and i wanna thank him for the great impact he has on Ethiopian Eatery 💚💛❤️ (Cafes & Restaurants) industry with his honest while humble review i mean recommendations that he presents in mouth wattering 😋😋😋 appealing photo/videography 🙏🙏🙏 Keep it up Sir wishing you big success with your next ventures the app & restaurant btw i wanna add what an awesome Mom 💖💖💖 you have to support your interests fully & raise you like this so you have developed rich mentality & exquisite tastes because of all the experiences & exposures she let you have growing up #luckyyou ✨✨✨

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 5 หลายเดือนก่อน +5

    Yonizima 😂😂😂😂😂😂😂 ur such unique guy men🙏, kechene teweldo jemo lay mood meyaz aykabedem 🫢😊

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ማንነት ያለው ሰው ነው እና በተጨማሪ ጥሩ ነገር ቀስመናል,ቤካ 8ተኛ ላይ ነው የተወለደው part ግን ያው የ computer ነገር😮😅😂

  • @rahelagideye5995
    @rahelagideye5995 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቤኪ ተው🎉ግንቦት 20 ተማሪዎች እንዳንቀየም😂😂😂

  • @wondimagegngezahegn8072
    @wondimagegngezahegn8072 5 หลายเดือนก่อน +8

    I cant wait to see Abel.

  • @bezawitnega9823
    @bezawitnega9823 5 หลายเดือนก่อน +7

    One of the best episodes

  • @Noladmoh
    @Noladmoh 5 หลายเดือนก่อน +7

    I wonder how beki and Yoni would hold the podcast ማህደር ባትኖር :
    They literally lack Everything to host podcast

  • @tesfayilmahope7786
    @tesfayilmahope7786 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Alpha. Amazing bro. Keep shining 🎉🎉

  • @Abebawhiwot
    @Abebawhiwot 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ye generator break the most genuine show 👏👏

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሒ❤ ❤❤ በረከት የራሴን ልጅነት ታስታውሰኛለክ 😂 ❤❤የኮምፒተሩንም ጨምሮ

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 5 หลายเดือนก่อน +3

    Mahi outshine ❤❤❤❤ keep shining our dear

  • @munutd746
    @munutd746 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኢሄን podcast ታቆሙትና ወቸው ጉድ እንዳታስብሉን 😮😮😉😉

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 5 หลายเดือนก่อน +5

    😂✨😂✨😂✨😂✨😂✨እውነት ወቸው ጉድ እየተቀረጸ መብራት ሲጠፈ 💔

  • @ruthhab7368
    @ruthhab7368 5 หลายเดือนก่อน +17

    Mahi don't make them uncomfortable as a friend yngrushen ngr public lay yeged mawerat aytbekbachewm u did the same thing ye miss liyu gizem .......keza btrefe yabde nw 🥰

    • @hanawondimu5955
      @hanawondimu5955 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ensu willing bihono enji
      They can edit eko a enda

  • @natnaelsintayehu8725
    @natnaelsintayehu8725 5 หลายเดือนก่อน +9

    "Hey everyone, first of all, I wanted to express how much I enjoy your podcast. I have a suggestion that could enhance the viewing experience for your audience. What if you consider dividing your TH-cam videos into sections based on the specific ideas discussed with each guest? This way, viewers who don't have enough time to watch the entire video can easily access the crucial points they're interested in. It's a common practice that can greatly benefit the audience."🥰🥰🥰

    • @samrawittesfaye9697
      @samrawittesfaye9697 5 หลายเดือนก่อน

      no speak for your self, there are many of us who enjoy watching 3 hours long podcast

  • @tarraTechTube
    @tarraTechTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    guys ur show is just exceptionally wetchewwww gudd.....but i want point out there is a white spot in the blue wall between yonatan and elshaday it just takes my focus so i hope u clear it😃

