Yalegn Yehie New (ያለኝ ይሄ ነው ) - Awtaru Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Awtaru Kebede Ministry

ความคิดเห็น • 48

  • @teshagerengida4634
    @teshagerengida4634 5 ปีที่แล้ว +27

    አምልኬ ፡ አልጠግብ ፡ አልኩ ፡ ጌታዬ
    አንግሼ ፡ አልጠግብ ፡ አልኩ ፡ ወዳጄ
    አጣሁ ፡ አጣሁኝ ፡ አንተን ፡ የሚተካ
    በምድር ፡ በሰማይ ፡ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ለካ (፪x)
    ምነው ፡ ሌላ ፡ ቋንቋ
    ሌላ ፡ ሌላ ፡ ቋንቋ
    ቢኖረኝ/ቢፈጠር ፡ ልብን ፡ የሚያረካ (፪x)
    አልወጣልህ ፡ አለኝ ፡ ከልቤ
    እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ
    አዝ፦ ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ያለኝ (፬x)
    አጣሁልህ ፡ እየሱስ ፡ አንተን ፡ መሳይ
    የከበረ ፡ በምድር ፡ በሰማይ
    ፍቅርህ ፡ ልቤን ፡ ጥብቅ ፡ አድርጐ ፡ ይዞታል
    እስቲ ፡ ዘምር ፡ አመስግን ፡ ያሰኘናል
    ሥምህ ፡ የከበረ ፡ የገነነ ፡ ነዉ ፡ ነዉ
    ዝናህ ፡ የከበረ ፡ የገነነ ፡ ነዉ ፡ ነዉ
    ጌታ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ
    እንዳንተ ፡ ያለ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ በሰማይ (፪x)
    ሰው ፡ ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ እያለ ፡ ሲያወራ
    የእኔ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የለውም ፡ እኩያ (፪x)
    አዝ፦ ያለኝ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ያለኝ (፪x)
    ያለኝ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ያለኝ (፪x)
    አምልኬ ፡ አልጠግብ ፡ አልኩ ፡ ጌታዬ
    አንግሼ ፡ አልጠግብህም ፡ አልኩ ፡ ወዳጄ
    አጣሁ ፡ አጣሁኝ ፡ አንተን ፡ የሚተካ
    በምድር ፡ በሰማይ ፡ አንደኛ ፡ ነህ ፡ ለካ (፪x)
    ምነው ፡ ሌላ ፡ ቋንቋ
    ሌላ ፡ ሌላ ፡ ቋንቋ
    ቢኖረኝ/ቢፈጠር ፡ ልብን ፡ የሚያረካ (፪x)
    አልወጣልህ ፡ አለኝ ፡ ከልቤ
    ውለታህ ፡ በዛብኝ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ
    አልወጣልህ ፡ አለኝ ፡ ከልቤ
    እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ
    አዝ፦ አዝ፦ ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ያለኝ (፬x)

  • @beletemayza4799
    @beletemayza4799 5 ปีที่แล้ว +4

    አጣው አጣዉ አንተን የምተካ
    በምድር በሰማይ የለም አንተን ምተካ
    አሜን ተባረክ

  • @fillm9289
    @fillm9289 ปีที่แล้ว +5

    What a great song we hope hear more of those days song more. Thank you stay blessed brother.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 ปีที่แล้ว +28

    *እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርክን በጣም ነው የምወደው ድሮ ገና ታናሽ እድሜ እያለሁ አዳመጥ ነበር አሁንም አዳምጣለሁ የአሁን መዝሙርክን ሳይሆን የድሮዌቹን የመስፍን ጉቱንም የተከስተ ጭምር የድሮ ዝማሬ የሚያክል የለም እርጋታ ከተመስጦ ከመልካም አምልኮ ጋር እደዛሬ ከአለም ዳንኪራዌች ጋር ሳይመሳሰል ጸጋውን ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ አንተን እና መስፍንን የድሮ መዝሙራችሁን በደንብ ነው የምወደው አፍ መፍቻዬ ያሳደገኝ*
    ሰው ያለኝ ይሄ ነው እያለ ሲያወራ የኔ ግን ጌታ ነው የለውም እኩያ

    • @abdullaabusami4820
      @abdullaabusami4820 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ename ortodxe neye gen kelbe ewedwalwe yedro mezmurne

    • @hirut.mengestumengestu2421
      @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว

      ጌታ.እየሱስ.ዘመንህን.ይባርክ

    • @hirut.mengestumengestu2421
      @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว +1

      ከእየሱስ.ሌላ.ያለን.ማንም

    • @hirut.mengestumengestu2421
      @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว

      አሜን.አሜን.አሜን.እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል................ተባርክልን.የኛ.አባት

  • @biniyamkalayu2670
    @biniyamkalayu2670 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ ያልጣልከኝ አምላኬ ተመስገን

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነትነው ለኔም ያለኝ ይሄነው እውነተኛ ወዳጅ ጌታብቻ ለዘላለም ስሙይባረክ አሜን........