  • @gelila64
    @gelila64 5 หลายเดือนก่อน +14

    I like his chill vibe.....,

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 5 หลายเดือนก่อน

      Oh yeah 😊

  • @HeldanaTiku
    @HeldanaTiku 5 หลายเดือนก่อน +5

    Best episode new, next ye abel meseraken enetebekalen

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 5 หลายเดือนก่อน +1

    በረከት የስራህን ይስጥ ምግብ እየበላሁ ስለ በሮሮ ጥብስ 😮😢😢

  • @user-wf9vi3nf6f
    @user-wf9vi3nf6f 5 หลายเดือนก่อน +4

    Betam new yemwedachu 😊❤😊❤

  • @bethamare6277
    @bethamare6277 5 หลายเดือนก่อน +1

    I feel it for you guys this is good you show us all the hard work you grate doing great stay strong

  • @yonatanenigusie9084
    @yonatanenigusie9084 5 หลายเดือนก่อน +5

    I like Bereket’s honesty . yemee broo 😂😂😂

  • @deelamri8778
    @deelamri8778 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ Episode ነበር
    ቤኪ አልተቻልክም😁

  • @fuadbedru8510
    @fuadbedru8510 5 หลายเดือนก่อน +9

    This is maturity you guys need to take a good lesson from him

  • @ebenezerwudineh4475
    @ebenezerwudineh4475 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሳብ የሌለው ሰው is soooo funny 😂

  • @KalkidanS
    @KalkidanS 5 หลายเดือนก่อน +2

    It would be cool if you invite kea kibrom

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 5 หลายเดือนก่อน +4

    The most entertaining episode everrrrrrrr😂😂😂😂😂😂😂😂❤🎉🎉❤❤❤❤😂🎉🎉

  • @abigyamesfin7407
    @abigyamesfin7407 5 หลายเดือนก่อน +2

    The love i have for MAHDER besmam

  • @KiyaTamrat
    @KiyaTamrat 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ነቢል ኑር ይቅረብልን 😊😊😊

  • @princepatu2702
    @princepatu2702 16 วันที่ผ่านมา

    ykrta yhen comment zegyche new yesetewt gn sle forex yanesachut ngr betam shtet new lemimeleketachu sew chrash ke hasabu new endiaweta mtadergut please i respect wechew good podcast i watch you guys everytime gn sle forex tkklegna research sertachu sihon degmo bezerfu yalu sewechn invite adrgachu tkklegnawn information btakerbu le temelkachoch arif new......and i appreciate you guys

  • @SelamShimels-jg7ut
    @SelamShimels-jg7ut 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beki ymechihhhhhh betam nw mtaskegn❤

  • @ElsaMengistu
    @ElsaMengistu 5 หลายเดือนก่อน +2

    its interesting episode love u guys ይሜ👍👍😍😍😂😂

  • @kalkidanberhanu6953
    @kalkidanberhanu6953 5 หลายเดือนก่อน +3

    Mahi read on the difference between Obsessive-Compulsive Disorder, Obsessive-Compulsive personality disorder, and OCPD trait. OCD is no fun endamtasbew.

  • @milenwho595
    @milenwho595 5 หลายเดือนก่อน +6

    Demsu betam calm new des yelal

  • @user-oo4dh4by3j
    @user-oo4dh4by3j 5 หลายเดือนก่อน +2

    I learned at st'Mary since last year and there is still website develop assignment😂😂😂

  • @makiab7730
    @makiab7730 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam mirt Episode ever 🎉❤ betam nw miwedachu❤ timechugnalachu🥰

  • @EskuYihun
    @EskuYihun 5 หลายเดือนก่อน +3

    U guys made Mahi sad ,not fair

  • @amdetsion-ht2yg
    @amdetsion-ht2yg 5 หลายเดือนก่อน +2

    if he has any idea of opening a restaurant it might be a good idea calling it ADDIS SHEGER GEBETA.