  • @derejetesfaye7930
    @derejetesfaye7930 4 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ግን ምነው ሌላ ቋንቋ ቢኖረን ልብን የሚያረካ
    😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @jmelaahmed2710
    @jmelaahmed2710 6 ปีที่แล้ว +5

    አጣሁ አጣሁ አንተን የሚተካ በምድር በሰማይ አንደኛ ነህ ለካ ዘማሪ አውታሩ ዘመንህ ይባረክ

  • @selamawitgirma5797
    @selamawitgirma5797 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't to stop this spiritual song!!!What an impressive song is it?God bless you.

  • @ABRAHAM-AB-
    @ABRAHAM-AB- 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ ፀሎቴ ተሰምቶ መልስ ተሰጥቶኝ በዚህ መዝሙር እግዚአብሔርን በአንድ ልጁ በጌታ በኢየሱስ ስም እያመሰገንኩት ነው ... ለተጨነቃችሁ ግራ ለተጋባችሁ ለጨለማብችሁ ዛሬ ልክ እንደ እኔ ነፃ የመውጣት እና የፀሎታችሁ የመልስ ቀን ይሁንላችሁ ... ... ኢየሱስ ጌታ ነው ♥️

  • @JerryBereket
    @JerryBereket ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙇🙇🙇ያለኝ ይሄ ነው👏👏👏

  • @derejetesfaye7930
    @derejetesfaye7930 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም በሰማይም በምድር

  • @መሲመሰረት-ዘ7ወ
    @መሲመሰረት-ዘ7ወ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ ጌታ ዘማንህን ይባርክ አሜን

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Awtaru birikirikrkirik balilign

  • @estifanoszeregabir199
    @estifanoszeregabir199 2 ปีที่แล้ว +1

    WAWWWWWWWWWWWWWWWW WONDERFUL 100/100..ALL I HAVE IS JESUS AND HE IS ALL..WHEN THIS SONG CAME TO ME MY SPIRIT LIFTED UP..EYESUS NEW.IT DOESN’T MATTER WHAT MAN SAYS BUT I AM WHAT GOD SAYS I AM :I HAVE WHAT GOD SAYS I HAVE. BEKA.THAT IS IT.JESUS IS UNIQUE. WHAT A WONDERFUL NAME HAS JESUS. KALAT YHASROGNAL .MAY THE LORD BLESS YOUAND MORE AND MORE.WHAT A BLESSING.

  • @burtukankassaa2924
    @burtukankassaa2924 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen Awute ye Eg/r saw tsega yibizalik zarem zimareki nefisen yadisali kibir legeta yihun

  • @ibsaamagarsaa1990
    @ibsaamagarsaa1990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tebarek thank jesus❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 7 ปีที่แล้ว +1

    ameen ameen ameen
    ameen ameen ameen
    Yalegn yehie new geta new yalegn
    ameeennnn Tebarkiiiiiii

  • @tigistgeta6542
    @tigistgeta6542 8 ปีที่แล้ว +3

    God Bless you!!!

  • @selamalemshet6533
    @selamalemshet6533 8 ปีที่แล้ว

    amen geta zemenehen yebarek

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 4 ปีที่แล้ว

    yalegn geta new........Awo amennnnnnnnnn

  • @solomonkahsu7341
    @solomonkahsu7341 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏

  • @maskimaski3120
    @maskimaski3120 4 ปีที่แล้ว

    Amne amen good bless you more

  • @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ
    @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም አማላጅ ናት

  • @tsigedemena7333
    @tsigedemena7333 4 ปีที่แล้ว

    Ame God bless u....🙏🙏🙌🙌

  • @cvcv9342
    @cvcv9342 5 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen..Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen

  • @saraail2796
    @saraail2796 5 ปีที่แล้ว +1

    elelelelelelelele haleluyaaaa ameeeeeeeeen haleluyyyyaaa

  • @nmm150
    @nmm150 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @amalourcethiopia8679
    @amalourcethiopia8679 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @martamasaye283
    @martamasaye283 6 ปีที่แล้ว

    God.bless.you.amen.amen

  • @wfdetaduyana8928
    @wfdetaduyana8928 7 ปีที่แล้ว +2

    አጣሁ አጣሁኝ አንተን የሚተካ እውነት ነው

  • @awetawet6934
    @awetawet6934 8 ปีที่แล้ว +3

    ✋✋✋🙏🙏🙏

  • @MehretSuzuki
    @MehretSuzuki 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @atimoidhaabaa8383
    @atimoidhaabaa8383 8 ปีที่แล้ว +2

    blesssss

  • @mallegote3530
    @mallegote3530 6 ปีที่แล้ว +2

    ኢልልልልልልልልልልልል

  • @henosfrezghi1933
    @henosfrezghi1933 3 ปีที่แล้ว

    yaswe bezuvwe bierrta hki kkkkk

  • @Getasew597
    @Getasew597 หลายเดือนก่อน

    ከምር #1ኛ የተጽናናውበት