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 5 หลายเดือนก่อน +13

    😂😂 እንግዳው አብሮ የሚንከራተተው ነገርስ ለጄኔሬተር😢😢

    • @susuwde5712
      @susuwde5712 5 หลายเดือนก่อน

      They are friends eko😂

  • @AmanuelRAbrha
    @AmanuelRAbrha 5 หลายเดือนก่อน +5

    80% of the quests invited to this podcast are from Mekelle University, Mekelle University is a unique university. Try to read this comment and discuss about Mekele University ❤️

  • @SemirHilal-mq2ip
    @SemirHilal-mq2ip 5 หลายเดือนก่อน +2

    መብራቱ ሲጠፋ ስልኬ ተበላሸ ብዬ ለቅሶ ልቀመጥ ነበር💔

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 5 หลายเดือนก่อน

    የበለፀገ የፍቅር ህይወት እያወራን --- 😂😂😂😂 ማሂ ጨዋታ አንደኛ

  • @dagimderebe8327
    @dagimderebe8327 5 หลายเดือนก่อน +4

    Yhema ወች GOOD Yasblal

  • @KiyaZenebe
    @KiyaZenebe 5 หลายเดือนก่อน +6

    miss genbot 20😂😂😂😂😂

  • @rahelagideye5995
    @rahelagideye5995 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ዘአማንዬ ሸገር ገበታን ይወድልሃል ጋብዝልኝ❤

  • @YAREDTesfaye-2016
    @YAREDTesfaye-2016 5 หลายเดือนก่อน +2

    HiLCoE is the best of best in computer science & software engineering by the way Bsc & Msc temriyalew

  • @meseretdaniel4083
    @meseretdaniel4083 5 หลายเดือนก่อน +1

    Des yemil episode nbr.. yimechachu🥂

  • @user-ld4pw7xe1g
    @user-ld4pw7xe1g 5 หลายเดือนก่อน +10

    Mahi gn menager kalfelege lmn tachenanekiwalesh ... Feels offensive...

  • @hA-qh7kh
    @hA-qh7kh 5 หลายเดือนก่อน +2

    i have subscribed your channel now. after i saw you guys how do you sacrifice to your job .....Generator

  • @leulmesfin3411
    @leulmesfin3411 5 หลายเดือนก่อน +1

    he is the best guy and nice podcast

  • @selamkibreab
    @selamkibreab 4 หลายเดือนก่อน

    betam new mtwededew ewnet kemejemerya eskahun yaleh hidet andegna astesaseb endezaw betam enamesegnalen elshuyeeeeeeeeee😍😍😍

  • @edenmuluneh7748
    @edenmuluneh7748 5 หลายเดือนก่อน

    Guys mejajal kenesu enji...Z Elshaday arif sew..ጭስ❤❤❤

  • @senayitayele3991
    @senayitayele3991 5 หลายเดือนก่อน +4

    Chewa temeselaleh sheger gebeta berta

  • @dannyET
    @dannyET 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሸገር ገበታ እባክህ አዲስ ሰፈር ብርጭኮ ኮንዶሚኒየም ና እና ቀለሟ ምግብ ቤት የሚባል አለ 👌👌👌👌👌

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 3 หลายเดือนก่อน

      Shiro bet.

  • @I-am943
    @I-am943 5 หลายเดือนก่อน +2

    Shola nw yalew gurdshola aydelem family

  • @user-qo7kt3pw1c
    @user-qo7kt3pw1c 5 หลายเดือนก่อน +11

    ።ማህደር ግን ትወ😮ደዋለች

    • @yabseragirma1606
      @yabseragirma1606 5 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር

    • @Merrin-oc7ho
      @Merrin-oc7ho 5 หลายเดือนก่อน +2

      But I thought he is the one who loves her

    • @yabseragirma1606
      @yabseragirma1606 5 หลายเดือนก่อน

      @@Merrin-oc7ho I don't think so🤗

    • @Merrin-oc7ho
      @Merrin-oc7ho 5 หลายเดือนก่อน +3

      @yabseragirma1606 I just finished the podcast and they are best friends I think that's why we see connections

    • @Kalielu
      @Kalielu 5 หลายเดือนก่อน +1

      True😂❤